8 ቀላል አይነት 2 ስኳር በሽታ ለመቀልበስ የምረዱ ዜደዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ላይክ አድርጉ ጠቃሚ ትምርት ነዉ

  • @temesgengete7142
    @temesgengete7142 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን ይባረክ ሁሌም ዶክተር

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ደስታ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ

  • @Alem844
    @Alem844 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር ደስታ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረን መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን🙏

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ደስታ ድንቅ ትምህርት ነው የሰጥኽን ፈጣሪ አብዝቶይባርክህ

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 3 หลายเดือนก่อน +1

    "Cause is careless and frequent feeding. Reverse is by strict and spaced eating."

  • @etenateheyesus2241
    @etenateheyesus2241 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @nazarethmehretab6822
    @nazarethmehretab6822 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much dear Dr Desta for sharing your beautiful thoughts and helping me I appreciate you 🙏🏿

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 หลายเดือนก่อน

    Ewinet new ameseginalehu Dr
    .

  • @LiyaKen
    @LiyaKen 3 หลายเดือนก่อน

    ❤thank you Doctor Desta

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr for everything

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አስተማርት ነህ ዶክተር !!! ግልፅና እጥር ምኽጥን ብሎ እንዳይረሳ በማድረግ ነው የምትገልፀው የምታቀርበው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🩷🩷

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብረት ይስጥልን

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr God bless u

  • @DembelDugda-dr7mo
    @DembelDugda-dr7mo 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመኑን የዋጀ ዶክተር ትላንትን ዛሬንና ነገን የተረዳ ምርጥ ሀኪም

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnaln doctor desta🙏🙏

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 3 หลายเดือนก่อน +1

    Very clear and comprehensive education. Thank you.

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 3 หลายเดือนก่อน

    Kubur doctor xegawn yabzalachehu betam tetekeme alhu medhanit kemjemery befit tstekakeln betam amsgenalu Ezgabihair yemsgen wagachehun be Egzeabihiar tagnalachehu

  • @Ethiopiawit-v3m
    @Ethiopiawit-v3m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr.

  • @zeineb1434
    @zeineb1434 3 หลายเดือนก่อน +1

    Btm amesegenalhu leyet yale adadis ewukeykin ketelbet

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 3 หลายเดือนก่อน

    tha k you

  • @macammad
    @macammad 3 หลายเดือนก่อน

    Dr Keep it up what about type 1 diabetes

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር እናመስግናለን እድሚ እና ጤና ይስጥህ🙏🏽ግልፅነዉ የምታስተምረዉ ጃሮ ያለዉ መድሐኒት ከ መዋጥ: መርፊ ከ መወጋት ለ መዳን የፈለገ በተግባር ይተግቡር።

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 3 หลายเดือนก่อน

    ቅቤ ዪቻላል?

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam ejgeg betam smsegnalhu brrta bizu new yemtredan A/A sitmta asawken tebark ewkthin yabzalhi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KakoKebede
    @KakoKebede 2 หลายเดือนก่อน

    Dr 157new yeskwar meten yetengergn medanit megemer alebegn wyes be amegageb masetekakell chelalhugn negergn

  • @AlemSolomon-p2v
    @AlemSolomon-p2v 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዶ/ር በሌላ መድኃኒት ምክንያት ስኳር የመጣብኝ በመድኃኒት፣ በምግብና በእንስቃሴ ሊቀንስ ባለመቻሉ ተጨማሪ መድኃኒት እየተሰጠኝ ነው ምን ማድረግ እችላለሁ

  • @habtamaddis5976
    @habtamaddis5976 3 หลายเดือนก่อน +1

    tayp 2
    አለብኛ እና quinoa መብላት እችል ይሆን ዶክተር

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 หลายเดือนก่อน

      of course ! Whole grain ነው you can use it

  • @tll8075
    @tll8075 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሁልጊዜ ይርበኛል አይነት ሁለት ስካር አለብኝ ምን ይሻለኛል

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 หลายเดือนก่อน

      check blood sugar....ስኳር ሰለም ከሆነ አመጋገብ እና የምግብ ምርጫ ችግር አለ ማለት ነው።

  • @שרהגביה
    @שרהגביה 3 หลายเดือนก่อน +2

    አርቲፊሻል ስኳርእጠቀማለሁ እናእኔ ሁለተኛው ስኳር አለኝ ስለዚህ እሄ አርቲፊሻሌ ስኳሯ ለወደፊቱ ችግር አይፈጥሮም ንገረኞ ኦባኩህ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 หลายเดือนก่อน +1

      stevia is more or less OK but ... ከቻልክ ሙሉ በሙሉ አለመውስድ!

    • @שרהגביה
      @שרהגביה 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ከቻልክ ፕሮግሪም ሥታቀርብ አብራራልኝ

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ለትም/ቱ እጀግ አድርገን አመሠግናለሁ
    ጥያቄ
    ስኳር መጠን ለመቆጣጠር ፆምና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አደርጋለሁ
    ነገር ግን የስኳር መጠን ተቆጣጥራለዉ መድኃኒትም በሃኪም ትዕዛዝ አቁመሎ
    የኔ ጥያቄ ክብደት በጣም ወረደ ፣ሰዉነቴ በጣም ደከመኝ ምንድነው ምክንያቱ??
    ምግብ ሱማሊያ ሞቃዲሾ ዉስጥ ያለ ሩዝ ሌላ ስለሌለ እሱን ቁርስ ከበላ ምሣ አልበላም ስለዝህ ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሩዝ ትክክለኛ ምርጫ አይደለም። ክብደት እድስተካከል ለሎች ጠናማ ቅባት እና proteins ማካተት አለብክ።
      link በመጫን ለስኳር በሽታ መደረግ ያለበትን አመጋገብ ተከታተል።
      th-cam.com/video/RXHf-Kx5cpc/w-d-xo.html