ከ 7 አመቴ ጀምሮ ብዙ ለፍቻለው ግን ? ፡ በቃ እሷ ማለት እኔ ነኝ 🥹 ጋቢ ሾው || EP 17

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 3 หลายเดือนก่อน +1316

    ኮምፓ የኔ ትንሺዬ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ🥰🙏

    • @Semufika45
      @Semufika45 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቡራነት

    • @abiinang727
      @abiinang727 3 หลายเดือนก่อน +3

      Waynee beruke😂😂😂😂😂

    • @MartaBerlay
      @MartaBerlay 3 หลายเดือนก่อน +9

      ልክ ነው የኔ አባት ሲያስያዝን😢😢😢😢

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 หลายเดือนก่อน +10

      እህህህ😭😭😭እኔስአብሬውአለቀስኩ ኢንሻአላህይደርሳል

    • @Betty12195
      @Betty12195 3 หลายเดือนก่อน +4

      Biruke ahunm kegonu honut 😢😢😢

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 3 หลายเดือนก่อน +803

    የኔ ልጅ ሁሉም ያልፋል የኔ ጌታ😢
    እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ይቀይራል❤

    • @Mariyoma-t7j
      @Mariyoma-t7j 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

    • @SaraAshret
      @SaraAshret 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @حسابخاص-ق8خ
      @حسابخاص-ق8خ 3 หลายเดือนก่อน +3

      አጀቴ አልቻለም

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢

  • @kaamuusolutionTube
    @kaamuusolutionTube 3 หลายเดือนก่อน +76

    ከዚህ ልጅ ጎን እንቁም ነገ ትልቅ ቦታ የሚደርስ እና ለሀገር የሚጠቅም ነው አላዛር እንደዚህ አይነት ልጅ አግኝተህ ስላቀረብክ እናመሰግናለን

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 3 หลายเดือนก่อน +2099

    ተጋበዙልኝ ቤተሰቦቼ❤🙌

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 3 หลายเดือนก่อน +19

      ተሻለክ ኤፊ❤❤❤

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 3 หลายเดือนก่อน +12

      እደትብለሀን ኤፋየ 😢❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +25

      ኤፊ እዉነት ከሆነ እንኳን ከሲግል ማም ወደ ዳብል ማም ሄድክ 😂😂

    • @habiba-61b
      @habiba-61b 3 หลายเดือนก่อน +20

      ተሻለክ አፈ ቲኒሹ ስለናቱ ሲያወራ እቻልኩመ😢😢😢😢😢😢

    • @umzhraa996
      @umzhraa996 3 หลายเดือนก่อน +10

      ተሻለክ ኤፊ❤❤

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 3 หลายเดือนก่อน +634

    ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ከጎኑ እንሁን የሚገርም ጭንቅላት ያለዉ ልጅ ነዉ

    • @alem945
      @alem945 3 หลายเดือนก่อน +3

      Batem maremn aselakesagn 😢😢

    • @wellotube2
      @wellotube2 3 หลายเดือนก่อน +6

      ወላሂ አዎ ብንተባበረው ብንተጋገዝ ህይወቱ ይቀይራል❤😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የልጅ አዎቂ አሏህ ያልታሠበ ሪዝቅ ይወፍቀዉ ያረብብብ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@wellotube2በጣም

    • @YgCg-l9y
      @YgCg-l9y 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 หลายเดือนก่อน +24

    ይሄ ልጂ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል አግዙት አልቅሼ ጨረስኩት ትንሹ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አንተም ቆይተህ እናትህም በህይወት አባትህ ይቆዬልህ 😢

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 หลายเดือนก่อน +344

    አራ ለትንሹ ዪቱብ ክፋቱለት እናሰድገዋለን በዚ እድሜህ በጣም ልዩ ነህ ወለሂ ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FatemiHaz
      @FatemiHaz 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @rhdchf7939
      @rhdchf7939 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሰህ

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 3 หลายเดือนก่อน +2

      ማን ይሰራዋል ህፃን እኮነዉ

    • @zaarazara2253
      @zaarazara2253 3 หลายเดือนก่อน +4

      አረ ትህምርቱን ይመርበት

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደሞ ወሬወቹ እኔ ራሱ የሱን እሩብ አላወራም እስቴቡን ጠብቆ ጉድ

  • @WebalmeTnaw
    @WebalmeTnaw 3 หลายเดือนก่อน +110

    ኢፈሬም ትልቅ ሰው ነህ በውነት የዚን ልጅ ህይወት ያቀናህ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤አመሰግኑት ጋይሰ ኢፊን በሱ ነውና ልጁን ልናቀው የቻልን🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት መታደል በዚህ እድሜ በዚህ ልክ የቤተሰብን ችግር ተረድቶ መተጋገዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እደግ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 หลายเดือนก่อน +507

    ኤፍና ትንሹን እሚወድ ትንሹዬ አይዞን የኔጌታ ሁሉም ያልፍል😢😢❤❤

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 3 หลายเดือนก่อน +1

      አልሚዬ ሰቤሸለሁ ሰብኝ

    • @KMETeyop
      @KMETeyop 3 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ውድ አልሚዬ ❤❤❤

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 3 หลายเดือนก่อน

      @@ZamzamZamzam-ee1sw eshe😍

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እራሴ ጀግና ነኝ ስው ጀግና ናት ውይም ጀግና ነው አልልም 😅
      እኔ መንግስት ስራተንነት ትቼ ወዴ ስዴት ሄድኩ 6አሜት ስሪቼ ተመልሼ ባሌ የባንክ ስራተኛ ነው አገብቼ 2ልጆች ወልጄ ቤት ስሪቼ ተመልሼ ለሥራ ብር ለማምጣት ወዴ ስዴት ሄጄ አራት ዓመት ስሪቼ አሁን የራሴ የዳቦ መከፋፈያ ቤት አለኝ እኔ እራሴ ጀግና ነኝ ስው ጀግና አልልም ሁላቹም የአርብ ሀገር ሴቶች ጀግና ናቸው ❤❤

    • @Eyerus1999
      @Eyerus1999 3 หลายเดือนก่อน

      Yen wed sewodachu eko 🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u 3 หลายเดือนก่อน +382

    የመዳም ቅመሞች ለሌሎች ስጦታ እየሰጣችሁ ከማሽቃበጥ ለኮፒተር እናት እንርዳት እሱንም ትልቅ ደረጃ አድርሱት ላለው መስጠት ፅድቅ የለውም የሌለውን መርዳት ግን በፈጣሪም ዘንድ መወደድ ነው❤❤❤

    • @اميناعبدو
      @اميناعبدو 3 หลายเดือนก่อน +6

      በጣምየኔወድ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @اميناعبدو
      @اميناعبدو 3 หลายเดือนก่อน +5

      የኔወድምአሏሐያሥድግሕ😢😢😢😢

    • @Mahayy-zo1gz
      @Mahayy-zo1gz 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ወላሂ

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry 3 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ላለወሰወነወ የምነሸቃበጠወየምር ኮቦተር ሲያሳዝን🎉

    • @AbebechBekeleBEKELE
      @AbebechBekeleBEKELE 3 หลายเดือนก่อน +6

      እውነትሽ ነው የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 หลายเดือนก่อน +8

    የእኔ አባት በጣም ነው ያለቀስኩት ኤፍ ተባረክ አሁን የራሱ ይትዩ ክፈቱለት እናሳድገው አለን ልብ እሚነካ ታሪክ ነው

  • @SenaytMohammad
    @SenaytMohammad 3 หลายเดือนก่อน +160

    የኔ ወድም የልጁ ታሪክ ሲሰማ እደኔ ያለቀሰ ማነዉ ባአላህ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅክ❤❤

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ውሸት ነው ኢፈሬም እህቱ ካየቺ ተቀየመቺህ አንተ ለመፈመሰ ብለህ ጉዲ ነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @zolfa1313
      @zolfa1313 3 หลายเดือนก่อน +1

      የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ነው ያለቀስኩት

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ያሳለፍኩት ህይወት ስለሆነም ሁሌም እንድህ አይነት ታርክ ከሰማው ማልቀስ ነው ስራዬ ማጣት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @semu443
    @semu443 3 หลายเดือนก่อน +220

    ኤፍሬም ዩቱብ ክፈትለት ለኮቢውተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaFentaw-q2z
      @SeadaFentaw-q2z 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ አዎ

    • @fatumafafi-o9m
      @fatumafafi-o9m 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በናትህ

    • @GhfHg-s6j
      @GhfHg-s6j 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤ወላሂ አዉ

    • @haldhjdveh5238
      @haldhjdveh5238 3 หลายเดือนก่อน

      Awo yikaftilat you tub​@@GhfHg-s6j

  • @zinasheabebe
    @zinasheabebe 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሚስጥሩን የገባዉ አልቆሶ አስለቀሰኝጀግና ነክ እግዚአብሔር ህይወትክን ይቀይርልክ ደግሞም ይቀይርልሐል በጣም አስተዋይ ነክ የእኔ ቅመም እናትክም ትድናለች በጸበል በምነቱ አይዞክ የእኔ መከለሻ።

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 3 หลายเดือนก่อน +51

    ያአላህ ያረቢ ማነው ይሄ ህፃን ልጅ ሢያለቅስ እንደኔ አብሮት ያለቀሠ ደግሞ የሚገርመው አይምሮው በሳል አስተሣሠብነው የሚያሥበው አላሀ ሞልቶታል ተርፎታል በረጅም እጅ ከምፈልገው በላይ ያበሻብሺህ በራህመት አይኑም ይይህ እናትህንም አላህ እርሜዋን ያሥረዝምልህ እና የምታሥደሥታት የምታሣልፍላት አላህ ያድርግህ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 3 หลายเดือนก่อน +141

    😢😢አልቻልኩም አተ ጀግና ነህ የህፃን አዋቂ ኤፊ ምርጥ ሰው ነህ ከምር ከምር ፈጣሪ ይባረክህ

  • @Tsi-e2t
    @Tsi-e2t 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ወንድም እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ ትልቅ ደረጃ ደርሰክ እንደምናይክ ትስፋ አለን የኔ አስተዋይ ጀግና ነክ እናትክንም ሺ አመት ትኑርልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy 3 หลายเดือนก่อน +56

    ኡፍፍፍ የኔ አባት😢😢😢 የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደምናይህ ተስፍ አለን😢

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 หลายเดือนก่อน +584

    ትንሹ ሲለቅስ ማነው አብሮት ያለቀሰው ኡፍ ማጣት😢

    • @sarabeleteAM
      @sarabeleteAM 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔን😢😢

    • @KhKh-q9l
      @KhKh-q9l 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ😢😢😢

    • @alefiyadaredo885
      @alefiyadaredo885 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @SarahS-hd9tk
      @SarahS-hd9tk 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ❤❤😢😢😢😢

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@SarahS-hd9tk 🥰

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +12

    በፈጣሪ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜው ማመስገኑ የእውነት እድለኛ ልጅ ነክ ለማመስገን ከፈጣሪ መሰጠት እኮ ነው❤❤❤

  • @GgGgf-v6x
    @GgGgf-v6x 3 หลายเดือนก่อน +34

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ አልቅሸ ጨረስኩት አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስክ ትንሹዬ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +41

    የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የተባረክ ልጅ❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዮሴፍ በጣም ገራሚ ልጂ ነው ማርያምን በእንባ ነው የጨረሰኪት አሰተሳሰብ ከእድሜው በላይ ከቁመቱ በላይ ለታላላቆችሁ እራሱ ከአይምሮ በላይ ነው 😢እግዚአብሔር ያሳድግክ በዛ ላይ ደግሞ አመሰጋኝ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን ነው የሚለው በዚህ ቪድዮ እራሱ ሰንት ግዜ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን ያለው ያመንከው ያመሰገንከው አምላክ አምላካችን ካሰብክበት ያድረሰክ በዛላ ሰለ እናቱ ኧረረረ ሰንቱን እንበል ተባረክ ትምህርትክም ላይ በርታ አደራ ዋናው እሱ ነው ተማር ተማር ተማር እሺ ተባረክ 😘

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน +190

    ኸረ ባአላህ ላለው ከምታሽቃብጡ ይሄን ልጂ እናግዘው

  • @burtukandarraa
    @burtukandarraa 3 หลายเดือนก่อน +15

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማጣት እኮ,ከባድ ነው❤❤❤የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ወላሂ እኔም አልፌበታለሁ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭ብቻ አልሀምሊላህ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏

  • @AYALMEKONEN-d7m
    @AYALMEKONEN-d7m 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ማር አልቅሶ አስለቀሰኝ ማርያምን ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ እናቱን የሚያከብርና የናት ምርቃን ያገኘ ልጅ እሙኑኝ መጨረሻው ያምራል ክብር ለናቶቻችን🎉❤❤❤❤❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 3 หลายเดือนก่อน +451

    ይህንን comment የምታነቡ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይሁጣላችሁ❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @BeletuAgeze
      @BeletuAgeze 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @AlmasaAlmasa-kq3dt
      @AlmasaAlmasa-kq3dt 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን🤲

    • @fasikaGashaww
      @fasikaGashaww 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @حليمة-د2د
    @حليمة-د2د 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኤፍሬም እና መደኔ እናመሠግናለን የልጁ አነገጋር ብዙዎች ይመርባታል ብዬ አሥበለሁ መጠት ክፉነዉ አትጡ ከሰዉ ፊት አለህ አያስቁማን የረብብብ

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 3 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ጌታ አስተዋይ ልጅ እናትህን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ❤😢

  • @TadelaMaru
    @TadelaMaru 3 หลายเดือนก่อน +37

    ቡታጅራዎች ግን ይለያሉ የምር እነሡን የሚገልፅ ቃል የለኝም እወዳችዃለው ❤❤❤አላዛር ምርጥ ሠው በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 หลายเดือนก่อน +133

    ኣረ ትንሹ ዩትብ ክፈትሉት እናሳድግዋለን ያሳዝናል በዝህ እድመክ ብዙ ችግር ኣሳልፍሃል🥹🥹🥹😢

    • @matamawitYutub
      @matamawitYutub 3 หลายเดือนก่อน

      ዮቱብ አደግ ካላለ ይከለክላል ልጅ ቢከፈትለትም ብር አይከፍልም

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ትምህርቱን ይማር

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 3 หลายเดือนก่อน

      እድሜ፣አይፈቅድም

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@hshs7s-nt9yh ok እንደዛ መሆኑ ኣላወቅኩም ነበር🥹

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጌታ እኔም እዳተ ሁኘ ነው ያደኩት ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን አአሁን ሳውዲነኝ አራት አመቴን ጨርሽ ወደ አምሰት እየቆጠርኩ ነው ብቻ ተመሰገን የማያልፍ የለም አለፈ ሁሉ ለበጎ ነው 🥺🙏🙏🙏

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 3 หลายเดือนก่อน +96

    ትንሹ ን ይሚወድ ላይክ🎉🎉🎉🎉

    • @MadnaHassn
      @MadnaHassn 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሳድግህ የኔ አባት❤❤

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ 3 หลายเดือนก่อน +88

    ማነው እንደዛሬው እንደኔ ያለቀሰ 😢😢😢 የኔ ማር በርታልኚ 😢😢😢 አላዘር የኔ ሴት አንጄት ሰው ሲያለቅስ አብሮ የሚያለቅሰው ነገርስ አላህ ይጨምርልህ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትንሹ አላህ ያሳድግህ አስተዋይ በዚህ እድሜ ይሄን ያክል ማስተዋል የናትህ ምኞትም ይሳካል ኢንሻአላህ

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 3 หลายเดือนก่อน +18

    በዚህ አድሜህ ብዙ አሳቢና ቀና ልብ ያለህ ጠካራ ልጅ ነህ አሰብክበት ደረጃ ደርሰህ አናትክን እንደምታኮራት ምንም ጥርጥር የለንም ❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 3 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ አባት አስለቀሰኝ እመብርሀን ታሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤

  • @ከውሊነኝየገምዘዋ
    @ከውሊነኝየገምዘዋ 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ያሳዝናል ግን ከኔ የህይወት ታሪክ አንፃር ሲታይ ይሄ በጣም ቀላል ነዉ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 หลายเดือนก่อน +28

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትንሹ አስለቀሰኝ የኔ አባት አይዞክ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደምናይህ አምናለሁ❤

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 3 หลายเดือนก่อน +26

    ትንሹ ሲሊያቅስ አብሮ ያለቀሰ ማነዉ❤❤❤❤

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ትንሹ የተፈተነሠው መጨረሻው ያምራል እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ሥለሡ ታወራ እኔም እዳተ አለቅሣለሁ ቡዙ ሥቃይ አይቶ እዚህ ያደረሠኝ እሡ ነው አሁን ግን ያሁሉ አልፎ እኔም አሁን ሥደት ላይ ነኝ እኔም እራሤን ችዬ አባቴም ደሥተኛ ነው አሁን እኔም አገሬ ገብቼ አባቴን በሠላም እዳገኘው የዘወትር ፀሎቴ ነው የምር ለሡ ቃል ያጥረኛል ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል ዋነው ጤና😢😢😢😢

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 หลายเดือนก่อน +46

    ኡፍ ዩሱፍ የኔ ሚስኪን
    ያረቢ ከማያልቀው ሪዝቅህ ለግሳቸው በዚህ እድሜ ያማል እንዲህ ሲያለቅስ አለቀስኩኝ

    • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
      @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ እደት እዳስለቀሰኝ የማያልቀዉን አርዚቅ አላህ ይረዘቃችሁ ከኔቤተሰቦችሁ በዚህ እድሚህ ይሂንን የሚያሥብ ህፃን እሱን አየሁ ወላሂ ያበረታታችሁት ደሞ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በጣም ነዉ ያሥለቀሰኝ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 หลายเดือนก่อน +26

    እእእፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ አይዞህ ደሞ ጎበዝ ልጂነህ በዚህ እድሜህ እናትን ለማገዝ ማሰብህ ❤❤❤❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፈየ ስለተሻለክ ደስብሎናል ትንሹ ስለናቱ ሲያወራ ውይ😢 አላዛር አብሮ አለቀሰ የኔምስጊን❤❤❤❤

  • @CheckForCheck
    @CheckForCheck 3 หลายเดือนก่อน +78

    አራ በፈጣራቹ ይሄ ልጂ ሁላችንም እናግዞ🙉ማነዉ እንደ እነ ኤራስ ምታት እከአሞ ድረሲ አብሮት ያለቀሰዉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወለህ

    • @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
      @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ 3 หลายเดือนก่อน

      በናታችሁ በኤፋበኩል ሁነን ጉሩብከፍተን ብርእናወጣና ስልክ ይገዛለትና ይቱብ ይከፈትለት ከዛ ቪደወይ ልቀቅ እናሳድገዋለን😢

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 3 หลายเดือนก่อน +27

    የእኔ አባት አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃህ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አታልቅስ ይሄም ያልፍና እንደ ታሪክ ታወራዋለህ ❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኤፋ የለሙ ጀግና🎉🎉🎉🎉 ሰው አክባሪ ተባረክ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ ወንድምአችን🎉🎉🎉

  • @tigisttigist-xr3pu
    @tigisttigist-xr3pu 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንደግፈው እናቴን ስደርስላት ሞት ነጠቀኝ የእናት ውለታዋ የኔ ልኡል በዚህ እድሜህ ይህን ያክል መረዳትህ

  • @ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
    @ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ 3 หลายเดือนก่อน +28

    የኔ አባት እኔን አይ ማጣት እፍፍፍ ትልቅ ደረጃ ያድርሰካ የኔ ጠንካራ 😢😢

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh 3 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ልብ ይንካል ይዚ ትንሸ ልጅ ትራክ 😭😭❤️❤️👈አይዞህ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም የልፍል

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 หลายเดือนก่อน +65

    እሰይ ጥር 21 አስተርዮ ማርያም ሲል ኤፍው ልቤ😢😢😢 የኔ እናት እርሷ ትጠብቅህ ወድሜ❤

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 3 หลายเดือนก่อน

      መስከረም አይደለም ጠር 21//ነው ያለው😂❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ኤፍየ የኔ ጨዋ እመ ብርሀን ትጠብቀው

    • @samriTube12-hm3kc
      @samriTube12-hm3kc 3 หลายเดือนก่อน

      የሁለቱም ቲኒሹም ሕዳር 12የሚካኤል ለት ኤፋ የጠር 21 የማርያም ለት🙏🙏🙏🙏

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 3 หลายเดือนก่อน

      @@samriTube12-hm3kc ኦ በጣም ደስ ይላል በእውነት❤

  • @EeEe-gp2lh
    @EeEe-gp2lh 3 หลายเดือนก่อน +31

    ትልቅ ደረጀ ደርሰህ እናትህን የምትጦር ያርግህ ትንሹ😢😢😢🙏

  • @JcSy-j6s
    @JcSy-j6s 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምሬን ነው እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በዝህ እድሜው እደዚህ አይነት አስሳሰብ ይሄን ነው መርዳት ከፈጣሪም ፅድቅ ያስገባል

  • @hiwot7838
    @hiwot7838 3 หลายเดือนก่อน +36

    ስለናቱ ሲናገር አይቼ ሳልጨርሰዉ እባዬን😢 አመጣዉ ትንሹዬ እድግ በል ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዮሲዬ የኔ ጌታ አንተ እኮ ጎበዝ ነህ የልጅ አዋቂ ነህ ሰው አክባሪ ነህ ደግሞ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለእናትህ ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን ያላሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ረድቶህ ታደርግላታለህ በርታ ትምህርትህን ትኩረት አርግ እድግ በል ዮሲዬ እወድሀለው

  • @Adno-g8c
    @Adno-g8c 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ፍቅር 😢😢😢አይዞህ እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሣለህ በዚህ እድሜው የእናት የገባህ ❤❤❤እግዛብሄር ይርዳህ

  • @zidlove920
    @zidlove920 3 หลายเดือนก่อน +60

    የኤፍ ሲግማ እዚህ ላይ አበቃ የኤፍ አፍቃሪወች ነፍስ ይማር ኤፍየ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን😂😂😂😂😂

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ እፉዬ እያላቹ የነበራቹም ተስፋ ቁረጡ😅

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +102

    የefa እና መዳኔ አድናክዎች የትናችሁ አለን በሉ የኔ ዉድ አንጀቴን በላኝ 🥹እድግ በል 👍👈❤️🥰

  • @FireAbebe-wd8cp
    @FireAbebe-wd8cp 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ያሰብከዉን ያሳካልሀል እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ እናትህ ታድላ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት እድለኛ ናት ተባረክ የኔ አንበሳ

  • @JgsSgjo
    @JgsSgjo 3 หลายเดือนก่อน +23

    ያረብ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ የትንሽ ትልቅ😢😢

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 3 หลายเดือนก่อน +117

    ትንሹዬ አይዞክ😥😥😥

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂአሥለቀሠኝ😢😢

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 3 หลายเดือนก่อน +1

      የተባረካችሁ ቤተሰብ ወንድምሽ ሁሌም ከኮፓ ጓን ስለሆነ በጣብ እናመሰግናለን የምር ሁላችሁም በጣም ጥሩ ቅን ልብ ያላችሁ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ

    • @meskeremhailu6012
      @meskeremhailu6012 3 หลายเดือนก่อน

      የኔውድየተንቢበጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤

    • @Desualnami-vt4nh
      @Desualnami-vt4nh 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadayimam8488ኣሳ ኣይደለችም

  • @etanetan3491
    @etanetan3491 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ልጅ በጣም ሀብታም ነው ሚሆን እጆቹ ትረፍ ገላ አሉት አይዞህ አባቴ❤

    • @desebabey1658
      @desebabey1658 3 หลายเดือนก่อน

      ዘመናዊ ጥቁልና ጉድ እኮ ነው

    • @HvFv-ul4qw
      @HvFv-ul4qw 3 หลายเดือนก่อน

      ጉድእኮነው

  • @HbftHggf
    @HbftHggf 3 หลายเดือนก่อน +16

    ኡፍፍፍፍፍ አልቅሼ ጀመርኩት አልቅሼ ጨረስኩት ያአላህ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @drtt2855
    @drtt2855 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ኣባት ኡፍ እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ታድርስክ😢😢🙏 ኤፋይ የኔ መልካም ወንድሜ❤🙏

  • @ሰሚራ-ጀ7ደ
    @ሰሚራ-ጀ7ደ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድህነት አይኑ ይጥፊ ዬኔ እናት ያልፊል እሽ የኔ ትንሽዬ

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
    @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍ የኔ ጌታ ልክ እደ እሱው አብሬ ያፈሰስሁትስ እባዬ በስላሴ ስም ታሪክ ቀያሪ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ታሪክህን ይቀይርልህ ኤፍሬም ደሞ በሄድህበት ሁለየም ይዘህው ስትሄድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፍዬ ዘመንህ ይባረክ እንዲሁም ብሩኬም ማርክም እዝህ ላይ ሊደርስ የቻለው በናተ ነው

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኤፍየ የኔ ጀግና ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትንሹ እባየን አስጨረስከኝ አድገህ ትልቅ ደረጃ ደርስህ እናትህን ለመካስ ባተ ነው እሚያልፍልኝ እዳለችህ ትልክ ደረጃ ደርሰህ የናትህን ቃል ለመፈፀም ያብቃህ እደግ ያሰብከው ይሳካልህ 😢

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወንድም አሳዘንከኝ አብሽር ሁሉም ሠው በውሥጡ የታፈነ ብዙ ችግሮች አሉ ና ሁሉም ያልፋል

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 3 หลายเดือนก่อน +20

    ማነው እዴኔ ትንሹ ሲያለቅስ ያስለቀሰው 😢😢😢አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስህ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኤፍና ቡርኬ ተባረኩ ለዝህ ህፃንልጂ ቢንስከጎኑ መሆናችሁ አይዞክ ማለታችሁብቻበቂነው😭😭😭ትልቅደረጃ ድረሱ 😭😭😭

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፍሬም የዚህን ህፃን ህይወት ለመቀየር ምክንያትነህ ከፈጣሪ በታች እና አላህ በጥሩ ነገር ይካስህ ወላሂ እኔም እናቴ በህፃንነቴ ሳልጠግባት እማ ብየ ሳጠራት ነው የሞተችብኝ እና ልጁን መስማት አቻልኩም ይህን ኮሜንት ስፅፍ ወላሂ እምባየ እየወረደ ነው ማቆም አልቻልኩም ድህነት ይፈትናል እኔም ረሀብን የሰውን ቤት ማጣትን ክፋትን ኡፍፍፍፍፍ ምን ልበላችሁ ይህን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ከችግር ያውጣን ሀቂቃ ችግር ምንም አካል ሳይጎልብን ዝቅ ያደርገናል ተበድለን እሚሰማን የለም ተመተንም ይድገሙሽ ነው እኔ ብዙ መከራዎችን አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ አሁን ምንም አልልም መዳም ቤትነኝ አላህ ለራሳችን የራሳችንን ይወፍቀን ሂዳያ ይስጠን ለነዚህም ቅን ሰወች ያረብ ቅኑን መንገድ ምራልን ምራንንንንን

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኤፋዬ ጎበዝ ወንድ ወደሚድያ አለመጣትም ማለትህ አስገረመኝ መጨረሻ ላይ ታመጣታለህ ወደትዳር ስገቡ ፈተነው ብዙ ነው ሚዲያ ላይ የወጣ ላይፍ ለትዳር እሰክበቁ አታምጣት❤

    • @FatmaKfh
      @FatmaKfh 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +25

    እናት መተኪያ የሌላት ከአላህ በታች የህይወት ትምህርት ቤቴ😢😢
    ትንሹ የኔ ጀግና አይዞክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትንሹ ዮሴፍ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እውነት በጣም ነው ያስለቀስከኝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ቆንጆ በርታ ከአጠግብህ ለነበረቱ ላገዙህ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራቸው ተባረኩ ሄፋዬ ትልቅ ሰው ተባረክ 🙏❤

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 3 หลายเดือนก่อน +33

    አይ የሰዉ ልጅ ለካ ለሰዉ ይምሰል ነዉ የሚስቀዉ ለምሰሌ ይህ ልጅ እሄን ሁሉ ስቀይ የሰለፈ ይመስል ነበር ፈታ እየለ አደል የሚመጣ የነበረዉ ይገርማል😢😢😢😢😢😢

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢

  • @የሺአረግ-ኸ8ቸ
    @የሺአረግ-ኸ8ቸ 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት እንዳሥለቀሠኝ ጎበዝ አአስተዋይ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሠህ እንደምናይህ ተሥፋ አለኝ አሥተዋይ ልጅ ነህ

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ የኔ የትንሽ ትልቅ የኔ አባት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኔ ጀግና 😢😢😢

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 3 หลายเดือนก่อน +26

    Uuuuuuuuuffffeeeee 😢😢😊😊 maloo mucaa kana Sirriti maatii isaa buukee dhabadhafi dhugaa Duubachuuf wantaa Gara Nama nyataa umuurii kanan malooka 😊😊😊😊 waaqayyoo Gaariidha omaa miti jabadhu hadhokoo

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee 3 หลายเดือนก่อน

      Mali tee wede naa gale😢😢

    • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
      @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 3 หลายเดือนก่อน

      @@user-mx1ou3ok1usumee maatiin isaa in dhukkubsatodha jirachusuu dhadhabanii Yero itti mastikaa gurguree ijoolen itti kolfaan jiraa

    • @Gju-g5f
      @Gju-g5f 3 หลายเดือนก่อน

      🥺😿😿😿​@@CaalchiseeBaacaa-wk1zw

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 3 หลายเดือนก่อน +59

    ትነሺአሰለቀሰኝ😢😢😢

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለምዬ ደምሬሸለሁ ሰብኝ

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 3 หลายเดือนก่อน +1

      አኔም😭

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 หลายเดือนก่อน

      ኤፋ እንኳን ተሻለህ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ትንሹ እድግ በልልኝ እናት ማለት ልብ ማለት ናት ተባረክ

    • @bd4904
      @bd4904 3 หลายเดือนก่อน

      አነም😢😢

    • @eakrame1244
      @eakrame1244 3 หลายเดือนก่อน

      አኔም😢

  • @Sanetfekadu-fs2ey
    @Sanetfekadu-fs2ey 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ያሳድግ የውነት የኔ ታሪክነው ግን የማያልፍ የለም ሁለም ያልፋል ጠከር በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አስተዋይ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ የኔ አመስጋኝ❤❤❤

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 3 หลายเดือนก่อน +31

    ኤፍ ጤነህ ይመልስልክ ፈጣሪ😢😢😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የሐሰብከው ደረጃ ያድርስህ ተባረክ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የእናት ምርቃ ከፍ ያርግህ ከጐኑ ላችው ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችው

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 3 หลายเดือนก่อน +6

    ትንሹ አስለቀስከኝ የምር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😢😢😢😢አይ እናት😢

  • @seade127
    @seade127 3 หลายเดือนก่อน +43

    😢😢😢😢ኤፋያ ኮፓ በጣምነው የምወዳችሁ የኔጩጨ አብሬህ አለቀስኩ በአለም ላይ ያሉ እናቶች በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር የስጥልንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesmekdes2833
    @mekdesmekdes2833 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ ተሰጦን እንኳን እግዚአብሔር ይመሰገን አንልም የኔ ትንሸየ ፈጣሪ ደና ደረጃ ያድርስህ የኔ ጌታ 😢😢😢😢😢

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 3 หลายเดือนก่อน +42

    ሚስኪን የኔ አባት የትንሽ ትልቅ ኮባየ አይዞህ ሁሉም ያልፍል😢❤😢❤

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip 3 หลายเดือนก่อน +8

    ድህነት ከኢትዮጵያ አላህ ያጥፋልን ትንሹዬ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ለእናት ያለህ ክብር ደስ ይላል በዚህ እድሜህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን❤❤❤

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍ😢የኔ አባት ትንሹዬ ፈጣሪ ያሰብከዉ ቦታ ያድርስህ የኔ ልብ አዉቃ እናትህን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ታሳያታለህ አይዞህ የኔ ቆጆ 😢እፍ እደኔ አጀቱን የበላዉ ማነዉ አሳዩኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ትንሽዬ አሰለቀስከኘ😢😢😢 ከምር ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስ ያሰብከውን ሳይሆን ከዛ በላይ ያድርስህ ኤፋ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

    • @AaSs-bi4cu
      @AaSs-bi4cu 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @MBMB-v4y
    @MBMB-v4y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኮምፓ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
    የኔ ጠንካራ
    ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ሚካኤል ይረዳሀል ❤❤❤

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
    @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢 በጣም ከባድ ነው ስሜቱ 😢😢😢 እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለናትህም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ቆንጆ ትንሽ እዴት እዳስለቀሰኝ አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ😢😢😢

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኤፍሪም እደሌሎች ሴት አያሰልፍም ቆፍጠን ያለ ውድ ነው❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኮፖየ አብሽር የኔውድልጅ አንተ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ በእርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደርጃ ደርሰህ እንደምናይህ በፈጣሪ እናምናለን❤❤❤ኤፍየ አንተኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቡታጅራወች ትለያላችሁ መረዳዳትን ከናተ ቢማሩ ሌሎችም ጡሩ ነዉ❤🙏🙏

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞህ ሁላችንም በድህነት ውሰጥ ነው ያደግነው😢 አላህ ከድህነት ይጠብቀን ያልፋል አይዞህ ትንሹዬ
    ደሰታ የተሞላበትን ሂወት አላህ ይሰጣችሁ

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አበት እድግ በልልኝ በጣም ነዉ የለቃስከኝ የልጅነቴ ትዝ አስበልከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahiradinayano5793
    @bahiradinayano5793 3 หลายเดือนก่อน +18

    ትንሹ ሲለቅስ ማነው አብሮት የለቀሰው አረ አለህ ቲዩብ. የከፈትለት. ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @Gabi-by4yh
      @Gabi-by4yh 3 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞❤❤❤

    • @Smerah-cn9ww
      @Smerah-cn9ww 3 หลายเดือนก่อน +2

      ገና ህፃን ነው እኮ ምን ሊሰራበት ትምህርቱን ቢከታተል መልካም ነው