💎 አንተን ማየት አልፈልግም,ከእናቴ ተለያየን😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@eyohaentertainment603‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@LeoNataFamily‬

ความคิดเห็น • 4K

  • @AsmaMhmdnur
    @AsmaMhmdnur 5 หลายเดือนก่อน +885

    ሙቤ ትልቅ ሰው እውነት ለእናቱ ያለው ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው 150k እናስገባው የምትሉ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน +4

      አስማየ,,ደምሪኝ🎉🎉

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔንም 10k አስገቡኝ በፈጠራችሁ

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 5 หลายเดือนก่อน

      @@MsMina-pj5jc ደምሪኝ

  • @አያፋ
    @አያፋ 5 หลายเดือนก่อน +1351

    የሙቤ እናት የምትወዱ👍👍👍👍👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน +6

      @@አያፋ ደምሪም ውዴ

    • @asuasu1741
      @asuasu1741 5 หลายเดือนก่อน +6

      የሙቤእናትየምትወዱ👍👍👍👍👍

    • @zenushowዘይኑ
      @zenushowዘይኑ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እናት ሁሌም ፍቅር ናት ራጂም እድሜና ጤና❤🙏

    • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
      @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 5 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 หลายเดือนก่อน +658

    የኔ ውድ እናት ልዩ ነሽ እስኪ የሙቢ እናት እምትወዱ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@MonaTubeማሂ ደምሪኝ ውዴ

    • @abebechasefa8372
      @abebechasefa8372 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @LeylaYumam
      @LeylaYumam 5 หลายเดือนก่อน

      ሩቲየ

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

    • @user-zd3pw9dv8lmara
      @user-zd3pw9dv8lmara 5 หลายเดือนก่อน

      ሩታ ኣደለችም😂​@@LeylaYumam

  • @tigabsewseid512
    @tigabsewseid512 5 หลายเดือนก่อน +123

    የሙቢ እናትኮ ሙቢ ያደረሰች አትመስልም የምትሉ ብቻ❤❤❤😂🎉

    • @Lubaba-yx8mc
      @Lubaba-yx8mc 5 หลายเดือนก่อน

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ማሻአላህ ተብምረክ አላህ

    • @AsgdAf
      @AsgdAf 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔ ማልቀስ😢😢😢

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 5 หลายเดือนก่อน +74

    የኔ እናት❤️

    • @hihihihi8372
      @hihihihi8372 5 หลายเดือนก่อน

      ተራዉ ያንተነው የሳቄ ምንጭ😂😂😂ሙቢግን አስለቅሶኛል💔💔💔😢😢😢እኔን የኔ አባት😢😢

    • @AdanechMisganaw
      @AdanechMisganaw 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @zabibamisganu1747
    @zabibamisganu1747 5 หลายเดือนก่อน +421

    ሙባረክ ለእናቱ ጥርስ ያሰራለት የምትሉት እስቲ like አድርጉ

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 5 หลายเดือนก่อน +14

      ቀስ. እያለ ኢሻአላህ

    • @سالشامسي-ش4ظ
      @سالشامسي-ش4ظ 5 หลายเดือนก่อน +40

      ለዚች አጪር ዱኒያ ቢሰራ ባብሰራ እልቅ ካለው ሀጂ ቢያዘይራት ይሻላል

    • @محمدمحمد-ض3ط8ب
      @محمدمحمد-ض3ط8ب 5 หลายเดือนก่อน +6

      አች መሮ ጥርስ አሁን አች ገጣጣ ሁነሽ ነው

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 5 หลายเดือนก่อน +6

      ወይ ጉድ ንሮ ተወዶ አች እሄን ትያለሽ አይ

    • @wedewede768
      @wedewede768 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 5 หลายเดือนก่อน +207

    ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጣቸው የናቱ የሚወድ👍👍👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@Mekitube-j8u ደምሪኝ ውዴ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ 🥺🤲❤❤❤

    • @HabasiKhaiya-o1h
      @HabasiKhaiya-o1h 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @yasarUseafan
      @yasarUseafan 5 หลายเดือนก่อน

      ውይ ሙባርክ ሲያዛዝን

  • @AmeeraAmeera-p1g
    @AmeeraAmeera-p1g 5 หลายเดือนก่อน +24

    ሙቤ ትልቅ ሰው ወላሂ ለ ናእናቱ ያለው ክብር በጣም ነው ደስየሚለው ማሻኣላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 หลายเดือนก่อน +111

    የሙቤ እናት ትለያለች ማሻ አላህ የዋህ፣ታታሪ ጀግና ለልጆቿ ብዙ ቻሌንጅ ያለፈች😢

  • @Geni810
    @Geni810 5 หลายเดือนก่อน +207

    ሙቤ ምስጊን😢 የእናት ፍቅር እኮ ማንም አይተካዉ❤ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን❤ ጨክና የማትጨክን እኮ ናት😘😘😘😘

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@Geni810 ደምሪኝ ውዴ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@Geni810 ደምሪኝ ውዴ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 5 หลายเดือนก่อน +44

    የኔ አባት ይሄ ልጅ ለሰው ልጅ ያለው ክብር wow🥰አባቴ ይመችህ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 5 หลายเดือนก่อน +30

    ወላሒ እኔ ብዙም አልከታተላቸው በዚ ቪድዮ ግን የሙቤ ስነምግባሩ ለእናቱ ያለው ክብር ታላቅነቱ ያለቀሰበት መንገድ ወላሒ አስለቀሰኝ ከምር ታላቅ ሠው ነክ ሙቤ ወንድሜ❤

    • @tube-2017
      @tube-2017 5 หลายเดือนก่อน

      ተከታተይው ሙቤ በጣም የሚያሳዝን የዋህ እና በጣም ቅን ንፁህ ሰው ነው ❤❤ ሁሌም ነይ ወደቤቱ ውደ

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@tube-2017 ብዙም ዩቱብ የሚሠሩ መከታተል አሎድክ አጋጣሚ ሲሆን እንጅ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 5 หลายเดือนก่อน +84

    ሙቤ የዋህ ለእናቱ ያለው ክብር ማሻአሏ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 5 หลายเดือนก่อน +1

      መሸአለ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Foziyaselman
      @Foziyaselman 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ❤

  • @مؤمناتم
    @مؤمناتم 5 หลายเดือนก่อน +79

    ማሻ አላህ ሙቤ እናቱን አቆላምጦ ሲጠራት ደስሲል ማም እኛንም እናታችን ጎን ለመሆን ያብቃን ያረብ ጉሉ አሚን

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 5 หลายเดือนก่อน

      አሚያሁቲ

    • @EyerusZewdu
      @EyerusZewdu 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 5 หลายเดือนก่อน

      አላሁመ አሚን 🤲❤

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ ❤❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 5 หลายเดือนก่อน +93

    ሙቤ የዋህ እንደት እንዳዛዜነኝ ማዜሯ ግን አራዳ ነች ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน

      በተሰብ,,አርጊኝ🎉ples

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሳለቅስ አስለቀሰኝ ሳሳዝንኡፍ ምንመሄጃአለኝ አለ

    • @mikiiethiotube8080
      @mikiiethiotube8080 5 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ የኔ ምስኪን ስያዛዝን ❤

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናቴ ዛሬ የማጃማራየኖው የሙብ ቤት ፋጣሪ የናቶቸአቺን እድሜ ያራዝምልን ❤❤🎉🎉🎉

  • @bezawitagafari4412
    @bezawitagafari4412 5 หลายเดือนก่อน +156

    የቡቲጅራ ሠዎች ግን ከልጅ እስከ አዋቂ አራዳ ናቸው ❤❤❤

    • @konjetkonjet7731
      @konjetkonjet7731 5 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ የኔ ውድ ወንድሜ ልዳርሽ እኔም የቡታጅራ ልጅ ነኝ ❤❤❤❤❤

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@konjetkonjet7731ከተማ ነው

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 5 หลายเดือนก่อน

      ​ክክክክክ አሁንትዲሪያትአለሽ አባረች

    • @ZcZc-rs3ic
      @ZcZc-rs3ic 5 หลายเดือนก่อน +1

      የብረክማ

    • @KdkdjDkdm
      @KdkdjDkdm 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@semirakemal3483

  • @Eminat-9
    @Eminat-9 5 หลายเดือนก่อน +63

    እስት ላሙብ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ባሉ ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Eminat-9 ደምሪኝ ውዴ

  • @seadatube6699
    @seadatube6699 5 หลายเดือนก่อน +91

    የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ❤️ላይ ሠለዋት የማውረጃ ቀን ነው።
    የአላህ መልእክተኛ ﷺ
    «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@seadatube6699 ደምሪኝ ውዴ

    • @Hafidah-k8v
      @Hafidah-k8v 5 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Mhnhaed-d8o
      @Mhnhaed-d8o 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሠለላሁአለይህ ወሠለም

    • @Adebeghwa
      @Adebeghwa 5 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraH-t8s
      @ZahraH-t8s 5 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @helenkader7896
    @helenkader7896 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሙቤ እናትህን ያኑርልህ እናንተን ሳይ በጣም ነው ያለቀስኩት እናቴን ካጣሁ ስምንት ወር ሆነኝ ያውም በስደት እናትህን ያኑርልህ

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 5 หลายเดือนก่อน +267

    ሙቤን 150k እናስገባው ቤተሰብ 🇪🇹 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኔንብ በዛው 1k 💫😍

    • @rammakadir2166
      @rammakadir2166 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😂🎉🎉

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን እኔንም 10 ሺ አስገቡኝ ኢትዮጵያ ልገባ ነው ከልጀ ጋር መኖር ናፍቆኛል❤😢

    • @mylive801
      @mylive801 5 หลายเดือนก่อน +1

      አተም አሪፍ አሪፍ ቢዲዮ ሰርተህ ጫን ቶሎ10ሺ እንድትገባ

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 5 หลายเดือนก่อน +1

      ህሻ አለህ 150k❤

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 5 หลายเดือนก่อน +203

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢

    • @ሀያት-ፐ2ኘ
      @ሀያት-ፐ2ኘ 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንሁቢ❤❤😢

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @HabeshawitKonjo
      @HabeshawitKonjo 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን ያረብ

  • @Dinke363
    @Dinke363 5 หลายเดือนก่อน +33

    ወይኔ ሙቤ እንደኔ አንጀቱን የበላው ሰው አለ ግን ምናይነት ስነ ስርአት ነው ያለው ምናይነት ትሁት ነው ምናይነት እናቱን አክባሪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ሙብዬ❤❤❤

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘኝ

  • @امفهد-ن3ط
    @امفهد-ن3ط 22 วันที่ผ่านมา

    እናት አለሜ የዘላለሜ የኔስጦታ እናትየ😢ሁለየም ሰላምሽ ይብዛ

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 5 หลายเดือนก่อน +42

    ሙቤ የዋህ ነው ወላሂ 🎉በምድር ያሉ እናቶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤❤

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 5 หลายเดือนก่อน +84

    እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ👈👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@lulugetachew-wn5xt ደምሪኝ ውዴ

  • @DwhrYrut4
    @DwhrYrut4 5 หลายเดือนก่อน +39

    የኒ ናት ሁሌም ሳቂልኝ ፈታ ያለች እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@DwhrYrut4 ደምሪኝ ውዴ

  • @زايد-ك8ض1234
    @زايد-ك8ض1234 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ሙቤ የእግዛብሄር ሰው ነህ እውነት ዛሬ ኣብሬህ ኣለቀስኩ 😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 5 หลายเดือนก่อน +34

    ምን መሔጃ አለኝ ሲል አስለቀሰኝ ሙቤ ተባረክ እናትህን አክባሪ ዉድ ልጅ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 หลายเดือนก่อน +36

    አላዛር በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ምርጥ ወጣት ❤ግን ወንድሜ አላዛር ለፒራንክ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይቅርታ በጣም

  • @fozia234
    @fozia234 5 หลายเดือนก่อน +43

    የኔ ዉድ እናት የሙቤን እናት እደኔ እሚወዳት እስቲ በላይ ክ አሳዩኝ👍🫶💞

  • @hanlove412
    @hanlove412 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔጨዋ ❤ኡፍፍፍ ልብህን አይቀይረው ስንት ስድ ባለጌ አለኮ እያቱን ረግጦ የሚሄድ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤*አደራ ስታገባ እንዳትቀየር ማን እንደ እናት

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb 5 หลายเดือนก่อน +38

    ለሙቢ እናት ስጦታ ይሰጣት ምስኪን ናት❤❤❤❤

  • @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ
    @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ 5 หลายเดือนก่อน +29

    ሙቤ ምስኪን ለእናቱ ያለዉ አክብሮት ደስ ስል ፈጣሪ ይጨምርልህ😍😢ማምዬ ክፉ አይንካሽ😍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ ደምሪኝ ውዴ

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 5 หลายเดือนก่อน +37

    የኔ እናት እድሜሽ እርዝም ይበልልኝ የኔ እመቤት ማምዬ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@AskaleAskale-he2kl ደምሪም ውዴ

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 5 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ የኔየዋህ የኔውድወድም ሚስኪንኮነው ወላሂ የናቱ ያለው ክብር 😢😢😢😢😢😢

  • @ፋጡማተሾመ
    @ፋጡማተሾመ 5 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻአላህ ሙቤ ምናይነት ቅን ልብ❤ ነው ያለው አደም መጥፎ ቃላት አልተናገርም ለናቱ ያለው ክብር ለጓደኛው ለሠው ያለው ክብር አላህ ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናትህንም እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ያኑርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 5 หลายเดือนก่อน +23

    ሙቢ የኔ የዋህ ለእናቱ ያለዉ ፍቅር ❤❤❤እናት ያአላችሁ ሁሉ በሙሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያረብ ❤

  • @AmenkonjoAbera
    @AmenkonjoAbera 5 หลายเดือนก่อน +65

    ሙብ የኔ ምስክን አንጃቴን ነዉ የበለሀዉ 😭😭😭 የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠችሁ❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@AmenkonjoAbera ደምሪኝ ውዴ

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ ሙቤዬ የኔ አባት❤❤❤❤❤😂

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 5 หลายเดือนก่อน +36

    ማሻአላህ የሙቤ እናት ለሰዉ ያላትን ክብር የተመቻቺሁ በላይክ አሳዩኝ የሙቤ አድናቂዎች❤🎉🎉🎉 የሙቤ እናት የምር አራዳናት አላህ ረጅም እድሜና ሙሉ አፍያሰቶ ሽ አመት ያኑርለት❤

    • @gdhfdgdytt2078
      @gdhfdgdytt2078 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረቢ❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@BorenaTube45f ደምሪኝ ውዴ

  • @meseretbikila1810
    @meseretbikila1810 5 หลายเดือนก่อน +16

    ሙባረክ በጣም ገር ልጅ ተባረክ ያሰብክበት ደርሰህ እምትወድ አትን እናትህን ይምታስበውን የተመኘከውን ጌታ ያሳካልህ

  • @SobrinaWayu
    @SobrinaWayu 5 หลายเดือนก่อน +57

    አላህ ያልታሰብ እርዚቅ ይወፍቀን ያረብ🎉የት መሄጃ አለኝ እማ ሲል አንጀቴ አልቻለም😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@SobrinaWayu ደምሪኝ ውዴ

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @AhnemAhmed-mr9uu
      @AhnemAhmed-mr9uu 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢😢

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን🤲🤲🤲🤲 ያራብ

    • @Fatumamohammed-lp4ev
      @Fatumamohammed-lp4ev 5 หลายเดือนก่อน

      በጣምምምም አሚን😢😢😢😢

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 3 หลายเดือนก่อน

    የኔወንድም ስታለቀስ😢😢 አስለቀስከኝ ለናትህ ያለህክብር ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน +107

    ሙቤ አይዞክ እደት እዳሳዘነኝ ማነው እደኔ ያዘነው👍👍

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢ሲያሳዝንእፍፍእትልቅቦታያድርስህ

  • @AyuAbebaw-eu3ef
    @AyuAbebaw-eu3ef 5 หลายเดือนก่อน +63

    ወይኔ ሙባርክ ሲያሳዝን የኔ ቀና ወድም የትም አልሂድም አላለም ማዘር ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤ለማንኛውም የመጀመራ ነኝ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@AyuAbebaw-eu3ef ደምሪኝ ውዴ

  • @ፋኑ
    @ፋኑ 5 หลายเดือนก่อน +16

    ሙቢ ወንድሜ ስወድህ የኔ አባት ከሁሉም በላይ እናቱን የሚውድ ሰው ከምንም በላይ ያስደስተኛል እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ሺ አመት ትኑርልህ 🎉🎉🎉 ትንሽ አስታይት ልስጥህ ሙቢ እንደምንም ተቸግረህ ጥርሷን አስተካክልላት በተረፈ በጣም እወዳቹ አለሁ አንተንም ማዘርም ሁሌም ሳቂልኝ የኔ እናት

  • @RahmaSultan-n4y
    @RahmaSultan-n4y 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ ሙቤ አላህ ያክብርኽ ❤❤❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 5 หลายเดือนก่อน +26

    ወይኔ ወድሜ ሙቤ አይዞክ ምስኪን እውነት ሙቤ ትለያለክ ማዘርዬ ይመችሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እረ አላዞር ይመችክ ምርጥ ሰው ነክ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 5 หลายเดือนก่อน +61

    ሙቤ ትልቅ ሰው እውነት ለእነቱ ያለው ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው 150kእናስገባው የምትሉ❤❤❤🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@salima44-z8w ደምሪኝ ውዴ

  • @EmuEmu-ee3nr
    @EmuEmu-ee3nr 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሙቤ እናትህን ፈጣሪ የጠብቅልህ❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሙቤ ትልቅ ሰው ማርያምን ለእናት ያለው ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው ዋው ለእናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤

  • @jwhar348
    @jwhar348 5 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ አባት ሙቤ የዋህ እዱሚ ለእናቶች

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 5 หลายเดือนก่อน +21

    ወይኔ ሙቤ ትግስትክ ማርያምን ስታለቅስ እኔንም አስለቀስከኝ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 5 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ አይ ሙቤ ሲያሳዝን የትም አልሄድም አለ ማዘርዬ ይመችሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @hzjd7055
    @hzjd7055 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ባአላህ አታሥለቅሡት ምርጥ ሠዉ የሠዉ ዘር የኔ ወንድም

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 5 หลายเดือนก่อน +48

    እሙቢ ቤት እይታ ምነው ቀነሰ
    ሙቢ ለእናትህ ረጅም እድሜ
    የኔ የዋህ ሙባረክ እባ ነዉ የሚቀድመው

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 5 หลายเดือนก่อน +27

    ለእናቶቻችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው መዳኔ ምርጥ ኢት ዮጲያዊ እወድሃለሁ ወንድሜ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@FhgdFhh ደምሪኝ ውዴ

  • @EMAAMEm
    @EMAAMEm 5 หลายเดือนก่อน +34

    ፈጣሪ ያኖርል እናት ክን በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤ እስኪ ሙቤ የምትወዱ

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 5 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭

    • @EMAAMEm
      @EMAAMEm 5 หลายเดือนก่อน

      ትግስቱን በጣም ነው የወደድኩት

    • @NoorN-yi5hi
      @NoorN-yi5hi 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤Hayiz😂😂😂😂

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ እዳይደነግጥ ❤❤ ኡሚየ እናት አሥር ሽ አመት ትኑር በማታዉ አሥለቀሡኝ ኡኡፍፍ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 5 หลายเดือนก่อน +57

    የኔ አባት ሙቤ ሁሌም ያሳዝናል ካባድ ፕራክ አታደርጉበት 😔😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-yz8wq8 ደምሪኝ ውዴ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-yz8wq8 ደምሪኝ ውዴ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አወ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 5 หลายเดือนก่อน +134

    ሙባችን የኛ ዎህ ሙቤን የምትወዱ ላይኪ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 5 หลายเดือนก่อน

      ፉፉ የኛ ልጆች ቀሩ እንዴ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 5 หลายเดือนก่อน

      @@vyytffthhyg3268 ነገ ይመጡ ይሆናል ዛሬ አልመጡም እስካሁን

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@vyytffthhyg3268ናፍቁሺ እዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 หลายเดือนก่อน

      ፉፉዬ ተሻለሺ የኔህት❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 5 หลายเดือนก่อน

      @@Zዜድ ዜድዬ አወ ማማየ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 5 หลายเดือนก่อน +20

    የሙቤ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቡታጅራወች ለሰው ያላቸውን ክብር ስወድላቸው❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 ደምምሪኝ ውዴ

  • @ghenetbeyene8846
    @ghenetbeyene8846 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ሉጁ ስነስረአት መልቶዋይ ለአናት ክብር መልቶታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 หลายเดือนก่อน +12

    ዉይ የኔ ሚስኪን እናት ሽ ነፍ አመት ኑሪ❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤በሰላም በጤና

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 5 หลายเดือนก่อน +36

    አሳዘነኝ ኮ ሙብ ምስኪን የሙብ እናት ትለያለች ኑሪልኝ ሳይከፋሽ እናታቺን እናት ፍቅር ናት የምትሉ ብቻ❤❤❤😢😢😢

    • @ejegayahu12
      @ejegayahu12 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

  • @እናተ
    @እናተ 5 หลายเดือนก่อน +87

    ወይኔ ተዉ አላዛር ሙቤዬን አታስከፉዉ የምትሉ👍👍👍

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 หลายเดือนก่อน +1

      እባ ነዉ የሚቀድመው እደሴት

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@እናተ ደምሪኝ ውዴ

    • @Yghhgyih-f7h
      @Yghhgyih-f7h 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@እናተ ደምሪኝ ውዴ

  • @Ggg-p7p6x
    @Ggg-p7p6x 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሙቤ የት መህጃ አለኚ ሲል ማነው እዴኔ ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr 5 หลายเดือนก่อน +11

    ሙቤ የኔ የዋህ. በአላህ ሙቤን አታስለቅሱት ማማየን ረጂም እድሜ ጤና ይስጣታ አንተም ደስተኛ ሁነህ ኑርልኝ 🎉🎉

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 5 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ አባት ሙቤ የኔ የዋህ ወላሂ አሳዘነኝ 😢😢😢

  • @HidCix
    @HidCix 5 หลายเดือนก่อน +90

    ባሌ ናፍቆኛል ፀሎት አርጉልኝ ሰላሙ በዝቶልኝ በሰላም እድንገናኝ ኢቶ ነዉ😢😢❤❤♥️♥️

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 5 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ያገላኝሽ በሠላም

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 5 หลายเดือนก่อน

      *_ክክክ አሏህ በሰላም ያገናኝሽ_*

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@HidCixደምሪኝ ውዴ

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 5 หลายเดือนก่อน +1

      😬😬😬😬😬😬😮😮😮

    • @Ldyagsahw
      @Ldyagsahw 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምንአገባን😅😅

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እናት ኡፍ አላዛ ምርጥሰዉ ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ 5 หลายเดือนก่อน +54

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ለናቶቻችን የኔ ሚስኪን ሙቤ የት መሄጃ አለኝ ሲል ሆደን በላኝ እህ 😢😢😢😢😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@እማበዱአሽ-ገ6ኸ ደምሪኝ ውዴ

  • @woyni882
    @woyni882 5 หลายเดือนก่อน +49

    እላዛር ግን ሙቤ ጋቢሾው ላይ አቅርበህው አልነበር እደት ስጦታ አልተሰጠም

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቂ ነዉ

    • @FeetFee-ho8uu
      @FeetFee-ho8uu 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማርክ አልታሰረም

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቂነው

    • @zemzem-ry1cz
      @zemzem-ry1cz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ረየኔምጥያቄነው እደ

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምናጋባሽ እሱ ያቅ የለ አሽቃባጭ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน +224

    አላዘር አንተ ብቻ ፕራንክ አርግ 😂😂ካሜራ ብቻ ሳይሆን ሪከርድም መደበቅ ይችላል የምትሉ ላይክ 😂

    • @seadaaeada7133
      @seadaaeada7133 5 หลายเดือนก่อน +1

      ድራማኮነዉ ሪከርዱን የያዘዉ ሙባረክ ነዉ

    • @Yosra-qx6ig
      @Yosra-qx6ig 5 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ የምር እሱ ብቻ ያድእግ ይመችህ አላዘር ሌሎቹ ፕራክ ሲያደርጉ ስልኩንም ገልብጠው ሪከር እያደረጉ ፕራንክ አደረግን ይላሉ እየተዋወቅን እንጅ ጋይስ ተው ሞኞቹ እኛ ነን ተመልኳን 😅😅😅

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadaaeada7133ሪከርዱ እና የሙቤ ስልክ አጥራምተሽ እይው ይለያያሉ😂

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 5 หลายเดือนก่อน +2

      የታለህ የደበቀው😂😂😂 ሙቢ ይዞታል እኮ😂😂😂

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน

      @@Tenaye-o8r ኧረ አስተውሉ ሪከርዱ እና የሙቢ ስልክ ይለያያሉ በደንብ እዪው

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አስለቀስከኝ ወንድሜ ከአንቺ ሌላ መን አለኝ አለ.
    በጣም አረዘማችሁበት ጭነቀቱን የኔ ወንድም ቸሩ እግዚአብሄር ትልቅ ደረጄ ያድርስህ. ማሚ በጣም ጨከንሽ.

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 5 หลายเดือนก่อน +11

    የኔናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሙቢየ ደሞ ሳሳዝን😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ,የምትል,እናት🎉🎉,ደምሪኝ,በቅንነት

  • @SdffgSdfggg
    @SdffgSdfggg 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሰሉ አለ ነብይ❤❤❤❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 5 หลายเดือนก่อน +30

    የእኔ ወንድም አሳዘነኝ ማዘር ፈታ ያለች እናት አለችህ ሙቢ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤

  • @WrerFset
    @WrerFset 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅልጥፍ ያለች እናት ናት ያለችህ ሙቢዬ ፈጣሪ ይጠብቅልህ እድሜ ጤና ይስጥልህ እኔ እናት የለኝም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 5 หลายเดือนก่อน +28

    የኔ ምስክን ሙቤ ወለሂ😢😢😢😢ዬትም አልሂድም አለ እኮ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ገና ከመጀመሪያው እምባዬ የምመጣሁ ነገርስ😭😭😭😭😭😭😭😭ግን እማዬ ረጅሚ እድሜ ይስጥሽ የሙቤ ሸጋ ጋ እናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስት አለዛር ና ሙቤ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 5 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢እናትነት ከባድነዉ አላህ እረጅምእድሜ ለናቶቻችን

    • @NemaNure
      @NemaNure 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ ደምሪኝ ውዴ

  • @ZuzuHusan
    @ZuzuHusan 5 หลายเดือนก่อน +22

    😭😭😭ሙቤቤቤ ወድሜሜሜ ወላሂ አለቀስኩኝ አብሬህህ😢አይይ ይሄ ፕራክክክ ይቅርርርር😢😢

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወዬው ማዘርዬ ጎ ነው የማረገው አሉ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 5 หลายเดือนก่อน

    እኔንን ወላሂ ሙቤ ሲያለቅስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆የኔ እናት

  • @MarrDagfe-qe1du
    @MarrDagfe-qe1du 5 หลายเดือนก่อน +24

    የሙብ እናት ቆፍተና ነት ስተምረ 🎉❤❤የኔ ዉዱ እናቴ ኑረልኝ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@MarrDagfe-qe1du ደምሪኝ ውዴ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 5 หลายเดือนก่อน +28

    ኡፍ 😥 ሙቤን አታስለቅሱት በፈጣሪ 😥 ኡፍ የኔ ይዋሀ 😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@sarahsarahaa ደምሪኝ ውዴ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 5 หลายเดือนก่อน

      የትመሄጃ አለኝ እማ

  • @promobile9759
    @promobile9759 5 หลายเดือนก่อน +26

    ወይኔ ሙቤ የኔወድም የኛየዋህ እህ እረ ወይኔ መጀመራው ሳሳዝን እፍ የአላህ አላዛርየስራህን

  • @ታምሬወለየዋ-ቘ2ጸ
    @ታምሬወለየዋ-ቘ2ጸ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔዉዲ እናት 😢😢😢😢😢 እናት ትለያለቺ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 5 หลายเดือนก่อน +8

    የሙቤ እናት ወላሂ ለአዚም በጣምነው ደስ የምትይው የኔናት በርቺ አላህ ከጎንሽ ይሁን ደግም የዋህ ለሠው አሣቢ ቅን ልጅ ነው ያልሽ

  • @HaveHasn
    @HaveHasn 5 หลายเดือนก่อน +9

    እህ አጀቴን በሉኝ ወላሂ እናት ሁለየም ትኑር ሽ አመት ❤❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 หลายเดือนก่อน +9

    ።።።።ሙቢ እናትህን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልህ ጥሩ እናት ናቸው።።።።። ሙቢ አንተም እናትህን የምታከብር ጥሩ ልጅ ስለሆንክ ጤናና ሀብት አብዝቶ ይስጥህ።።።።።

  • @HhHbh-qg1hv
    @HhHbh-qg1hv 4 หลายเดือนก่อน

    ረዥም እዲሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ❤❤❤❤

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 5 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ለናቶቻችን የኔ ሚስኪን ሙቤ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 5 หลายเดือนก่อน +9

    ማዘርን ፈግግታዉ ሲያምር እድሜአቸዉ ያርዝምልን
    የኔ የዋ ሙቢዬ ሙቢ አስለቀሰን

  • @Hana-28b
    @Hana-28b 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሙቤ ፈጣሪ ይባርክ እናትህን ወዳጅ ዕድሜና ጤና ለናትህ❤❤

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 5 หลายเดือนก่อน

    የምር አስለቀሳችሁኝ በናትና በልጅ መሀከል ኧረ አትግቡ ወልሂ ይከብዳል ሙብየ አይዞክ❤❤❤❤❤❤

  • @Tewab-d7t
    @Tewab-d7t 5 หลายเดือนก่อน +6

    አራዳ የኔ እናት ኡፍፍፍ ሺ ዓመት ኑሪልኝ ይመችሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk 5 หลายเดือนก่อน +18

    ለቤቱ አድስ ነኝ ,የኔ እነት አላህ እድሜነ ሙሉ ጤነ

  • @Amira-x3m2n
    @Amira-x3m2n 5 หลายเดือนก่อน +27

    ዉይአላዘር ተኮለኛ😂😂😂 ማዘርዬ አላህእድሜሽን ያርዝምልኝ❤

  • @AhahwhAhsbs
    @AhahwhAhsbs 5 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ እንም አብሬህ ነዉ የለቃስኩት ማጨራሻ ለይ 😢😢😢 ግን ትለየለህ ጀግና