ከላይ ያለ ሰው ወደታች አይውረድ// በመጋቤ ሐዲስ አባ ገ/ኪዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
    ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

ความคิดเห็น • 210

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛለወት ቃለ ህይወትን ያሰማልንአሜን አሜን አሜን 👏👏

  • @user-ds9ns3ly2f
    @user-ds9ns3ly2f 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎዎትን ዘመነዎትን ያርዝምልን ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @monamonat5tr315
    @monamonat5tr315 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው በእውነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፈቃዱ ይሁልን አሜን

  • @mesfintefera3982
    @mesfintefera3982 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች
    ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የማይጠገብ ትምህርት ነው

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 5 ปีที่แล้ว

    በስመአብ አባታችን እያዝናና እንደ ዋዛ ለህይወት የሚሆን ምግብ ነው የመገቡን እባክህ አምላኬ በጆሮአችንን የሰማነውን በልባችን አኑርልን አስተዋይ ልቦናም ስጠን የቅዱሳን አምላክ ስሙ ይባረክ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒❤️❤️❤️

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የአልአዛር አምላክ የእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ና እርሱ በምሕረቱ ይቅር ይበለን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 ปีที่แล้ว +35

    ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄርን እንዴት ብዬ ላመስግነው እናንተን የመሳሰለ ለሰጠን ጌታዬን ይክበር ይመስገን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @mesfintefera3982
    @mesfintefera3982 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን፨

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 ปีที่แล้ว +1

    ላባታችን እድሚያቸውን ያርዝምልን ከአደበታቸው የሚወጣው ቃል እድ ማር አቀላጥፉኝ ይላል

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Abetu egziabher hoy mastewalen sten Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +15

    የእኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር እድሜና ፀጋወትን ያብዛልኝ ወይኔ ብስማቸው ብሰማቸው አልጠግብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በፆም በፀሎት እንድንበረታ ወላድተ አምላክ ትርዳን መልካምን ስራ ስርተን በአምላካችን ቀኝ እንድንቆም በቸርነቱ በምህረቱ ብዛት ይርዳን አሜን አሜን አሜን

    • @selamworkye3646
      @selamworkye3646 5 ปีที่แล้ว

      አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን ሉኡል እግዚኣብሔር ምህረቱ ያብዛልን

  • @user-mw3yv4rd2o
    @user-mw3yv4rd2o 5 ปีที่แล้ว

    ከላይ ያለ ሰው አይውረድ ይህ ለኔ ነው . ማለዳ ስነቃ ዘምሬልህ ማታ ግን ሌላ ነኝ ቃልህ ያለወጠኝ ያልቀየረኝ ጌታየ እኔ ማን ነኝ .ጨልሟል ዙሪያየ ምይዘውን ነገር አጥቻለሁ የድሮ አይደለሁም የኔ ጌታ ዛሬ ደክሜአለሁ

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይ ትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-br5ur2qe6d
    @user-br5ur2qe6d 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ለተወዳጂ አባታችን💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-qj6uc9kw2u
    @user-qj6uc9kw2u 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት አሰማልን አባታችን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +13

    *እግዚአብሔር ታላቅ ነው💒 አሜን💒 ቃል ሂውት ያስማልን አባየ የ በፁልትታችሁ አስቦኝ!*

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j 5 ปีที่แล้ว +9

    ውድ አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወደ እኛም እንዲደርሰን ላደረግህ ውዱ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 4 ปีที่แล้ว

    Amen qal hiwet ymesgen amen ♥️♥️♥️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zewdewake2632
    @zewdewake2632 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachi kalehiyiwet yasemalin

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያዋሮስልን

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት በጸሎትው ያስቡን አሜን
    ጌታ ሆይ አድነን

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 5 ปีที่แล้ว

    Bewenet Abatachen kalehiwet yasemalen betam yemigerem temehert new bedeme betsega yetebekelene Amen

  • @zelalemtenaw2096
    @zelalemtenaw2096 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ህንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ፍጣሪ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 ปีที่แล้ว

    እንደ ጤፍ እንጀራ ቢናገሩ ቢናገሩ የማይጠገቡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @salamriachy3170
    @salamriachy3170 2 ปีที่แล้ว

    አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏

  • @rozazariun5291
    @rozazariun5291 5 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ፣ትኑር፣ለዘላለም፣አሜንአሜንአሜን

  • @sabaneshworku5819
    @sabaneshworku5819 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan la,abatachin baxam inamasaganalan wanidimachin ⛪😭🇨🇬🙏

  • @saas6026
    @saas6026 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว

    አይነልቦናችንን ያብራልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ll1lp8xv6r
    @user-ll1lp8xv6r 5 ปีที่แล้ว +5

    ደስስስ የሚል ምግብ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @fatiyahuseen8202
    @fatiyahuseen8202 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen amen amen abatach kal hyewetn yasemaln bedmie betsegaw abzto yanurln🙏⛪🙌🙏⛪🙌 !!!

  • @samiraamira9609
    @samiraamira9609 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልዮት የስማልን

  • @yohannesberihu4792
    @yohannesberihu4792 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሂዉት ያሰማን አባታችን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለአገራችን ይህ አሜን አሜን አሜን

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher mertune yisten💚💛❤️

  • @user-lq6ml3iw9j
    @user-lq6ml3iw9j 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaile hiwot yasmalen le aba gebere kidan ergem edma ystilne Egizabher

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 5 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይርዳን ከኃጢአት እንድን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk หลายเดือนก่อน

    ቃለህወትያሰማልን

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እትዮጵያ ትቅደም አሜን አሜን አሜን

  • @topshop6145
    @topshop6145 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwat yasemalin

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn kale hiwot yasemalen egzabeher yibarkin abba

  • @user-dm7jn2lt1m
    @user-dm7jn2lt1m 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !
    የቅዱሳን አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋራ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን የአባታችን ትምሕርት ላክልን በእውነት ተግሳፁ ብቻ በጣም ደስ ይላል

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 5 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @benibeke23
    @benibeke23 5 ปีที่แล้ว

    kele hiwet yasemalin.mengiste semeyat yawursilin.amen

  • @user-eq6jv4mw4b
    @user-eq6jv4mw4b 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !! ለእኛም ማስተዋልን ያድለን የተማርነውን ወደ ተግባር እናውለው ዘንድ ቅዱሳኑ ይራዱን። ድንቅ ትምህርት አስተምረውናል አባታችን ጸያሔ ፍኖት የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ አላቸው ብናነበው በእጅጉ እንጠቀማለን።

  • @amennigussu4846
    @amennigussu4846 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደርሶ ያለ አባት አያሳጣን ፈጣሪያችን። የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @asafuyared7772
    @asafuyared7772 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ እመቤቴ ሆይ ተዋህዶን ሠላምን አምጭልን አሜን፫

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ይብዛሎት🙏🙏🙏

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin

  • @almazenegus1956
    @almazenegus1956 5 ปีที่แล้ว

    amelaky hoy ortodox haymantachn.tebkeln hortodox.eske zelalm senta tenoralch abatachn.kal hiwote yasmaln amen amen amen

  • @alamhilwa2397
    @alamhilwa2397 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @alemtakele9955
    @alemtakele9955 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው የእውነት አጥት የሚለመልም ትምህረትነው ዘማሪ ዲቆን ልኡልሰገድ በጣም እናመስግናለን እመብርሀን እድሜከ ጤና ትስጥህ

  • @user-dw9un7vx3j
    @user-dw9un7vx3j 5 ปีที่แล้ว +4

    የአባ ኪዳነ ትምእርት በእውነት ልቤን ስብር ነው እሚያደርገው እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን ሌላ ምንም አልልም
    ወንድማችን ልዕል ሠገድ እናመስግናለን አዳዲስ ስብከታቸውን ላክልን????

  • @natinaelwolde781
    @natinaelwolde781 4 ปีที่แล้ว

    Abatachi Kale Hiwot Yasemalin

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ቤተክርስቲያንን አስብልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አባታችን ⛪🙏

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 5 ปีที่แล้ว

    Abetu getaye liben 💔💔💔💔💔🕯
    Le egzabeher kibat kirstosi hoy ka bich lich alem sirsawiregn getaye👉✝️

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    አባታን በረከቶ ይየርብን እወዶታለሁ ሺ አመት ኑርሉን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የሰማነው ስላሳ ስልሳ መቶ እንድንፈራ ይርዳል

  • @mekdeshaylemariyam3915
    @mekdeshaylemariyam3915 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ይጻፍል ሰምተ 30 60 100 እድናፈራ ይርዳን

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwete yasemalene

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 ปีที่แล้ว +6

    Kalhywet yasemaln Abatachn Yagelglot Zemenachhun Yabzaln Amen, Amen Amen🙏🙏🙏🙏
    Tewahedow Le Zelalem Tnur ,

  • @fekadutsegaw8097
    @fekadutsegaw8097 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselign

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @user-gc7ov5ug7v
    @user-gc7ov5ug7v 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ለአባ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እኛንም በአንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

  • @biniamkifle3574
    @biniamkifle3574 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @edengebreweld1431
    @edengebreweld1431 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalie, Abatachin edmie ena tiena ystiln

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ሕይወትን ያሰማል

  • @fekadutsegaw8097
    @fekadutsegaw8097 4 ปีที่แล้ว

    Aba kale hiwot yasemalen yagelgilot zemenewon yarezimilen be telotewe ayeresewen aba.

  • @user-vp7ei2ye4p
    @user-vp7ei2ye4p 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አምላኬ ልቦና ስጠኝ

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-il9ct8ho8j
    @user-il9ct8ho8j 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marie9698
    @marie9698 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባያችን

  • @ritakourtbawi3682
    @ritakourtbawi3682 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሄወት ያሰማ ለአባታችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yetesfawanmidr972
    @yetesfawanmidr972 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetn yasemaln abate

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 ปีที่แล้ว

    አባ ገብረኪዳንን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው:: ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን በልባችን ያሳዲረልን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen Aba

  • @haregalem4355
    @haregalem4355 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያበዛለዉት

  • @mesfintefera3982
    @mesfintefera3982 3 ปีที่แล้ว

    Fetari Ortodocsnina Ethiopian yibark

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 2 ปีที่แล้ว

    Aba. Edmea tina ystwott. Tewahdo. Lezelalem tinurr. Egzabhir. Ykbrewatt

  • @almazhaile9096
    @almazhaile9096 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemaln Abatacihn

  • @woinshetshefraw4655
    @woinshetshefraw4655 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን እድሚ ጤእነ ዬስጥልን