ደጃዝማች ማሩ አካሉ (ማሩ ቀመስ ደንቢያ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 6 ปีที่แล้ว +17

    አማራየ አላህ ያደለን በሰሜን በደቡብ በምእራብ በምስራቅ ሁሉም በእውነት የታነፀ ምርጥ ማህረሰብ ጀግናየጀግናዘር በርቱልኝ ውዶቸ

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 6 ปีที่แล้ว +8

    አገሬ ደምቤያ ፈንጃ ማርያም የናቴ አገር።
    ታሬካችን ህያው ነው።
    እናመስግናል
    በርቱ

    • @amti6281
      @amti6281 6 ปีที่แล้ว

      ፈንጃ ማሪያም

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +3

    የቆላድባ ትዝታየ ከ19 አመት በፊት፣ጋራ ከነፋይሰል ጎበዙ ተማሪ ሰፈር ተከራይተን፣ቁርስ መዲና ቁርስ ቤት ነጭ ዳቦ ገራሚ ወተት ጋር በልተን ከክፍል ጓደኛ ሙና የባለቤቱ ልጅ፣ድርማ ዋኝተን ከነብርሀኑ አለሙ በስተጀርባ፣ዋንዛየ ጠጅ ቤት፣አስተዳደር አጠገብ የነ ይበልጣል አባት ታዋቂ ሀብታም የነበሩ፣አባ ጀግኔ ስጋ በምጣድ ተቆልቶ ተቆልሎ ሲመጣ ፉል ከሰላም ቁርስ ቤት አጋጭተን ስንበላ፣በጃጓር ነብሱን ይማረውና ዋሴ ወደ ጯሂት ሲወስደን ረዳቱ እሙሀይ(ጌታቸው) አሊ ሀሰን ጠማማ ጉንጭ ጫት ማይለየው ሰትድ ሞልቃቃው፣ሙስጦፋ ሀሰን ነቄው ኡስማን? ዝተቱ ልጅየው በበርመከል ማር ይከዝናል ይባላል ሀሀ። ሁሉ ሞልቶ ድርማ መነሀሪያ ፈረንጅ የሚመስሉት ባኒ ሚሸጡት ሙስሊሞች አራት በአንድ ብር ፍርድ ቤት የመጣ ጯሂት ጎርጎሬ ለቤተሰብ ገዝቶ አንጠልጥሎ ሲመጣ፣ፍርድ ቤት አካባቢ ራቦል ፀሀፊዎች በተራው ሲቀመጡ፣ወክ ለመብላት ጭሎ ማሪያም ስንሄድ፣ወደ አንደኛ ደረጃ ግትር ሜዳ ቀዝቃዛ ንፋስ ስንቀበል የጯሂት ጭነት። መኪና አቧራው፣እሁድ ከስአት ወደ ቆላድባ ስንመጣ ወይም አርብ ከስአት ስንመለስ በአባ ግርማይ ዳኮታ ሽንብራ እሸት ጃንጓ ላይ ቆርጠን በሩጫ ስንይዛት፣የአይምባን ጌሾ ቅዳሜ ጠዋት ዳኮታ አምጥታ ጯሂት ላይ ስትዘረግፈው የጭልጋን ዝንጅብል።ብዙ ነው ትዝታው ጋሽ ጥላሁን ማትስ መምህር በየወኑ ጋንጋሮ ጫማ ሚያስወለውል ናይቅ ጃኬት ማይቀይር ግን ሁሌም ንፁህ።ሰናይት፣ግዛቸው፣መሀሪ፣ጥላሁን፣የክፍሌ ጓደኞች፣የነያሬድ መንግስትአብ ፎቶ ቤት።

    • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
      @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 6 ปีที่แล้ว

      ጌሾውን ካልክስ ከሮቢት የሚመጣውን ጨምርበት ፣አቦራውን ካልክም ወደ ሰቀልት ክፍል ክረምት ወራት ያለውን ጭቃም አትርሳ፣ድርማ ዋኝተን ካልክም የመጠጥ ውሀ አለመኖሩን አንድ ጀሪካን ውሀ አንድ ብር መሆኑን አትርሳ !!

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว

      @@ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ አንድ ብር የት ላይ ነው? ትቀልዳለህ እንዴ ጯሂት በግርባ ተጭኖ ሚመጣው ስንት እንደሆነ ጠይቅ፣አቧራ ያልኩት ያው ትምህርት በጋ ነው ለጭቃ አማ ማንብሎት ግትር ሜዳ የሩዙ ማሳ

  • @danielnagado4647
    @danielnagado4647 2 ปีที่แล้ว

    ታሪክ ስላሳወቃቹህን በጣም እናመሰግን አለን ለምለሚቱ ደንቢያ ሀገሬ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +8

    ደቢያ ሲባል እሰማለሁ በዘፈን ስላሳያችሁኝአመሠግናለሁ!!!

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 6 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ ማሩ ቀመስ ደንቢያ ኑሪልኝ

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
    @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 6 ปีที่แล้ว +6

    ግራ አዝማች ስለሚለው ታሪክ እስኪ ንገሩን ቅድሚያ አያቴ ግራ አዝማች ነበሩ።እናመሰግናለን ጥሩ ታሪክ ነው እኔም የማሩ ቀመስ ደንምቢያ ልጅ ነኝ ቆላድባ

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว +3

      ውይ ማር ያገሬ ልጅ እኔ የደጅ አዝማች ማሩ ዘር ነኝ የቴድሮስ ጭምር

    • @amti6281
      @amti6281 6 ปีที่แล้ว +1

      የደምቢያ ፍሬውች የድርማን፣ የመገጭን ፣የከቹሃን ፣የጋቤኩራህን ውሃ ጠጣቹሁ ነዋ ያደጋቹህ ሰላም ሁኑልኝ

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว +1

      @@amti6281 በትክክል ታዲያ ምን ታደርገዋለህ ድርማ መለስ አሁን የእሳት አውድማ እያደረጓት ነው የሰቀልት ጀግኖችን ለማጥፋት ወያኔ በሰጠው የቤት ስራ ህዝባችን አቃጠሉት ግን ፈጣሪ ይታደግን

    • @amti6281
      @amti6281 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ቤተ-ኤልአሜን በጣም እንጅ የማናቅው ጉድ እኮ የመጣብን ሰናድግ ቅማት ነው ፣አማራ ነው ተብለን አላደገንም ግን ሕዝቡ ማሰተዋል ነበረበት ሆንተብሎ ጎንደርን ለማጥፋት የተሳብ ዘዴ መሆኑን አቅወ ሀሳባችውን ማክሽፍ ነበረባቸው

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +2

      ቆላድባ ተምሬአለሁ የጯሂት ልጅ ነኝ፣ብዙ ባላባት ነበሩ ቆላድባ።አባ ጨቁን አባ አጣናው። ሙስሊሙስ ቢባል።!

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว +7

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቤተሰቦቼ የነገሩኝን ታሪክ በሙሉ ቁጭ አደረግልኝ እኔ የነቴድሮስ ዘር ነኝ በጣም የሚገርም ልጅ ነው

  • @መሻአላህየአላህከተጠቃሜወ
    @መሻአላህየአላህከተጠቃሜወ 6 ปีที่แล้ว

    ማሩ ቀመስ ሀገሬ ናፈከኝ

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 6 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for the wonderful history It's my hope this historic site is protected 💜💓💚👍

  • @keberkeber5233
    @keberkeber5233 6 ปีที่แล้ว

    እዉነት፡ደሥ፡የሚል፡ታሪክ፡ነገራችሁን

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 6 ปีที่แล้ว

    Taricun.bedenb.ketlubet

  • @fatotosaaccount4757
    @fatotosaaccount4757 6 ปีที่แล้ว +1

    BRAVO selam Tanks

  • @yeznaapp205
    @yeznaapp205 6 ปีที่แล้ว

    ሀገሬሰላሙን ይስጥሽ ጠላትሽን እግርሽስርይጣለዉ የነገስታት ሀገር የታሪክ ባለቤት አረሀገሬ ጎደርስማዳ ጋይት እዴነዉ ወገራ ደቢያና ጠለምት አጅሬ ወልቃይት ለጠገበዉ ጥይት ለራበዉ እጀራ ሀገሬ ጎደርናዉ ስሜን ጃንአሞራ።

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድማችን አቫቶች የነገሩን አተም አስታወስከኝ እግዛብሔር አገራችን ከወያኔ ይጠብቅልን

  • @aliyasatanaw6459
    @aliyasatanaw6459 6 ปีที่แล้ว +2

    Thank you guy's,this is our history

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 6 ปีที่แล้ว

    Gonder Gonder ye jegnoche hager.Hulame selamshe yebza telatoicheshe yewdemue

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 ปีที่แล้ว

    Lelelelele mama Gonder damba

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
    @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 6 ปีที่แล้ว +2

    Honey denbemby 🇲🇱🇲🇱

  • @mekiya9405
    @mekiya9405 6 ปีที่แล้ว +3

    ታራክማወቅጥሩነዉእናመሰግናለንበርቱወንዲሞቸአሁንማእሚያጠግብሳይሆንእየሰረቀየሚያስለቅስነዉያለዉ

  • @alewyg5303
    @alewyg5303 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowww

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 6 ปีที่แล้ว

    Emy.denbeya.

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 ปีที่แล้ว

    በውነት ስንት ያልተነገረ ታሬክ አለንኮ ቦታውንም ስላሳየችሁን Atv enmsgnlen ታሬክን ይጠብቃል የአማራ ህዝብ

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ እናታለም ጎንደር ሁሉን የሰጠሽ ያአደለሽ እኮነሽ ታዳ ምን ያአደርጋል ዳር ደበርቸውን አስከብረው አገር እንዳልጠበቁ ሁሉ የአገርን ስም ያአስጠር ጀግኖች እንዳልነበረን አሁን የማንም መፈንጫ ሆነቸ አረ እንመይሰው ካሳ አረ እነ አፄ ቴድሮስ ቀና በልው እና ተመልከቱ እናታለም ጎንደር እራሳን አማታል አየ ወይኔ አረ በስንት ላልቅስ በስንቱ ልናደድ

  • @fatotosaaccount4757
    @fatotosaaccount4757 6 ปีที่แล้ว

    BERTA ✊✊✊✊✊✊✊✊☝💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙😙

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 6 ปีที่แล้ว

    Yeenate.agr.denbeya.welelaw

  • @Gg-ps2ft
    @Gg-ps2ft 6 ปีที่แล้ว

    ዘር ትሁን ጎንደር የታሪክ ብዙ ናት

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 6 ปีที่แล้ว +3

    ተበራቱ ወደሞች አማራ የስራ ትን ሀገር እዳልስራ እየተደርእየተስደበነው

  • @samera9377
    @samera9377 6 ปีที่แล้ว

    wowwwmarf

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥሉት እንዳትተውት

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 ปีที่แล้ว

    ወያኔ አመድ ዱቂት ሁን ስቱን ሰረቀ