ቅፃነት | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @aldaam5127
    @aldaam5127 2 หลายเดือนก่อน +15

    ተመስገን ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲራ ተንኮል ሸር በቀል ክፋት የሌለነት ህይወት ሰማሁ በማንም ላይ የከፋ ጉዳት ያልታየበት ድርሰት እንዲህ ተስፋ እሜሰጥ ነገር እንደ መስማት ምን ደስ እሜል አለ ሁሉም የምናዳምጠው ክህደት እና እራስ አዳድ የሆነበት ነው የሁለቱ ጓደኝነት ግልፅነት መተሳሰብ በጣም ደስ ይላል

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን

    • @aldaam5127
      @aldaam5127 2 หลายเดือนก่อน

      ፍቄ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናልን ምርጥ ድርሰቶችን ውብ በሆነ ትረካህ ስለምታካፍለን ፊያሜታ አማሀ ጥሩ ትፅፋልች አንተ ታድስደምመናልህ የጥበብ ብእራቹህ አይንጠፍ. አንድ መፅሀፍ. የዶክተር ዳዊት ወንድም አገኝ አለመኖር የተሰኝምን ትርክልን ከይቅርታ ጋር ድፍረት ካልሆነብኝ ?

    • @rahelyifru
      @rahelyifru หลายเดือนก่อน

      ዋውውውውውው የሁልግዜ አድማጫቹ ነኝ ፍቄ አዶኒ ፊያሜታ አ
      የኔ ምርጥቾ ተባረኩ ቀኔን የምታደምቁልኝ የእንቅልፍ ክኒኖቼ የስራ ሞራሎቼ የናንተን ትረካ እየሰማው የማልሰራው ስራ የለኝም ❤እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ተባረኩ ለምልሙ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @Lulaqueen-z2j
      @Lulaqueen-z2j 24 วันที่ผ่านมา

      ፥😅

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ የሚጣፍጥ ፍቅር ይስጠን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @rahelyifru
    @rahelyifru หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውውውውው የኔ እንቁዎች ፍቄ አዶኒ ፊዩ ስወዳቹ ለስራ ቀኔን ቀን ለእንቅልፍ ምሽቴን ውብ የምታደርጉልኝ በእናንተ ትረካ ነው ተባረኩ ለምልሙልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ thank you so much 🎉❤የሁልግዜ አድማጫቹ ሪች የትረካ አፍቃሪዋ ነኝ ካለሁበት ይድረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቄ ወንድማችን እንኳንም ቻናልህ በሰላም ተስተካከለልህ በእዉነት ስትጠፋ በጣም ቅር ብሎኝ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ዉዶችዬ መልካም ትረካ🥰♥️♥️

  • @HxbdBdbs
    @HxbdBdbs 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እኳን ደሥአለህ ወድሜበዛ ኛው ሳዳምጥ ግራ ነበር የሆነብኚወላሂ እኳንተሥተካከለልህ ደሥብሎኛል በርታ❤❤❤❤

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም ጠዋቴን በአንተ ድምፅ እን ትረካ መጀመር ደስ ይለኛል ፍቄ❤

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉ ፍቄ ተስተካከለልህ ደስ ይላል እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @HiyabQamoNigusse
    @HiyabQamoNigusse 2 หลายเดือนก่อน +4

    Welcome back bro❤

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል እንኩሀንም ተመለስክ

  • @azebhumblot9430
    @azebhumblot9430 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳኝ🎉 ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahlati-ch5nh
    @mahlati-ch5nh 2 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome 🤗🤗🤗🤗🤗🤗ጠፍህብንኮ ፍቄ ❤❤❤❤እንኳን በሰላም ተመለስክልን

  • @gsm9711
    @gsm9711 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቅሳነት እንጂ ቅፃነት የሚባል ስም የለም ታሪኩ ግን 👍

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ፊደል አያጣላንም እታረማለሁ እናመሰግናለን🙏

  • @seli-i3g
    @seli-i3g 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው አነጋገር ዋው❤😍👏

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እህታችን🙏

  • @WubAlem-c8g
    @WubAlem-c8g 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ዋው

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ና የድብርቴ ማስለቀቂያ ❤❤❤❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ፍቄ እንኳን ደህና መጣህ

  • @NuryatolsaNuryatolsa
    @NuryatolsaNuryatolsa 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለአራተኛ ጊዜ አንደኛ እንኳን ደኸና መጣኸ ፍቄ❤❤❤

  • @HadiyaSeid-ki7xe
    @HadiyaSeid-ki7xe 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቄ ስራዎችህ በጣም ደስ ይላሉ በርታ ❤❤

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ፍቄ እንኩዋን ደህና መጣህ በጣም ጥሩ ስአት ነው የመጣህው አመሰግናለሁ ወንድሜ ልዩ እኮ ነህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @saleegziabher9615
    @saleegziabher9615 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቄ አካውንትክ ስለተመለሰ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን🙏🙏🙏🙏 በነገሬ ላይ ፍቄ የአዶኒን ስራ በናፍቆት ነው ምጠብቀው"
    የፊያሜታ ፅሁፎች በአብዛኛው አጨራረሱ የተቻኮለ,የማያሳምን እና ተመሳሳይ ስለሆኑ በጉጉት አልጠብቃቸውም።
    🎉🎉ፍቄ ግን ምንም ብትሰራ ትለያለክ🎉🎉

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወድማችን እጂጉን እናመሰግናለን የዛሬው አስተያየታችሁ ነገ የተሻለ እንድንሰራ ያግዘናልና ሁሉንም አስተያየት በአክብሮት እንቀበላለን
      በፍቄም በፊያሜታም በኔም ስም እጅ እነሳለሁ ክብረትን ይስጥልን🙏

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 2 หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትህ ለእኔ ትምህርት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏 አዶኒ በርታ 👏👏

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@fiyametaamhaክብረት ይስጥልኝ አንቺም በብዙ ተከናወኚ🙏

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመስግናለን❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @LovelyGarden-xt8ct
    @LovelyGarden-xt8ct 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን ፍቄ

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው❤❤❤❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am glad your channel back. I LIKE YOUR POSTS.

  • @sii8474
    @sii8474 2 หลายเดือนก่อน +2

    wooow congra fike mertu sew baga nuuf deebite asiinis

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowo wowowo ሣምቼም አይቼም አላዎቅም እንዳዝ ዬዎዳዱትን የምጋርም ነው በጣም ዳስላል 👏👏👏 እናማሳግናለን 🙏

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም እናመሰግናለን

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለክ ቻናልክ ሰለተመለሰ

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ። በተለይ የናትየዋ ደስታ እሳቸው የወደዷትን ልጃቸው ስላገባ ምርጥ ታሪክ አድርጎታል በርቱልን ። በአሁን ግዜ ሁሉ ነገር ስልችት ባለን ሰአት እንዲህ አይነት ትረካ ማዳመጥ ለሂሊና እረፍት ይሰጣል ።

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን ሰብለ🙏

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 หลายเดือนก่อน +2

    ናፍቀህን ነበር እንኳን መጣህልን❤❤❤

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውውው በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን ፍቄ በተረፈ 👍እያደረጋችሁ

  • @HayatBirara
    @HayatBirara 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄ እንኳንም ተሥተካከለልህ እንኳን ደስ አለህ ብሮ❤
    ታሪኩ ምርጥ እና መሣጭ ነዉ
    እናመሠግናለን ፍቄ
    ክብር ለፀሀፊያችን ወንድም አዶኒ ❤❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልን እህት ሃያት🙏

    • @HayatBirara
      @HayatBirara 2 หลายเดือนก่อน

      @AdonayNigussie 🙏

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትረካ 🥰🥰🥰እነመሰግለን 🙏🙏🙏

  • @ChumruKzo
    @ChumruKzo 2 หลายเดือนก่อน +1

    በስምአብ እዉነተኞ ጓደኝነት ይሆ ነዉ እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደነ መጠህ🎉🎉

  • @bellameetube4256
    @bellameetube4256 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, I’m so glad you are back! We love u Fike. Make sure to set two factory authentication to your account password.

    • @yesewalem
      @yesewalem  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you! አስተካክያለሁ ፈጣሪ ይጨመርበት!

    • @bellameetube4256
      @bellameetube4256 2 หลายเดือนก่อน

      @ Amen

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና በጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለራሴ ሚተርክ እስኪመስለኝ ነው በጉጉት የጨራስኩት ብቻ በሁላችንም ጀርባ ያዘልነው እውነት አለ እናመሰግናለን አዶናይ❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልኝ እህቴ🙏

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back bro❤❤❤ ፍቄ ደስ ይላል ታሪኩ እኝህ ኤርትራውያን እንወድሀለን: and thanks አዶናይ❤❤❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እህታችን🙏

  • @fanalemu
    @fanalemu 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነዉ ❤

  • @Martakumbi
    @Martakumbi 2 หลายเดือนก่อน +2

    welcome feke❤❤

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow እንዲ ነው ማታደል እግዚአብሔር ስፈቂድ 🥹🥹🥹

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላም ላናቴ ይሁን ዎድ ዎጋኞቼ 🤝🤝

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 หลายเดือนก่อน

    Eriterawe malate endazey new proud to be Eritrean ❤

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yehenene sesema Betame Anbahune Fekere Bordere Ylewueme Yemibalowe ❤❤❤ Ewnte Nowe Betame Yamale ❤❤❤

  • @tsgetesfaye858
    @tsgetesfaye858 2 หลายเดือนก่อน +2

    Enkan dehna metah ❤❤❤❤❤

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwane Beslame Mathe Wendeme Bemtakrbowe Terkawoche Betame Nowe Yemiystemrena Lebe Yeminka Nowe Temrhteme Temarbtalhe Tebarke Wendeme Mokshe Nehe Degmo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesihabesha5108
    @mesihabesha5108 2 หลายเดือนก่อน +2

    Enkan dehna metah fke well com back 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ደህና መጣህ ፈቄ ❤🎉❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ብሰላም መጣክ ወንድሜ እደኔ በጉጉት የምጠብቅ ግን ኣለ ይሁን😢 ተመልሽ ወደታች እኮ ነው ማዳሚጠው ብዶዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቀልን ወንድማችን😮😂❤

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 หลายเดือนก่อน +1

    KEBASE ERITREA 🇪🇷ERTRAWITE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v หลายเดือนก่อน

    ታሪኩ ወድጀዋለው❤

  • @myselfselamawiself742
    @myselfselamawiself742 2 หลายเดือนก่อน +1

    Menaw sew hulum endazi ayenat heyewat benor gatin kanihu ba enasu 😢😢😢❤❤❤❤

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እህታችን🙏

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @misegadisa9588
    @misegadisa9588 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤👍🏻

  • @DagmawitHaile-jg2ed
    @DagmawitHaile-jg2ed 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tamasgane

  • @Qmt-i7z
    @Qmt-i7z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nq หลายเดือนก่อน

    Melikam meserat lerasi nw yemesegan nw 🤲

  • @AmiraAlhabash-d2u
    @AmiraAlhabash-d2u 2 หลายเดือนก่อน +1

    أحلن فقي

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 2 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍

  • @ff770F
    @ff770F 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @Sensintayehu-ye9me
    @Sensintayehu-ye9me 2 หลายเดือนก่อน +1

    Batem batem dasse yali ❤❤❤❤

  • @Combeshtato
    @Combeshtato 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kesanet means ERKATA.

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln6191 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣክ ወድማችን ፍቄ ጥያቄ አለኝ ለቤተሠብ ብለን የማናፈቅረው ሠው ማግባቱ አግባብነው ብላቹ ታሥባላቹ ቢያሥ ለቤተሠው ብለን ያንን ሠው ለመውደድ5አመት ሞከርን ግን ሊሆን አልቻልም ግን ከባድ ነው እኳን አብሮ መኖር በሥልክ እኳን ከባድ ነው ምክራቹ ፈልጋለው😢😢

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣህሌን ፍቄያችን 🎉❤

  • @haregtewelemedhin-zr7ne
    @haregtewelemedhin-zr7ne 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቅሳነት ለማለት ነው??? ቅፃነት ኣይባልም?

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንታረማለን 🙏

    • @haregtewelemedhin-zr7ne
      @haregtewelemedhin-zr7ne 2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ፁሑፍህ ደስ ይላል❤🙏

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@haregtewelemedhin-zr7ne አመሰግናለሁ እህቴ ክብረትን ይስጥልኝ🙏

    • @haregtewelemedhin-zr7ne
      @haregtewelemedhin-zr7ne 2 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @bellameetube4256
    @bellameetube4256 2 หลายเดือนก่อน +1

    What’s the backup account?

    • @yesewalem
      @yesewalem  2 หลายเดือนก่อน +1

      Kehabesha

    • @bellameetube4256
      @bellameetube4256 2 หลายเดือนก่อน

      @@yesewalem thank you 🙏🏽

  • @fekertam
    @fekertam 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚዘጋ ነው ኤርትራ ምናምን

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን👍

    • @LuwamMehari-ef1kf
      @LuwamMehari-ef1kf 2 หลายเดือนก่อน

      ኣንድ ነገር ይዝጋህ/ሽ 😌

  • @HadiyaSeid-ki7xe
    @HadiyaSeid-ki7xe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaButa
    @BezaButa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤