ድምጻዊ ይሁኔ በላይ እና ሻምበል በላይነህ ኢትዮጵያ ገብተዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 370

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว +48

    ዋውውውው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ምርጥ ጀግና አማሮች በኢትዮጵያ አይደራደሩም ይሁኔ ያገሬ ልጅ 😘😘😘😘

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +2

      💪💪💪💪💪💪

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +1

      አማራነት መታደል እኮነው

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደስ ያላችሁ!! ይሁኔ አስለቅሰህኛል ለአስትሮ ማርያም ብለህ:

    • @ወርቅነሽታምራት
      @ወርቅነሽታምራት 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን በሰላም ለአገራቹ አበቃቹ በጣም ደስ ይላል እኛ ጀግና ግን እራሳችሁን በደብ ጠብቁ ሰው እገደሉ ነው እኛም😍😍😍😘😘😘😘

  • @mekonnen673
    @mekonnen673 5 ปีที่แล้ว +1

    I don't know about Shambel, But Yihune was in and out every time he wanted, though I like his epiphany song የገሊላ ላት, one of my favorite song.

  • @selamselam5419
    @selamselam5419 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንካን ለናት ሀገራችሁ በሰላም አበቃችሁ ይሁንዬ.አስቀናችሁኝ ውይይይ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @ritaf804
    @ritaf804 5 ปีที่แล้ว +1

    I love the journalist's discipline. Welcome to our artists.

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 5 ปีที่แล้ว +59

    የአማራ ዲያስፖራዎች ራሳችሁን ጠብቁ ግድያው ብዝቷል

  • @ጎንደርኢትዮጵያ
    @ጎንደርኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +15

    መሀሪ የጎንደር ሱሰኛ እውነተኛ ህዝብ ወዳድ ሰው ኡፍ ስላየውክ ደስ ብሎኛል።

  • @አመተላህየደሴዋአመተላህ
    @አመተላህየደሴዋአመተላህ 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍይሁኔ እናቴ በጣም ነው የምትወድህ ይሄን ዘፈን

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 5 ปีที่แล้ว +41

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว

      እንኮን በሰላም ገባችው የኢትዮያ ጀግና እኛንም ለተሰደደን በመልካም ፍሬ ህይወት ለሀገራችን አበቃን ፈጣራችን

    • @roseahemd7658
      @roseahemd7658 5 ปีที่แล้ว

      hi eny 15 amety new 9nga kefl ng tamagn ena yhonan egzabhr ydngl lge lezlalm yanr

    • @roseahemd7658
      @roseahemd7658 5 ปีที่แล้ว

      ewdhalho tamagn ena yhony yetysya gegnoch

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 5 ปีที่แล้ว

    ስለሁም ነገር እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እንኳን ለሀገራቸው አበቃችዉ
    ይሁኔ ምርጥ ሰው

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +16

    ሦሥታችሁንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን 💚💛❤

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 ปีที่แล้ว

      እካና መጣችሁ ይሁኔ በላይ የይትዮቢያ እስትፋስ ነህ እንወድሃለን

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 5 ปีที่แล้ว +3

    ይሁኔ መሀሪ ማን ነበር ስማቸው ውድ የአማራ ልጆች እኮንም ወደ እምየ ኢትዬ በሰላም ገባችሁ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 ปีที่แล้ว +1

    ገናም ገናም ቡዙ እናያልን እድሜ ይስጠን ከውድ አቡያችን ጋር❤

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ማሀሪ ጎንደር በጉጉት ይጠብቋችኋል ደግሞም ለማሀሪ

  • @abelabebe8140
    @abelabebe8140 5 ปีที่แล้ว +1

    yihune! please say something about #artist woyinetu

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
    @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว

    3ነፍጠኞች እንኳን ለናት ሀገራቹህ በሠላም ገባቹህ እኛም ስደተኞች ለናትሀገራችን ያብቃን እግዚያብሄር

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ምርጥየ አድናቂህ ነኝ ሁላችም እኮን በሰላም መጣችሁ

  • @beletumesfin7753
    @beletumesfin7753 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ድምፃዊይ ሻምበል በላይነህ የዛሬ አመት ጥምቀት ወልዳየ ላይ የሰውደም እደፀበል ሲረጭ የዘፈከው መቸም ከውስጤ አይጠፋም ሊነጋ ሲል ይጨልማል እድሜ ለዶክተር አብይ

  • @trueneshtesema5726
    @trueneshtesema5726 5 ปีที่แล้ว

    Why she didn't interview shambles

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሁኔ በላይ ወንድ ነህ በዛ ላይ ጨዎ ሰከን በል እያልክ ኤሀዴግን አባረርከው

  • @alem4073
    @alem4073 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ጥምቀት ጎንደር ላይ ልደምቅ ነው

  • @አቢፍቅሬ
    @አቢፍቅሬ 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ እንክዋን በልደትና በጥምቀት በአል መጣህልን በሁላችን ልብ የቀረውን የጥምቀት ዜማህን እንጠብቃለን ሻምበል ደግሞ ጊዜ ይፍረደን ታሪክ ይፍረደን በሚለው ዜማህ የሁላችንንም ልብ ማርከሀል እንክዋን ደህና መጣችሁ

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው እካን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ግን እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁልን ግድያው በጣም በዚታውል እባካችሁ ውድ የአማራ ብርቅይ ልጅወች

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጀግኖች አለምፀሀይ ወዳጆ ምትባለው ግን ምን ሰርታ ነው አቀባበል የተደረገላት ጅ
    ጀግኖች እነዚህ ናቸው

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ይሁንዬ ይሔን ዘፈንህን በጣም ነው የምወደው

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 5 ปีที่แล้ว

    ለዶክተር አብይ እንዲሁም ለዚህ ነጻነት መስዋዕት የክፍሉ ሁሉ ክብር ይገባችዋል አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አማራ ወደፌት ውድድድድድ

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምታ ልከናል ልጆቻችሁ ተቀበሉልን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ዋው የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በእውነት እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ለሃገራቹ አበቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ የሃገር ልጆች

  • @خديجهحبش-خ3س
    @خديجهحبش-خ3س 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @የዲቲቅምጥል
    @የዲቲቅምጥል 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ.ደስ.ስትሉ.የጀግና.ስብስብ.በጣም.ያምራል.መሀሪ.ያገር.ልጅ.እያያ.በለው.በጎንደር.በጉጉት.እየጠበቀነው

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደህና መጣችሁልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ብርቅዬ ያአማራልጆች እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን 💋💋💋😍😍😍

  • @ama7624
    @ama7624 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም ወደ ተቅደስችው እማማ ኢትዮጵያ ገባችሁ ሁላችንም እንደ ሙሴ እንወዳችኃለን

  • @HananHanan-cq8tv
    @HananHanan-cq8tv 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል የሀገራችን የቁርጥ ቀን ልጆች ናቹ እንወዳቹሀለን

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 5 ปีที่แล้ว +1

    💓💓እንኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች!!!💓💓

  • @girmarefera3085
    @girmarefera3085 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሻምበል ሳይህ እንዴት ደስ አለኝ እረበህግ አምላክ ፀለምት ማይፀብሪጎንደርነው፡፡

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔስ ስመጣ ግን ማን ነው የሚቀበለኝ ???

  • @አባይታደስ
    @አባይታደስ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሊምትወዳት ለቅዱስቱ ሀገር እትዮጵያ አበቃቹሁ እግዚአብሔር ኣምላኪ እንኳን ደስ ኣላቹሁ እግዚአብሔር ኣምላኪ እትዮጵያን ሀገርን በፍቅርና በሳላም ይጠብቃት

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว

    ሻንበል፡የኔመልካም፡ሰው፡እንካን፡ለአገርሕ፡አበቃሕ፡፡ይሁኔ፡መሐሪ፡ሁላችሁም፡እንወዳችሀለን

  • @ashagerwalelign9426
    @ashagerwalelign9426 5 ปีที่แล้ว

    ክብር ለናተ ይሁን ፡ከበቂ በላ እናተም ታግላችኀል፡

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው ሰላም ገባቺሁልን የአማራ እቁ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @titititi8003
    @titititi8003 5 ปีที่แล้ว +14

    እኛስ የአረብ ሃገር ሸቃላዎች ማነው አበባ እሚቀበለን

  • @weiniweini6889
    @weiniweini6889 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለውዷ ሀገራችሁ በሰላም ገባችሁ ሁሉም በሀገር ያምራል

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ለእናት ሃገራችሁ አበቃችሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሀን ትጋርዳችሁ !

  • @yordiadis4541
    @yordiadis4541 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ
    @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ 5 ปีที่แล้ว +21

    ዩሁኔ ውሴጤ ነህ

    • @janotube2230
      @janotube2230 5 ปีที่แล้ว

      wustia or kitia......halas

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣር እንካን ለሃገራችሁ ኣበቃችሁ ምርጦች የምወዳቸው ሙዚቀኞች

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว

    ፈሪዎቻችን እንኳን በሰላም መጣች ልንላቹ ወደድን ጀግናችን ሃገር ላይ ሆነው የግፍን ፅዋ ለቀመሱ

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኛ ብርቆች

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ማሬ ሻምበልየ ውይ ውድ አማራወቸ ደሞቸ ጀግናወቸ

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን። ሰላም ገባችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hiwet5
    @hiwet5 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹክ እካን ላገራቹ አበቃቹክ ያገሬ ልጆች

  • @amelew3520
    @amelew3520 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ ሀገራችሁ በሰላም መጣችሁ ብርቅየዎች

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758
    @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 ปีที่แล้ว

    Yhuny yney Mar egzahbher edmena tena ystik amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🏼🙏🙏🏼

  • @addisebelay284
    @addisebelay284 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ በላይ መሀሪ ደገፈዉ የአገሬ እወች ሰታምሪ😘😘😘😘😘

  • @sablayerasewerk7522
    @sablayerasewerk7522 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን እናት አገራችሁ በሠላም መጣችሁ

  • @gebianeshwubie8919
    @gebianeshwubie8919 5 ปีที่แล้ว +2

    Well come to Ethiopia dear Artists

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና ገባችሁ ግን ለማንኛውም እራሳችሁን ጠብቁ እዝላልነት አያስፈልግም።

  • @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
    @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ኢትዩጵያዋ ናችሁ

  • @beletumesfin7753
    @beletumesfin7753 5 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላም ገባችሁ ያለናተ ኢትዮጺያ ባዶነች ምርጥ የአማራ እቁወች

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks God for everything !!!!!!!!!!!!!!

  • @FF-gu5wy
    @FF-gu5wy 5 ปีที่แล้ว

    wowww enbayen ametahew yihunye sewodih eko yasteroye mariyam belilign ahunm euffffff enkuan be selam gebachihulin yegna mirtochi 😍💚💛❤👌

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 5 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን በሰላም ወደ እናት አገራችሁ ገባችሁ የኢትዮጵያ የልጆች ለኛም በአረብ ሀገር ተሠደን ላለን እህት ወድሞች በሠላም ለናት ሃገራችን ያብቃን አሜን ። ኢተዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

  • @hannahz8267
    @hannahz8267 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ሀገራችሁ ገባችሁ

  • @amhara74
    @amhara74 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ተቀይሚለሁ ሳንማ ሂዳችህ የምንሸኛችህን ለማንኛውም መልካም ቆይታ ይሁንላችህ እንኳን ለአገራችህ አበቃችህ መጠንቀቅ በሉ ምክር ነው እንወዳችሃለን

  • @babyabate5761
    @babyabate5761 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው እንኮን በሰላምገባቹህ ምርጥች

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ከ 8 አመት ቆይታ በኋላ ለጥምቀት ልነካው ነው ከ ዋሽንግተን ዲሲ አብሮኝ ዘና የሚል ካለ ስፖንሰር እሆነዋለሁ ከ 18 እስከ 25 አመት የሆነች ሴት ብትሆን ይመረጣል።

  • @elfinishmulatu5098
    @elfinishmulatu5098 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሰ ይላል እንኳን ላገራቺሁ በሰላም አደረሳቺሁ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሠላም ለሐገራቹ አበቃቹ

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቼ😍😍😍😍

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 5 ปีที่แล้ว

    Adame lerasu tikim tesedo be hageru chigir yamahignal lene jegna chigtun lehageru sil yetesedede new ede ketesededachihu 30 emet kehone bederg new?

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒየየምርጦቹአባት እንወድሀለን የፍቅርአባት

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የኢትዮ እንቁዎች እንኳን በሰላም ገባችሁ የገሬ ሰዎች እግዚአብሔር ይከቸላችሁ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ለሀገራቹ አበቃቹ የኛ እንቁወች አደራችሁን እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ ከጎናቹ ይሁን

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደና ገባችሁልን ለቅድስት ሀገራችን

  • @ኢትዮጵያዊነትሱስነው-መ4ኈ
    @ኢትዮጵያዊነትሱስነው-መ4ኈ 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ሰወድህ 😘😘😘😘 እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ
    @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና ገባችሁ ደሞቸ
    ስወዳችሁ እኮ ምን አለ
    ጎንደር ላይ በነበርኩኝ አይ ስደት

  • @saraibro9679
    @saraibro9679 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኮን ለዚህ አበቃችሁ ይሁኔ ወይኒቱን ማግኘት አለብህ ልትርዶት ይገባል

  • @sweet3023
    @sweet3023 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 5 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው እኔስ መቼ ነው ጥምቀትን አገሬ ላይ የማከብረው ይሁኔ አድናቂክ ነኝ እንኩዋን ሰላም ገባቹ

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 5 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ለአብይ አህመድ

  • @ትልቅነበርንትልቅምእንሆና
    @ትልቅነበርንትልቅምእንሆና 5 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም እንኳን ደህና መጣቹ....ነገር ግን ለይሁኔ ንገሩል ወይኒቱ አንዱርን እነዳትረሳት አደራህን በሉልኘ አደራ አደራ አደራራራራራ

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ምስኪን ስደተኞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ሀገራችሁ

    • @maramahmed8991
      @maramahmed8991 5 ปีที่แล้ว

      አንኳደህናመጣችሁለአናትአገራችሁ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

    እራሳችሁን ጠብቁ እሽግም ይሁን ከቤታችሁ ካልሆነ ከማንም ጋር አትጋበዙ ሰው አውሬ ሆኗል

  • @rakdig7579
    @rakdig7579 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ የብዛልህ

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት አገራችሁ ገባችሁ ሁሉም ስቃይ አለፈ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገራቹ በሠላም አበቃቹ ተባረኩ

  • @emsenbelagn9112
    @emsenbelagn9112 5 ปีที่แล้ว

    Sira fet hizib..Azmari genes algeba

  • @ephriephraim3559
    @ephriephraim3559 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአገራችሁ አበቃችሁ!!!

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว

    Enkuan beselam gabachihu Ethiopia lezelalem tinur

  • @emnetemnetemnetkefa4238
    @emnetemnetemnetkefa4238 5 ปีที่แล้ว

    ይሁንልኝዬ እንኳን ደና መጣህ ስወድህ እኮ

  • @rftgg7221
    @rftgg7221 5 ปีที่แล้ว

    ሰወዳችሁ የኔ ጀግኖች 😍😍😍😘😘

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ኢትዪጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳ ደስ አላቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว

    ሻምበልየ ደና መጣህ ሥወዳቹው

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว

    ማህሪ ደገፉው ዋውው እንኳን በሰላም ገባችሁ ሁላችሁም ምርጦች

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው የምንወዳችሁ፣