Ethiopia - ሲኖዶሱ መንግስትን ይክሰስ ተባለ፣ ቤተክርስቲያን መልስ ሰጠች ቁጣ ተፈጥሯል፣ ታከለ የገጠመው ጉድ ተሰራ፣ ኮማንድ ፖስቱ ህግ አወጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 331

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว +22

    ፈጣሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን እኛ ከአባቶቻችን ቀድመን እንሰዋለን

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 2 ปีที่แล้ว +46

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከተጋረጠብን አደገኛ አዳጋ ይህ ጊዜ በአንድ እጅ ለእጅ ተያይዘን ቤተ ክርስቲያናችንን መሪዎቻችንን አባቶቻችንን እንጠብቅ ሁሉም ብሔር ብሔርሰቦች የመጣብንን ችግር በአንድ ሆነን እንከላከል እንቁም እኛ ለምንም አንፈራም ሀገራችን ሰማያዊ ነው እርስታችን መንግሥተ ሰማያት ነው አይዞችሁ በንቃት እንጠብቅ እንንቃ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው እናሸንፋለን

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይህን ሁላችንም በየሀይማኖታችን ተከባብረን እንኑር ለተረኞችም ልቦና ይስጣችሁ እነዚን የመሰሉ ትልልቅ አባቶች ማሰቃየት ለምን ያስፈልጋል በጣም ያሳዝናል ትክክለኛው ዳኛ በሰማይ አለ እሱ ይፈርዳል አይዟችሁ ሊነጋ ስል ይጨልማል። 🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ እናመሰግናለንወንድም

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +2

    ታከለ ኡማ ገነ ብልፅግና አላህ ያዋርዳቸዉ የኑፁሀንን ደሞ ይፍረድ ☝️☝️☝️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 ปีที่แล้ว +43

    የጅማ ኦርቶዶክሳዊያን ሃዘናቸው ሀዘናችን ነው።ከጎናቸው ነን።አይዞአችሁ በርቱ።

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 2 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ እነማን ናችሁ።

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +1

      @@shunumii7214 ክርስቲያኖች

    • @mekonenyeshewalul5699
      @mekonenyeshewalul5699 ปีที่แล้ว

      ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 ปีที่แล้ว

      @@Mimi-ex4si ቤተ መቅደሳችን እያረከሱትያሉ'ኮ ክርስትያን ነን ባይ ጰንጤዎች ናቸው።

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว

      @@shunumii7214 እንዳንተ አነቱ ነው ችግር የፈጠረው

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 ปีที่แล้ว +25

    የኢትዮጰያ ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዎች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @belieman4187
      @belieman4187 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen(3)❤

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 2 ปีที่แล้ว +19

    ለዚህ ሁሉ ችግርና ምስቅልቅል የመንግስት 🖐️እጅ አለበት

  • @Remedial_Tricks
    @Remedial_Tricks 2 ปีที่แล้ว +30

    እባካችሁ ሁላችንም እንታገል ። እኔ በግሌ ቤተክርስቲያን ከተከፈለች ሀገር ምንም ናት ። በርቱ

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ኢትዮጵያ አገሬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yokabedbiruk3820
    @yokabedbiruk3820 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚኦ ለምህረትህ

  • @museabebe5676
    @museabebe5676 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሀይማኖታችን አንድነት ሰመአታት ለመሆን ዝግጁነን

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 2 ปีที่แล้ว +23

    የጀማ ኦርቶዶክሶች ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ቀን አለው እግዚአብሔር

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 ปีที่แล้ว +21

    የቀን ጉዳይ ነው ሁሉም ለሰራው ስራ ይከፍላታል
    የምንፈልገውን እየነገሩን የሚፈልጉትን ፈፀሙ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቼርነትህ ማረን ማረን
    በጥጋበኛቹና በሐጢያተኞቹ ወንጀል ምክነያት ሚስኪኑና አለም በቃኝ ያሉት እናቶችና አባቶቻችን
    በእኛ ሐጢያትና ወንጀላችን መሰቃየታቸውና መንገላታቸው አስብና ማረን ማረን መጣሪያችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemayehukinfu6109
    @alemayehukinfu6109 2 ปีที่แล้ว +46

    አሁን ዝምታ የለም ሞት አይቀርም ለቤተክርስቲያን መሞት ክብር ነው።

    • @sadah4261
      @sadah4261 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @mimitesema5376
      @mimitesema5376 2 ปีที่แล้ว

      አተም ትሞታለህ

    • @mimitesema5376
      @mimitesema5376 2 ปีที่แล้ว

      ምድረ ቅዘናም ባዶ እምነት እናተ አሁን የክርስቶስ ተከታኝ ናችሁ

    • @ኑናወሎየዋ
      @ኑናወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      ተባብረንሙስሊሙም ክርስቲያኑም አብይንእናጥፍ

    • @ኑናወሎየዋ
      @ኑናወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

      አብይካልጠፍ ምንምስላምአይመጣ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 2 ปีที่แล้ว +4

    ታከለ ኡማ በተሰጠው የስራ ሀላፊነት በአግባቡ አልተጠቀመበትም እንጅ ግለሰብን አልጎዳም ቢያጠፋም ቢያለማም መምከር በህግ መጠየቅ እንጅ ዜጋችንን በሰው ሀገር እንዲህ ማሳፈር ተገቢ አይደለም አንድ ከተማረ ሰው የማይጠበቅ ነው ለዚያው በሰለጠነ አሜሬካ እየኖሩ

  • @seidmuhye6054
    @seidmuhye6054 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታወች ምርጦች!ዜናውን ስታቀርቡ እባካችሁ ቀንና ወር ብጠቅሱልን ይበልጥ ጥሩ ነው.እናመሰግናለን !!

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም በፊት ለሰላም ዋጋ መስጣት ያስፈልጋል
    ሰላም ከሌላ እምነትንም ህይወትንም ማስቀጣል አይቻልምና

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነገር መንግሥትን ከአባቶች ጋር ሊያጋጭ የተፈጠረ ነገር ይመሥለኛል እስቲ ተረጋጉና አሰተውሉ

  • @ፀጋሥላሴሥደተኛዋ
    @ፀጋሥላሴሥደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው 2 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ብኢትዮጵያን የሚኖሩ ቤሔር ቤሔረሰቦች ማለቃያቸዉ ነዉ ኦሮሞ ገዳይ እደሆነ ሁላችሁም እዎቁ

    • @Oromambo
      @Oromambo 2 ปีที่แล้ว

      Ante wisha Wello Oromo new. Rasihin ewek

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 2 ปีที่แล้ว +4

    የኦርቶዶክስ ጥያቄ በጴንጤ አይመለስም

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me ปีที่แล้ว

      እስኪ ዝም ብላችሁ ፀልዩ የሚጠቅመው እርሱ ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +23

    አይ አብይ የስራህን ይስጥህ በዘር በሀይማኖት ኢትዮጵያን አተራመስክ 💔😭🇪🇹

    • @Kiki_african
      @Kiki_african 2 ปีที่แล้ว

      አሊማ ፡ ምነው ፡ አወኩ ፡ አልሽ ፡ ይህነው ፡ የተማርሽው ውሸት ከማውራት ፍቅር ፡ ስላምን ፡ መጥራት ፡ ነው ፡ የሚያዋጣም ፡ አብይ እማ ይህንን አያረግም ወንበር ፡ ፈላጊዎች ፡ እና ፀንፈኞች ፡ እንደ ፡ ይታወቃል አብቹን ፡ የሚያወግስ ፡ ባንዳ ፡ ተላላኪ ፡ የውጭ ፡ ተከፋይ ፡ ሚዲያ ፡ ፡ እና ፡ ፀንፈኛ ናቸው ፡ ይህንን ፡ ድራማ ፡ የሚሰሩት ፡ እንደ ፡ አንቺ ፡ አይነት ፡ እያላችሁ ፡ አገር ፡ ስላም ፡ አያገኝም አይማኖት ያለ ፡ ሕዝብ ፡ ፡ ሰዎችን ፡ ፡ ለማጣላት አገር ፡ ለመበጥበጥ ውሽት ፡ ከማውራት ፡ ይቆጠብ ፡ ሁላችንም ፡ ድርሻችንን ፡ እንወጣ ፡ ጣት ፡ መቀሰር ፡ መጮህ አያዋጣም አሁን ፡ የመጣ ፡ ሳይሆን ፡ ያለና ፡ ፖለቲከኞ ፡ ሲፈልጉት ፡ የሚመዙት ፡ ስለሆነ ፡ እንንቃ ፡ ፡ አንድ ፡ ፡ እንሁን ፡ አንድነት ፡ አይላችን ፡ ስለሆነ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Kiki_african 😡😡😡

    • @onlygodcanjudgeme9876
      @onlygodcanjudgeme9876 2 ปีที่แล้ว +2

      Abiy is directly involved in all this.

    • @ashrekabintislam1591
      @ashrekabintislam1591 2 ปีที่แล้ว

      None of ur business just be silent this is not our issue most of them were lough in our mejlis now its jeza may our God give us his mercy

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Kiki_african ተገዳዮች ነሺ😏

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍርድ ካለ ቤተክህነት መንግሥትን መከሰስ አለበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว

      ቀልድህን ነው የምርህን

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 ปีที่แล้ว +5

    እጄችሁን ከተዋህዶ ላይአንሡ!!!!!!

  • @nikatabera4764
    @nikatabera4764 2 ปีที่แล้ว +16

    ዘመኑ ዘመነ ሰማዕትነት ነው 🙏 !

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 2 ปีที่แล้ว +4

    የቅድስትና የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዳኞችና ጠበቃዎች አሁን ነው ለእምነታችሁና ለልጆቻ ዘብ መቆም አለባችሁ በተስጣችሁ ፀጋና እውቀት ማገልገል አለባችሁ

  • @tigabupetros9230
    @tigabupetros9230 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ተከለ ምን አይነት ጀግና የኦሮሞ ልጅ ነው። አቤት በእራስ መተማመን💪💪

    • @YYY-si2fp
      @YYY-si2fp 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደሙሽራ ፊቱን ሸፍኖ መግቢያ አጥቶ ነው እኛ ያየንው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 ปีที่แล้ว +2

      @@YYY-si2fp በትክክል

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቄርዎች ፈላባቸው ምን ልሁን አሉ ምድር ጠበባቸው እግዚኦ ማሓረን ክርስቶስ ጭራሽ አባቶችን ማሰር በጣም ያሳዝናል

  • @kefmersha4878
    @kefmersha4878 2 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን ያልነቃ ካለ ሁሉም በቅም ለሐይማኑታችን እንቁም ያም ተባለ ይህ ሐቁን ይዙ ጥላታችን መንግስት ተብየው ነው

  • @احمدعبدو-ب3ك
    @احمدعبدو-ب3ك 2 ปีที่แล้ว +9

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🤲

  • @abbayabichuu6309
    @abbayabichuu6309 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ከኦርቶዶክስ ለቤተክርስትያን እጁ ያንሳ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአለም ሰላም ለምድራችን እርስ በእርስ መባላታችን ከሰሰ ራ ውጭ ትርፋ የለም ለምን አርቆ ማሰብ እንደተሳነን አላቅም

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀገሬ ሰላምሽን ያምጣልን😥🙏🙏🙏

  • @tube6262
    @tube6262 2 ปีที่แล้ว +8

    አረ ምርጫ ስንት ጊዜ ቀረው ማነው እንደኔ የናፈቀው

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 ปีที่แล้ว +1

      Gena 3amet meselegn

    • @muhammadhussien228
      @muhammadhussien228 2 ปีที่แล้ว +1

      የውሸት ምርጫ ነው የምትናፍቅ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      @@muhammadhussien228 መሀመድ አንተ ዘርኛ ካልሆንክ ለእውነት ቁም

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว

      @@ياسرالشحي-ذ7ط አልገባሽም ያለው ምርጫ ቢኖርም የውሸት ነው የሚሆነው ያለው

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mimi-ex4si እሱስ ውነትሽ ነው ግን በሰላም ያድርሰንና ደቡብ አማራ ትግራይ ብልፅግና አንመርጥ ያለም ህዝብ ያለም መንግስት እንደታፈንን ማሳወቅ አለብን ብልፅግና የኦሮሞ ብቻ ነው

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገራችን አቤቱ ሰላም አውርዲልን የመዳም ቅመም እናመሰግናለን እምወዲህ

  • @kedirabdu5670
    @kedirabdu5670 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ፍትህ ለኢቶዮያ

  • @samsonassefa4697
    @samsonassefa4697 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁንስ ሊለይልን ነው የመጨረሻው ሰዓት ላይ ሳንደርስ የቀረን አልመሰለኝም

    • @alem9044
      @alem9044 2 ปีที่แล้ว

      መልካም: መልካሙን: እናስብ::

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว +1

    አረፈጣራ እንዳት ላደርገነው አረ በቃበለን እባክህ አንድ በሀይማኒት ሁለት በዘረይነት ሠወሥት በሀገር ጉዳይ ፍትህ ፍትህ ሀገራ እረና ያጣቺ ሀገራ ኢትጰ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 2 ปีที่แล้ว +5

    ገና ሀገራችን ብዙ ጣጣ አለባት

    • @alem9044
      @alem9044 2 ปีที่แล้ว

      መልካም: መልካሙን: እናውራ::

  • @mustefamohamed3840
    @mustefamohamed3840 2 ปีที่แล้ว +5

    ለሁላችሁም እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @kidanehaile6245
      @kidanehaile6245 2 ปีที่แล้ว

      ለፖለቲከኛዉ ነዉ?ለህዝቡ??

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም ለቤተክርስቲያናችን 🙏🙏🙏🙏

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሁዳን በታሪክ ነበር የምናውቀው ዛሬ ካባ ለብሶ አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ አለ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 2 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ ስሙኝ ይህ ስራ የአብይ ነው ተዋህዶን ለማፉርስ የሚጥር አናቱ ይፍርስ ለተዋህዶ እንሞታለን

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለኢትዮጵያ አሏህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስዋያን በጸሎት በጾም መትጋት አለብን 😭😭😭አቤቱ ፈጣሪዬ ሐገሬ ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ጠብቅልን 💚💛❤️☦️💒

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 2 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ገብ ለምን ቆሎ ቆርጥመዉ አይኖሩም ይህዱ ወደወልቃይት ጠገዴ ሐገራችንን ቆራርሰዉ ወስደዉ እኛን ሐገር እደለለን ያሳዱድናን እግዚአብሔር ይፍርዳቹ አማራ መሪ ቢኖርዉ እዲህ ባልተሰቃየነበር መሪወቻችንን አስቀድመዉ የገደሎችዉ ለዚህ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +2

    አወ ይጠየቅል ዝምታ እሰከመቸ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +6

    አደየ በሙስሊሙ አንደየ በክርሲቲያኑ አይ የኢትዮ መንግስት

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🤗🙏

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ በትንንሽ ሰዎች አገር ተበጠበጠች

  • @wakaoda
    @wakaoda 2 ปีที่แล้ว +5

    በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ውስጥ የገባው ረጅሙ የመንግስት እጅ ነው። መንግስት ልጠየቅ ይገባል።

  • @fikiertehurssri59
    @fikiertehurssri59 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶን አትንኩብን በቃቃን!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት እጅህን ከተዋህዶ ላይ አንሳ ዋጋ ያስከፍልሀል።

  • @zintabb7586
    @zintabb7586 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ይመጬረሻ አህረዘመን የደረስ የመስላለ መሪውቺመ ከሌቦቺጋ ሁንዋለ አላህ ሆይ አንት ደረስለን ያረበ ያረበ ፍትህ ለሃግራቺን እና ለህዘባቺን የሁን እኛስ አለቀን በስዴተ ላየ ሃሳበ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @selambelete7500
    @selambelete7500 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ጥላት ግራኝ አብይ ነው ኦርቶዶክስ ግን እንዘጋጅ አንድ እንሁን ሞት አይቀረም ግን ከሞትን አይቀር በሰማአትነት ነው የምንሞተው

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መግስት ያለበት አገር ነው ያሉት መግስት እራሶ ሸኔነው እደፈለገው የሚያረገው እሱነው

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 2 ปีที่แล้ว +3

    የትኛው ፍርድ ቤት?

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሸዋ ለአጣዬ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว +3

    Emabete hoy abbatochechnen tebkln🤲💒🤲

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ትክክል መንግስት መከሰስ አለበት አሁን ነው የፍርድ ቤቶችን የበላይነት የምናውቀው ።የኦሮሚያ አመራሮች ና ልዩ ኃይል ነው የአጣዬ መንደድ የሚሰራው ።
    ለኢትዮጵያ አለመረጋጋት ከዚህ በላይ ማስረጃ ከየት ይምጣ?!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    ታመናል ታመናል , ቤተክርስቲያን ተደፍራልች ዝምታው ይበቃል ☹️ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @tirusewzewudie6719
    @tirusewzewudie6719 2 ปีที่แล้ว +1

    የትኞው አገር?

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይፍረድ 😭

  • @tesnimtesu7021
    @tesnimtesu7021 2 ปีที่แล้ว +2

    የፔንጤና የኦሮሞ መንግስት መፈራረስ ሊጀምር ነው በዘርና በሀይማኖት ሳንለያይ እነዚህን የሀገር ነቀርሶች ነቅለን እንጥላቸዋለን💪💪💪

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ (ሽ) አንድ ክርስቲያን ነኝ ከሚል ሰው ይሄ አይጠበቅም

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 ปีที่แล้ว +2

    Amhara people come gather and help Fano

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 2 ปีที่แล้ว +2

    ABIY = Endless War In Ethiopia !!! ABIY = Accountability @ justice 4 Ethiopia ! 😢. ID

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ዞኑ ጨረሰ? ያሳዝናል።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦሮቶኦነግ ጳጳሳት የት ገቡ

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
    አልቅሽ ኢትዮጵያ
    አልቅስ ኦርትዶክስ
    አልቅሱ እስላሞች
    ጠላት ሊያጠፋህ ተነስቾልና
    ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑርልን🙏🏽💚💚😪😪❤️❤️

  • @felekezeleke2668
    @felekezeleke2668 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬ ቁጥር 2 ግራኝ አህመድ ተጫወተብሽ

  • @አብዱጉማታው
    @አብዱጉማታው 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ እዉነትም ፈታ ሀቀኛ ዜና አቅራቢ ነህ ክበርልን

  • @amanuelhizkel1570
    @amanuelhizkel1570 2 ปีที่แล้ว

    አትምጣ፣ ሀገር ሀገር የግለሰብ በሕይወት የመኖር መብትና ሀብት ያወድማል።

  • @eyulovemarr
    @eyulovemarr 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come fataye❤❤❤🙄

  • @fasiltilahun106
    @fasiltilahun106 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶች ወስኑ አይደለም 60 /70 ሚልዮን ኦርቶዶክስ ይቅርና 6ሚልዮን ትግሬን ማሸነፍ አልቻለም ለሀይማኖት መሞት መታደል ነው

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 2 ปีที่แล้ว +1

    መግስትእጅህንክቤትክርስትያንላይአሳ

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 2 ปีที่แล้ว

    ከአንድ ሰው ለውጥ የሚጠብቅ ኋላ ቀር ማፈሪያ በለው ። ነገም ይቀጥላል....

  • @dawiteyemane1221
    @dawiteyemane1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀልዳቹ አይጠገብም ለማነው መግስትን ምከሰው ?

  • @hussienbahru1317
    @hussienbahru1317 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የሚዲያ ሰዎች ነገሩነ አታባብሱት ለገንዘብ ብላችሁ ይህ የፖለቲካ ፓርቲ አይደለም .

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያሳዝናን አብይ ከመጣ ጀምሮ በቴክርስታን ፈተና በዛባት አብይ የአማራ እና የኦርቶዶክስተዋህዶ ጥላትነው ይውረድ ከስልጣኑ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 ปีที่แล้ว

    Yeortoxe memegnangne ege lege meyayaze albegne 🙏🙏

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 10 หลายเดือนก่อน

    ድል❤ኦሮቶዶኪሲ❤ችሄሪሕችሕ
    ዬኢትዮጵያሐ❤ኦሮቶዶሆኪሕሲሕ❤
    ቼሄሪሕቺሕ❤መሐንሕከሐትሕ❤
    አሐመሐራሐ❤መሐንሕከሐትሕ
    ዎገሐ❤ያሐሲሕከሐፊሕለሐልሕ❤
    አሐለሐምሕ❤ያገሐራሐ
    ሐይሕመሐኖትሕ❤ዬግሕልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameSame-bp1gn
    @SameSame-bp1gn ปีที่แล้ว

    ከአናታችን ወርዶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ወንበሩ ይፈርሳል ፣ ይለያል ዘንድሮ የማይነካ ተነክታል

  • @ገኒዩቱበር-ሸ5ወ
    @ገኒዩቱበር-ሸ5ወ 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘርም ብሔርም የላትም ነጩም ጥቁሩም ሁሉም እኩል ነዉ ሀገራችን በሰማይነዉ አትጀጃሉ ይልቅ ለሰማህትነት ተዘጋጁ አሁን ስለሰማህታት መዘመር ብቻ አደለም የነሱን ሂወት የምንኖርበት ግዜነዉ።

  • @HiwotE-xu3uz
    @HiwotE-xu3uz 2 ปีที่แล้ว +4

    It’s a topic given. They won’t achieve dividing our church. Attention to Shewarobet!

  • @birhanualemayehu1680
    @birhanualemayehu1680 2 ปีที่แล้ว +5

    አብይ አህመድ በሞትክ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 2 ปีที่แล้ว +8

    ግልፅ እኮ ነው የመንግስት እጅ እዳለበት

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 ปีที่แล้ว +1

    በንፁሀን ደም አጄቸው የተጨማለቀና አገር አፍራሾች ምድር ገና ትከዳቸዋለች

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አባታችን ባይኖሩም ጅማ የ እመቤታችን በዓል ተከብርዋል

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ሰባት ሰዓት ያልሆነበት የኢትዮጵያ ክፍል ካለ ይነገረን ???ካለ ልዪነቷ የተለየ ሃይሏ ነው ማለት ነው ።
    🌈

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ ከይር አሰማኝ

  • @سباءسباء-ح3ض
    @سباءسباء-ح3ض 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus ye geta getoch new

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን የትግራይ ቤተክርስቲያን ስትገነጠል ዝም ያለችው ቤተክርስቲያን ኦሮሚያ ክልልን ለምን ይሆን የአማራ ኦርቶዶክሶች ቢቻ ጩህት ያበዙት ስትል ሰዎቹ ያሳሰባቸው የቤተክርስቲያን ጉዳይ ሳይሆን ኦሮሚያ ክልል በቤተክርስቲያን ስም የሚዘረፈው የመሬት ዝርፍያ መሆኑ ሁሉም እሄን ያምናል።

    • @alem9044
      @alem9044 2 ปีที่แล้ว

      Junteyea

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 2 ปีที่แล้ว +1

    min yasdenigixal yehusha cuweti woyi ye barledi liji cuheti

  • @heimanotsisay4727
    @heimanotsisay4727 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክሶች

  • @nardi7379
    @nardi7379 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በትግራይ ክልል ለታሠሩት ወታደሮች 😭😭😭😭😭😭 ድምፅ ሁኗቸው

  • @sairasaira374
    @sairasaira374 2 ปีที่แล้ว +2

    እነሱ ናቸው የተዋረዱት ታከለ የደሀ ልጅ እንዲበላ ያደረገ ጀግና ነው ማለት ለተማሪዎች

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 ปีที่แล้ว +2

    Aby must go