በጎንደር በካህኑ ግድያና የተሰጠው መግለጫ!በጎጃም የቀጠለው ውጊያና ድሮን ጥቃት!Ethiopia Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መረጃዉን ያደረሱህ ሰወች ትክክል ናቸዉ አዲስ አበባ እየተደረገ ያለዉ ነገር በተለያየ ምክንያት የአማራ ተወላጆች ለይ የሚደረገዉ ግፍና ሰቆቃ ገንዘብ ካልከፈሉ የሚገጥማቸዉ እስራት እና ድብደባ ነዉ

  • @BunignLafto
    @BunignLafto 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ የጀግንነት ጥግና የኢትዮጲያዊነት መገለጫ ነው

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተሥፋ የቆረጠውን ወበር አስጠባቂ አራዊት እስካልተወገደ ድረሥ የአማራ ሕዝብ ሠቆቃ ይቀጥላል።ለዚሕ መፍትሄው ፋኖን ወደአንድ ማዋሐድ ወጥ ማድረግ ወሳኝ ነው።

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና በሌ አሪፍ ነው መረጃ አቀራረብህ ምንም እንከን የለውም❤

  • @girmaalebachew498
    @girmaalebachew498 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለባህር በር ሲታሰብ ወያኔ ብን ብላ መጥፋት ያለባት ፍጥረት መሆኑ እርግጥ ኘው

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አማራ ሆነህ በየቤትህ ተቀምጠህ ወሬ የምትሰልቅ ሁላ ሱሪ ታጥቀህ ወንድሞችህን ተቀላቀል!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነሱን ብሎ ስራ አስፈፃሚ!!

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @seidsiraj7194
    @seidsiraj7194 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለጅግናዉ መከላከያችን

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዜና መልክ ብታሳጥረው ይሻላል

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስልካችሁ ላይ ያለውን ብታጠፉት እንኩዋ ያጠፋችሁትን ነው ቀድመው ሚመለከቱት የተሰረዘ መመለስ ስልኩ ላይ ስለሚቻል እየፈሩ መኖር የለም ።መፍትሄው ፋኖና ፣ፋኖነት ብቻ ነው ።ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!

  • @MelkamuAbate-s9v
    @MelkamuAbate-s9v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጎንደሩን የተገደሉትን አባት የፃፉትሰዉየ ቀብረዋቸዋል እሂን ያልኩበት ምክንያት ሥላለኝነዉ ሰዉየዉ ቀንደኛ ብልፅግናናቸዉ እናም አብርዉ እየቆመሩ ሊሆን ይችላል

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአማራ ክልል አክራሪ ሙሰሊም የለም ምክንያቱው ሁሉም አማራ ነው በሰላም የሚኖሩ!!! 666ቱ የሀይማኖት ግጭት ለማስነሳት ነው!!! አማራ በ666ቱ የግፍ ስራ የሚፈራ አይደለም ትግሉን ያጠነቅረዋል እንጂ!!!!

  • @SolomonYohannse
    @SolomonYohannse 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ለ2ቱም ወገኖች ልቡና ስጥቷቸው ወደ ውይይት ቢመጡና ሕዝቡ ዕረፍት ቢአገኝ፡ ጦርነቱ ቢበቃ እመኛለሁ አሸናፊና ተሸናፊ የሌለበት ጦርነት እርግማን ነው እንጅ የጤና አይደለም ፈጣሪ በቃ ይበለን ።

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @userasnakech
    @userasnakech 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለተገፋዉ ለጀግና አማራ ህዝብ💚💛❤ፋኖ😍
    ዉድቀት ለፋሽስቱ አብይ መንግስት !!!

  • @NetsanetNetsanet-r6b
    @NetsanetNetsanet-r6b 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ የህዝብ አይንና ጀሮ መሆን አለብህ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ

  • @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ
    @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታ ወድም አለም የዘወትር ተከታይህ ከሳውዲ አረቢያ❤❤❤❤❤

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብለችሁ ብለችሁ ሃይማኖተዊ ግጭት ለመፈጠር ይህን እንዳመራጃ መዉጣታችሁ ሆናም ቀራ ፈፀሚዉ ፋኖ ነዉ

    • @YeshAlemu
      @YeshAlemu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሂድ ብሽቅ ፋኖ ስለምን ይገላል ካህን

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ለምን በጥንቃቄ ጉድለት አላስፈላጊ መስዋዕትነት ይከፈላል ስንቴ ይነገር አትሰባሰቡ በዙሪያችሁ ባንዳ አለ አንድ ሁኑ የእስክንድር ነጋ የዶላር ድርጅትን አቋርጡ በህዝብ መከራ አትለምኑ አንድ አማራ ብቻ ሁኑ

  • @MekuriawMazngia
    @MekuriawMazngia 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየነው ደለለ ዋና ሊባ ነወ

  • @MogesMeles-p3p
    @MogesMeles-p3p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ልጆች የእህቴ ልጅ አቃቂ ገበያ ልብስ ሲገዙ ተይዘው ታስረው በ3 ቀናቸው አፈላልጌ አገኘሁአቸው ለምን ብየ ሰጠይቅ በወቅታዊ ጉዳይ አሉኝ እንደምንም ለምኜ ምሽት 1 ሰዓት ለቀቁልኝ በበነጋው ስልኩን ስንጠይቅ ላንዱ 800 ላንዱ ደግሞ 2000 ብር ከፍለን ወሰድን

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና በአማራ ክልል በብዙ መልኩ ሽንፈት እየተከናነበ በመሆኑ አሁን ላይ ጦሩ እየተሰላቸበት በመሆኑን አማራን እርስ በርሱ ለማባላት አሉ የሚላቸውን ልዩነቶች ሁሉ መጠቀሙ ለማዋጋት መፈለጉ አይቀሬም ግልፅም ነው ለዚህ ነው ጎንደር ላይ በዘር አማራን ከቅማንት ፅንፈኛ ጋር ማዋጋት እንዲሁም እንደ እንፍራንዝ አካባቢ ባሉ ቦታዎች ደግሞ እነ ደሳለኝ ጣሰው በዚያ አካባቢ የራሳቸውን ዘራፊ ቡድን አደራጅተው ሙስሊሙን ማህበረሰብ በማፈን ሲዘርፋ መክረማቸው ይታወቃ አሁን ደግሞ እዚያ አካባቢ ያለውን ሙስሊም የአማራ ህዝረተሰብ ከሌላው የሃይማኖት ተከታይ አማራ ጋር ለማጋጨት እራሱ የክልሉ ሰላምና ደህነት ቢሮ ያሰለጠናቸውና ያስታጠቃቸው ታጣቂዎች በአካባቢው ላይ ያሉ የክርስትና ሃይማኖ ተከታይ አማራዎች ላይ ጥቃት እንዲፈፅሙ እንዲያግቱ እንዲገሉ እየተደረገ ነው ይሄ ዋናው አላማው እዚህ አካባቢ በዚህ ችግር የተነሳ በዚህ አካባቢ በሚኖር የእስልምና እምነት ተከታይ አማራዎች ላይ በፋኖ እርምጃ እንዲወሰድ በተቀናጀ ስራ እየሰሩ ለፖለቲካ መጠቂሚያ ሊያደትጉት እየተሰራ ያለ ስራ መሆኑን በዚህም ሴራ ላይ የደህንነት ተቋማት የመከላከያ አመራሮች የክልሉ ሰላምና ደህነት ቢሮ የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን ቢሮ ከዚያም አልፎ የአብን ሰዎች እነ ጣሂር መሃመድም ጭምር ተሳታፊ ናቸው በመሆኑም ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አማራ በአንድነት በመቆም ይህንን ሴራ በማክሸፍ በመሃከላቸው ያለውን ችግር በጋራ በመምከር አካባቢውን ከእንደዚህ አይነት ፓለቲካዊ ሴራ መከላከል ያስፈልጋል።

  • @Megamedian
    @Megamedian 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምን ይሻልሀል??? መረጃው በጣም ጥሩ ነበር ነነር ግን የአቀራረብ ችግር አለብህ። ሰውን 20 ወይም 30 ደቂቃ ሙሉ በዚህ አይነት መንገድ መከታተል ስልቹ ያደርጋል። እንደ መሳይ መኮነን anchor media ወይም Ethiopia forum በዜና መንገድ ብታቀርበው ብዙ ተከታይና ተጠባቂ ሚዲያ ይሆን ነበር ። ግን ምን ያደርጋል ሰሚ የለም ።

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም በለጠ !!! ፋኖ ማለት አማራ ማለት እንደሆነ ሁሉ ካድሬው ንና ሚሊሻውን፣ፖሊሱን ፣ደህንነቱን ሳይጨምር እንደሆነ ሁሉ በአብዛኛው ወያኔ ማለት የትግራይ ህዝብ ንው በአብዛኛው አሁን አሁን ተንቤን ራያን ሳይጨምር በአብዛኛው ማለት ነው አንዳንድ አማራዎች እኛ ከትግራይ ጋር በቁዋንቁዋ በባህል 1 ነን ይላሉ ግን ምጀመሪያም እኮ 1 ነበሩ 27 አመት አማራን ያገለለ እና የሚያጥቃ ማንፌስቶ ጽፈው ልዚህ ሁሉ ቀውስ ያደረሱት ፤ከ ኤርትራም ጋር እኮ 1 ናቸው ግን ኤርትራ ተግንጥላልች እና መቼ ነው አማራ ከስህተቱ የሚማረው ብልህ ብልጥ የሚሆነው ከሌላው ብህሬሰብ ጋር 1 ነን ሳይል አንድነትን ይሻል

  • @hasendegefa266
    @hasendegefa266 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እየዋሸ የሚሞት ካህን?!!

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤በርታ❤❤❤

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ፋኖ ከድሮን ጥቃት እንዳይዘናጉ አሳስብልን....

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ 70% -80% ከተቆጥጠረ ልምን እሱም የካድሬ ቤተሰብና የሚሊሻ ፖሊስ ወታደር ቤተሰብን አያስሩም አይን ላጠፋ አይን .... አለበልዚያ የህነ ስህተት አለ ማለት ነው

  • @getachewderse4136
    @getachewderse4136 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሌ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም

  • @asmamawyideg5344
    @asmamawyideg5344 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ተላለቅን... ብቅቃሁ ይበለን!

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጎንደር ነገር ግን ግራ አጋቢ ነው የአባቶች ግድያ ተደጋገመ

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አነዚህ የሸዋ ፋኖወች ከሁለት ተከፍሉ እርሥ በርሥ ከመጣላት አንድ ሆኖ የብልጽግናን መንግስት መደምሰስ እስክንድር ነጋ ሾተላይ ይጫወትባችኋል።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፍፁም ጎንደር ላይማ ካህናትን ኦርቶዶክሳዊያ በአክራሪገዳይ እስላምማ ሊገደሉ ዝም ሊባል አይቻልም ሽኔ ክልል መሰለው 😢 ነብስ ይማር

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፖሊሶች ከመቶ ብር ጨምሮ ከግለሰብ ይቀማሉ አስፈራርተው እዬተቀበሉ ነው

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ጎንደር ጉድህ አያበቃ ፀዳ ላይ ደግሞ ካህናትሺ ይታረድ ለነገሩ ምን ይደረግ የጎንደር አንድ ሆኖ ከመታገል ይልቅ ከዚህ ተግባር ላይ የማይባሉት እና ክብር የምን ሰጣቸው አካላት ሳይቀር ትግሉን ትተው ሺርፍራፊ ሳንቲም ከእስክንድር እና መሰሎቹ ጋር ግንባር ፈጥረው ሺር እጉድ እያሉ ነው በጣም ያሳፍራል

    • @ChalachewZe
      @ChalachewZe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥያቄዎች መሆን ያለባቸው እስክንድር ለአንድነት ምክንያት እንዳልሆ እየታወቀ ከዚያ በተለየ መልኩ የነሱ የአንድነት ችግር ምን እንደሆነ መጠየቅ ነው

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yifredeweniyew
    @yifredeweniyew 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ አንተ የምታቀርበው መረጃ በጣም ጥሩና ሚዛናዊ ነው በርታ
    # ግን በሌ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ላይ ነው ያለው፤ በእስር ፣ በዱላ፣ በግልምጫ፣ በገንዘብ ዝርፊያ እየተፈፀ ይገኛል
    ይህ የሚሆነው በአማራ ሆዳምነትና የተደበላለቀ ፖለቲካ ምክንያት ነው
    ወጥ የሆነ አደረጃጀት አለመኖሩና አላማውን እንዲስት በተሰገሰጉ ባንዳዎች ነው

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ ! የጅማዉ ስብሰባቸዉ የመጨረሻቸው እንድንሚሆሆን በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ ።
    መዝግበህ አስቀምጥልኝ።

  • @wesenkasi9914
    @wesenkasi9914 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ ሰላም ነኸ አሁን አማራ ውስጥ የሚደረጉ ነገሮችን እነሱ ከሚሉት በላይ ምላሽ መስጠት አይችሉም ?

  • @JMehammed
    @JMehammed 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሌ አባክህ የዋትሳፕ አድራሻህን አዴት ነው የማገኘው ??????

  • @Addiss-yp8tm
    @Addiss-yp8tm 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አውቃቸዋለሁ ቄሱን አሳዘኑኝ ምንም ክፋት እኮ እንደሌላው ሰው አይደለም

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግሞ በኦሮሞሽኔ የአማራክርስቲያኖች ሚታረዱት አልበቃ ብሎ ጭራሽ ጎንደር ላይ እስከናቤተሰብ በባንዳ አሃዛብ ይታረዱ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amhara eyetefa newe

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Y Orthodox Abatochi Specially Amharas Abatochi really really they are not getting it?
    Abatochi Amharas stand up for your People and Faith Like Tigrays and Oromo’s
    Ethiopia is not only for Amharas
    Like Others stand up with your Amharas people

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkuanim taseru 😂😂😂

  • @AndualemBerihun-h9u
    @AndualemBerihun-h9u 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ራሱ ምን ታስባለህ? ከዘገባው ባሻገር ለምን የግል አስተያየትህንና ትንታኔ ለምን አትሰጥም ማህበረሰቡን እንዲነቃ የበኩልህን ብታቀርብ ልክ እንደ ዘመድኩን በቀለ። ለምንድን ነው አማራ የራሱ የሆነ ማህበራዊ አንቂ የሌለው????

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ ???
    እንዴትስ አረፈድህ ? እንኳን ደህና መጣህ !!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Feysel82
    @Feysel82 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሮሮ አታብዛ በሌ

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን እኮ መንግስት የለም

  • @sismez5114
    @sismez5114 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቄሱን ያስገደለው እራሱ መንግስት ነው! የአብይ አህመድ ወሮበላ መንግስት አንዴ በብሄር፣ ሌላ ጊዜ የሀይማኖት ግጭት እንዲኖር ስለሚፈርግ።

  • @NA-xp5te
    @NA-xp5te 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zebzaba

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yakababiwu Fano tolo ,gudayun mels yist

  • @AwokeKassaZewdie
    @AwokeKassaZewdie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    zare makisegno gebaya new eni k1-6 gna kifli yetmarhubetin timhirit bet new yewdemew !

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amharas Fanos? Oromo’s ONEGS and Abiy Ahimed Ali is Care about Amharas utilities and Infrastructures?

  • @SemahegnTefera
    @SemahegnTefera 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaMustofa
    @SofiaMustofa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተው ሰው አታጫርሱ።

    • @ميريالشمري
      @ميريالشمري 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ላብይ ጮልሊው ንገረው ይህንን እከካም

    • @Mesirat
      @Mesirat 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢አታዩም ቴቨግራምላይ ቄሶች እዴት እደተጨፈጨፉ😢በአብይ

  • @BirhanAyalew-u9k
    @BirhanAyalew-u9k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ ካሣ ሰላምነህወይ አንደሚታወቀው ወቅቱን ተከትሎ ሚዲደያወች በዝተዋል ነገርግን እውነታውን መረጃ በማቅረብ የመጀመሪያው ሰው መሆን ይታወቃል እነተውን የሚያውቀውበቦ ታውያለሰው ቢሆንም መረጃገን ከምንጩ በጣም ጥሩ ነው

  • @seidsiraj7194
    @seidsiraj7194 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አድ ፋኖ ቆስሏል ስትል አታፍርም በመግስት አይሎኝላይ በርካታ ስትል አፈር በል

    • @AlemuBayih
      @AlemuBayih 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብልግና ና አስከሬን ቆጥር

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ ወቅት በተለይ መሣሪያ ይዞ አገዛዙን የሚያገለግል አማራ ቢታሠር ቢገረፍ ጥፋቱ የማን ነው??? በልጤ ይህንን ባታወራው ይሻላል።

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nothing wrong with voice BELE......

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኮሪደር ጥፋት በጅማ ሊጎበኙ የሄዱ ባለስልጣናት ላይ ቦንብ የተወረወረው በተቃዋሚ ሳይሆን በራሱ በሽመልስ አብድሳ መሆኑን መረጃው አለኝ
    ፍንዳታውን ምክንያት በማድረግ ብዙ የከተማዋ ወጣቶ ታስረዋል
    የታሰሩትም ቀጣዩን የብልፅግና ጠቅላላ ጉባኤን ምክንያት በማድረግ ነው

    • @EthioPrism
      @EthioPrism 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአምባገነን አገዛዝ መለያ ባህሪ ነው።

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር እዛ አካባቢ ያለ የብልጥግና ተከታይ እስላም ዋጋችውን ያገኛሉ አንድም ሳይቀሩ ይጨፈጨፋሉ ጭራሽ ጎንደር ኧረ ንቀት ቆይ!!!!!

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I’m not sure why you guy talking about the Supporters of Amharas Bands, When Amharas The So called little Intellectuals Will get it
    Seriously the enemies are doing?

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅሎ ጃውሳ አንተ አገር እያመስህ ተቋማት ምናምን ትላለህ!? በዚህ ክልል ሁሉም አገልግሎት እና ሥራ ቁሞ ሁሉም ጃውሳን ከማጥፋት ላይ ይረባረብ።

    • @ChalachewZe
      @ChalachewZe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከብት ከብቶች

  • @ashedene3933
    @ashedene3933 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are becoming a propagandist. I thought you were a journalist. Sorry man.

  • @JMehammed
    @JMehammed 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ