መድረክ ላይ እየዘፈንኩ ውስጤ ጥያቄ ነበረው !የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 4 หลายเดือนก่อน +36

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @mube8885
      @mube8885 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ❤❤❤

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 4 หลายเดือนก่อน +46

    ወይ መታደል በእግዚአብሔር ቤት በምስጋና መኖር ትውልድማ እንዲድን አይፈለግም መጥፎ ነገር በማየት ነው ጊዜችንን የምንጨርሰው አምላክ ባንቺ ልብ እንደገባ በሁላችንም ልብ ይግባ የኔ ቆንጆ እንደተመኘሽው የሰው ልጅ በሙሉ ወደ ቤቱ ይግባ

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 4 หลายเดือนก่อน +42

    አስቱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እመብርሃን በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 หลายเดือนก่อน +28

    ቸሩ መድሀንያለም እሚሳንህ የለምና ሁላችንም መልሰን😢😢በርች እህታችን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 4 หลายเดือนก่อน +11

    በእዉነት እኛ የተዋህዶ ልጆች ልናበረታታት ያስፈልጋል😢

    • @esheteyemaryamlijeshete2031
      @esheteyemaryamlijeshete2031 4 หลายเดือนก่อน +1

      Way eya mach manfsauen mabertatat noroben piranku lay geze yachenen eyatefan abezayochachin ewnet egezabher lebona yestan😢😢😢😢😢

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 4 หลายเดือนก่อน

      Anchi kelefelefe pentea esune lahasateghie nabeyate negeryachwu yasgaremuta lege

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 4 หลายเดือนก่อน +15

    ውይይይ በማሪያም ክፈቺ እናበርታታሻለን የኛ ጀግና ላንቺ የደርሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከተከፈተማ ቆየ እሚበረታታ የለም እጂ

    • @RahilAkillu
      @RahilAkillu 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-ij3hp5xd8m አሁን እናበረታታለን እኔ አሁን ነው ያወቅሁት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 4 หลายเดือนก่อน +12

    ዘማሪት አስቴር ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 4 หลายเดือนก่อน +23

    ❤ በርቺ ከባድ ነው ጉዞው ጌታ እግዚአብሔር እመቤታችን ቅዱሳን ሁሉ ይርዱሽ

    • @mube8885
      @mube8885 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤አሚን ❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 หลายเดือนก่อน +12

    የሰው ልጅ በገባው እውነት በገባው እውቀትና መረዳት በገባው ልክ አይደል የሚኖረው አሰቱ የተረዳሽውን እየኖርሽ ሰለሆነ ደስ ይላል በርቺ ድንግል ማርያው ህልምሽን ሁሉ ታሳካልሽ መሲዬ እናመሰግናለን።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 หลายเดือนก่อน +12

    የሰው ልጅ ሁሉም የተፈጠረዌ ለመመስገንነው።።።ዘፈን መጨረሸው ሲኦል❤❤❤😢እኛ ከንናገረ በላይ መፀሀፍቅዱስ አብቡ❤❤❤😢😢እህታችን አስቴር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅኒሼሽ

  • @yalem2598
    @yalem2598 4 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ወደቤቱ የመለሰሽ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 4 หลายเดือนก่อน +12

    አስቱዬ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ደርባባ ስወዳት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የተፈጥሮ ውበት እዴት ያምራል ❤

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 4 หลายเดือนก่อน +6

    እህታችን እማምላክ ትርዳሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 4 หลายเดือนก่อน +6

    በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤
    እች አለም ኩንትራት ናት መች እንደምንሔድ አይታወቅም
    እስከዛው ፈጣሪያችን እያመሰገነ እንኑር

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 4 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 4 หลายเดือนก่อน +10

    ታድለሽ ምን ብትመረጪ ነው ከአለማዊ በጥዋት አንስቶ ወደ መንፈሳዊ ያመጣሽ በርች አስቱዬ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እህታችን ተባረኪልን ረዥም ያገልግሎት ዘመንን ይስጥሽ ከእድሜና ጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብ በቤቱ ያጽናሽ አሜን

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነትካንቺብዙእንማራለን ያገልግሎትዘመንሽይባርከው

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 4 หลายเดือนก่อน +10

    እውነቷን እኮ ነው በአንድ ጆሮ ስምተን በአንዱ ማፍስስ ነው ብቻ ልብ ይስጠን ተስፋ አትቁረጭ አስቱ አንችን የለወጠ አምላክ እኛንም ያስበን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ

  • @aster3798
    @aster3798 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር እኳን እረዳሽ እህቴ

  • @beshewatedla9484
    @beshewatedla9484 4 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን አምላክ ወደራሱ መለሰሽ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ መሲ ቅመም መሲቅመም አስቴር እውነት ነው አገራችን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያን ሰላም ይሆንልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @century9852
    @century9852 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ አሁን መጸሃፍ ቅዱስ በደብ አብቢ ፤ ጠካራ ሁኝ እግዚአብሔር ካች ጋ ይሁን

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚሀብሄሮ ይመስገን።እመቤቴ ማርያም የምታምንያት ሁል ግዜ ከፊትሽ ትቅደም እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን መድሀንያለም።

  • @rozinahaile
    @rozinahaile 4 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነዉ ምስጋና ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaamm-nm3jx
    @amaamm-nm3jx 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw 3 หลายเดือนก่อน

    አስቱ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @geez2115
    @geez2115 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህት አስቴር ሰላምሽ ይብቃ ባለሽበት🙏

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እግዚያብሄር ይመስገን
    እኔ እራሱ የድምፅ ተሰጦ አለኝ ግን እግዚያብሄርን እፈራዋለሁ አከብረዋለሁ እንጂ ከሀረብ ሀገር አረንቋ መዉጫዉ መንገድ ብወዳዳርስ በሙዚቃ ህይወቴ ይስተካከል ይሆናል እላለሁ ።ግን ደሞ አልችልም ፈጣሪዬን ስለምፈራ እና ደሞ ሰዉ ሆኖ ቢያንስ ፈጣሪያችን ከ አስራ ሁለቱ ትዛዛት ቢያንስ አንዱን ቢቻል ሁሉንም ትዛዛት ብናከብር እኮ ዛሬ ፈጣሪን ባላስከፋን ነበር።
    እና እኔም ዘማሪ ብሆን ደስ ይለኛል ምክኒያቱም ትክክለኛ እረፍት ያለዉ ከፈጣሪ ነዉና ስለስራዉ እግዚያብሄር ይመስገን። ❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፈጣሩ የሁላችንንም ልብ በበጎ ነገር ይስበርልን 🙏🙏🙏

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገባው

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው አስቱዬ ❤❤❤❤

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 4 หลายเดือนก่อน

    በዚህ መንገድ መጣሽ ደስ ብሎኛል መልእክትሽን እንቀበላለን

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱ በጣም ነበር የምወድሽ፡ እናያለን እናበረታታሻለን በአንዴ ተስፋ አትቁረጪ የኔ ቆንጆ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ይሰብስበኚ አንችን የሠማ አምላክ እኔን ባሪያውን ልጁ ያርገኚ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ይችላል እኛ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እኔንም ከሚካብ ከጠፍር ቀለም ቅንድም ከመላጨት ቡና ረከቦት ስር ከመቀመጥ እንዲሁም ከመጠጣት ስልክ መውራት ጦንቃይ ቤት ከመሄድ የዘፈን አይነት ማዳመጥ መዝፈን አውጥቶ ጸሎትኛ መዝሙር ዘማሪ አረገኝ ክብርና ምስጋና ለኀጋይዝተ አለም ለቅድስት ሥላሴ ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 หลายเดือนก่อน

    መታደል እግዚአብሔር በቤቱየተጠራ

  • @genetgirmaye6219
    @genetgirmaye6219 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ

  • @Hana-rb9kw
    @Hana-rb9kw 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ መታደል እውነት እግዛብሄር ይወድሻል በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 4 หลายเดือนก่อน +3

    አስቱዬ አለም ፀባዮአ ነው እንደዚ መሆን እነ በዛወርቅ እነ አቦነሽ አድነው እነ ማርታ😍አታያቸውም ልጆቻቸውን እያሳደጉ በሰላም በመዝሙር እያገለገሉ ነው እና አትደነቂ አለም ወደ ብልጭልጭ ምትዞረዎ እኛ ደሞ አለን😍በዩቱብ ያኔ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ከልጆችሽ ጋ ትሰግዱ ትፀልዩ ነበር ከዛ ጠፋቹ ያው አይመችም ከልጅ ጋ የሚረዳሽ ከሌለ ለቴክኖሎጂ ብዙዙም ካሎንሽ እንደዚ ነው አሁን ግን ወንድምሽ ካገዘሽ ነይ እኛ በማየት በላይክ አለን😍👏

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 4 หลายเดือนก่อน

    መስዬ ሊኩዋን አስቀምጭልን የኔ መልካም

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቆጆ አሰቱ እንኳን ደና መጣሺ

  • @sameri424
    @sameri424 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ መታደል ❤ተባረኪ

  • @kon9394
    @kon9394 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ❤❤❤❤

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ

  • @SaraFetene-gt2kc
    @SaraFetene-gt2kc 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስቲ ደህናነሽ አባዶ መድሃኒአለም ጠፋሽ
    ሰፈር ቀየርሽ ወይ
    እኔ በጣም እወድሻለሁ ።

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 4 หลายเดือนก่อน +3

    አስቴር ግርማ ድንግል እመቤቴ ብላችሁ ገብታችሁ ስብስክራይብ አድርጉዋት አበራቷት የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @tigSha
    @tigSha 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሽ

  • @woine123
    @woine123 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በእግዚአብሄር ስርአት በቤቱ መኖር የሚሰጠውን ሰላም እና ደስታ የሚያክል ምንም የለም:: ባዶ ቦርሳ ይዤ እየወጣሁ በደስታ በኩራት ስሜት እንጂ ምንም የማጣት ጭንቀት
    የለም:: ተኝቼ እንቅልፍ ሲጣፍጥ ደሞ አያልቅም!
    ሁል ግዜ እንደልጅ ሰላምና ደስታ ብቻ ነው::
    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን::የመስቀል ስር ስጦታችን እናታችን ወላዲተ አምላክ ሳትጠየፈኝ ለዚህ ያበቃችኝ አማላጄም ምስጋና ይገባታል::

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 4 หลายเดือนก่อน

    ኧሰይ ኧንዴት ደስ ይላል ኧንኳን ለኧዚህ በቃሸ ❤❤❤❤

  • @Nahommeku-x7i
    @Nahommeku-x7i 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔንም እዳቺ አምላክ ወደ ቤቱ ያስገባኝ አለም ከቱ ናት

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 4 หลายเดือนก่อน +1

    Asete sewedeshe yene felekeleke esey yedeGele Mareyame wedge adereGeshe medaneyaleme asetey❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ
    @ኤፍታህአመተኢየሱስ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ስንት አመት በመንክራት መላኣክት በመምህር ግርመማይ ወንድሙ ነው የተቀየርኩኝ ብለሽ ነበር

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @lidyayismaw
    @lidyayismaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yene gobez berchi❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yemasegan ❤❤❤❤

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 หลายเดือนก่อน

    አለባበሽችን አስተካክይሁእንዚጥሩነው

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 4 หลายเดือนก่อน

    Sile hulumi negeri egzabiher yemesigen ♥️

  • @TseguTsegu-v9l
    @TseguTsegu-v9l 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንባይመጠብኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AregashMeresa
    @AregashMeresa 4 หลายเดือนก่อน

    Esey ellllllel yene Mar

  • @nigatukeleli9127
    @nigatukeleli9127 4 หลายเดือนก่อน

    Egzhber yards Aster girma

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 หลายเดือนก่อน

    አስቴር አብረን መሰረተ እድገት ትምህርት ቤት ተምረናል እኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aster Etadel new fetari ye barkeshi

  • @menamulugeta1370
    @menamulugeta1370 4 หลายเดือนก่อน

    Weyne aygermem semonun endihu yechi lej gen yet tefach eyalku sasebat neber selayehush des belognal Astuye fetari degemo kene betesebsh ekef degef aderego bebetu yanursh🙏

  • @Berara2
    @Berara2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @የኛቤት
    @የኛቤት 4 หลายเดือนก่อน

    መሰረትግን አስመሳይነሽ የካሜራ ጥሩሰዉ እስኪ እደኔ በዉስጥ ፅፋችሁላት አመታት ያስቆጠራችሁ ካላቹሁ ፃፉሊኝ??እኔ አንዲት ጎሮቤታችን ሊጃቼዉን ለማደጎ ሰተሁ ሁሌ ያለቅሳሉ ሊጁደግሞ አድጎ እስፖርተኛሆኖ በየሚዲያዉ ይታያል እና እናትዬዋ ሁሌ እያለቀሰች ማየት ሲያቅተኝ ወደመሰረት እድትደዉል ነግራት በቴሌግራም ላኪሊኝ ብላት ሁሉንም ማስረጃ ልካ አይታ እንደዉልና ትቀርቢያለሽ ብላት ይሄዉ2አመትሞላት

  • @tigest3176
    @tigest3176 4 หลายเดือนก่อน

    Asetere tefashi eyasbkuhi bezu geze yuotob techwe biyi tike koke aletekmeme

  • @yeshewalulsisay4790
    @yeshewalulsisay4790 4 หลายเดือนก่อน

    Egezeabeher yemesegen berchi Ehetachen!

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta 4 หลายเดือนก่อน

    Asetuye tefeteshale you tub laye beke beyi

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 4 หลายเดือนก่อน

    Sastawusat neber yene konjo tefash

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 4 หลายเดือนก่อน

    amelteshe tadeleshe egnaneme yerdane

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 4 หลายเดือนก่อน

    አብሮ አደጌ አስቴር &አብዬ እኔ የእትሽ የሺ አብሮ አደግ ሒሩቶ ነኝ

  • @የማራምልጅነኝየማሪሞልጆነ
    @የማራምልጅነኝየማሪሞልጆነ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደምሩኝ😢😢😢😢

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 4 หลายเดือนก่อน

    Tsegaw yibzalesh

  • @Berara2
    @Berara2 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 4 หลายเดือนก่อน

    Melekam meserate teronew

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 4 หลายเดือนก่อน

    Messy eski be human hair enyish

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 4 หลายเดือนก่อน +1

    Astu enkune wada egzeyabehre bet tamalasehe please stay away with these protestant preachers they all atcing giving them many to change their religion stay away from those evil people

  • @TsigeredaSisay-g1c
    @TsigeredaSisay-g1c 4 หลายเดือนก่อน

    አይ በልተው በልተው ጭርስ ሲያደርጉ አጉል እራስን ማመናፈስ ተገቢ አይደለም ለምን ዘፈን ሀጢያት ነው ይሔን ገና ስንወለድ ጀምሮ እናውቀዋለን ግን ወንጌሉን እንዳልሠማ ሆነው ሲቅሙ ሲጨፍሩ ሲመዣረጡ ኖረው ጭንቀቱ ሲበዛባቸው ወደ መንፈሳዊ ነገር ይገባሉ ይሔ አይሆንም እህቴ

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yasharemuta lege dengaye erase kanamultenawo. Nawunawu yalachewu danbara dengaye erse

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 4 หลายเดือนก่อน +1

      Awuretashe motashale you must be a devil's dougter

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 4 หลายเดือนก่อน

      Esune lahastagie nabeyaye ya eysusene eyene lawotote negareyachawu egzeyabehre bakume yandedachu

    • @TingrtTingrt94
      @TingrtTingrt94 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሰይጣን ዘንጦ

    • @tinbite6022
      @tinbite6022 3 หลายเดือนก่อน

      Egzihabher yetekebelaten ante ayhonem letel new yega hatyat kenesu aybesem esti teregaga memelesua endet yanadedehal

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 4 หลายเดือนก่อน

    Lebo

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +3

      አብረሽ ሰርቀሽ ነበር

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 4 หลายเดือนก่อน

      @@tigisit2534 men adrku?

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 4 หลายเดือนก่อน

      @@tigisit2534 yemin serqt new yekirta ?

    • @tigist9810
      @tigist9810 4 หลายเดือนก่อน

      @@tigisit2534እኮ

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AregashMeresa
    @AregashMeresa 4 หลายเดือนก่อน

    Esey ellllllel yene Mar

  • @Mitike-f5i
    @Mitike-f5i 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን