በመድሎተ ጽድቅ መጽሐፍ ወደ ክርስትና ሐይማኖት የመጣው ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 3 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ልጆቹን ይመክራል ይገስጻል ይመልሳል እመ አምላክ በቤቷ ታጽናህ አሜን ለመምህራችንም ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት አሜን

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ሆነንም ልባችን የደነዘዘ ብዙዎች ነን ወንድሜዋ እግዚአብሔር ቢመርጥህ ነው በ፩፩ኛው ሰአት ላይ ልቡናህን ያበራልህ ።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +17

    ጎዶሊያስ። ወንድማችን አሁንም ከዚች እምነት አያውጣህ በርታልን ዲያቆን ያረጋል ያንተ ውጤት ነው መምህር !

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኛን ሳይሆን ዋኖቻችንን እያሰብህ በሃይማኖት ፅና ወንድማችን ሌሎችም እንዲህ የልብ ጅሮአቸውን በትንሹ እንኳን ቢከፍቱ ስንት ነፍሳት የመዳንን እውነት ባወቁ ችግሩ ቀድመው እውነትን ላለምስማት ዘግተውታል በፍላጐት በመሰለኝና በደስ አለኝ ተክተው ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @የዝክረቅድሳንተማሪነኝ
    @የዝክረቅድሳንተማሪነኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እስይ ወንድማችን ደስስስ ሲል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @kalkidanasefa2860
    @kalkidanasefa2860 3 ปีที่แล้ว +4

    ታድለህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚ አብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ወደ እምየ ኦርቶ ዶክስ መጣህ ወድማችን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว +4

    የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ ደስ ሲል ወንድሜ አሁንም በቤቱ ያፅናህ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +6

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እናት ቤተክርስትያን ስንዱ እመቤት ናት እንኳን በሰላም መጣህ ተመስገን

  • @helinawittube2956
    @helinawittube2956 3 ปีที่แล้ว

    እልልልል እንኳን እመአምላክ በፍቅሯ ጠራችህ!!!

  • @maryy852
    @maryy852 3 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሔር በቤቱ ያፀናህ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ወንድማችን እንኩዋን ወደ ማህበረ በኩር ተቀላቀልህ ቸሩ መድኃኔ አለም በቤቱ ያፅናህ ሁላችንንም ያፅናን ለመምህራችን ለዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ሰማያዊ ዋጋን ይስጥልን አሜን ፫

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ስጠብቅ ነበር ብዙዎች እንደሚመለሱ አልጠራጠርም ችግሩ አያነቡን እግዚአብሔር እርድቶት ወንድማችን ወደቤቱ ተመልሷል

  • @hermonhaphte6353
    @hermonhaphte6353 3 ปีที่แล้ว

    Enkan dehna metah wendme yekere edmeh demo Egziabher yibark Amen

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለመምህራችንም እድሜና ጤና ይሰጥልን
    እኔም የማውቀው ወንድም ከቤተክርስቲያን ወጥቶ ከዛ መድሎተ ፅድቅን የመጀመርያውን አንብቦ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሷል

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว

      መፅሀፉ የት ላገኘዉ እችላለሁ ንገርኝ🙏

    • @kelotaye4636
      @kelotaye4636 3 ปีที่แล้ว

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ ሁሉም ገበያ

  • @gifhhurur3823
    @gifhhurur3823 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ብሌን-ጀ2ቸ
    @ብሌን-ጀ2ቸ 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ወደቤትህ መጣህ ወንድማችን!!! እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ!!!

  • @technologys947
    @technologys947 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ በሰላም መጣህ

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር። ይመሥገን። እንዃን። ደና። መጣህ

  • @ruthhaileslassie9398
    @ruthhaileslassie9398 3 ปีที่แล้ว

    Temesgen

  • @የክርስቶስንልጅነትያገኘየ
    @የክርስቶስንልጅነትያገኘየ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ከቤቱ አያውጣህ

  • @temesgentube764
    @temesgentube764 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @golagaetrading8362
    @golagaetrading8362 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምንና ለምን ሊቀና ይችላል??? Why God is a jealous???
    1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
    2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
    3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
    4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
    7 የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    'ኦሪት ዘጸአት 20:1-2-3-4-5-6-7'
    1 And God spake all these words, saying,
    2 I am the LORD thy God, which have brought thee out of the land of Egypt, out of the house of bondage.
    3 Thou shalt have no other gods before me.
    4 Thou shalt not make unto thee any graven image, or any likeness of any thing that is in heaven above, or that is in the earth beneath, or that is in the water under the earth:
    5 Thou shalt not bow down thyself to them, nor serve them: for I the LORD thy God am a jealous God, visiting the iniquity of the fathers upon the children unto the third and fourth generation of them that hate me;
    6 And shewing mercy unto thousands of them that love me, and keep my commandments.
    7 Thou shalt not take the name of the LORD thy God in vain; for the LORD will not hold him guiltless that taketh his name in vain.
    'Exodus 20:1-2-3-4-5-6-7'
    12 በመካከልህ ወጥመድ እንዳይሆኑብህ አንተ በምትሄድባት ምድር ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን እንዳታደርግ ተጠንቀቅ፤
    13 ነገር ግን መሠዊያዎቻቸውን ታፈርሳላችሁ፥ ሐውልቶቻቸውንም ትሰብራላችሁ፥ የማምለኪያ ዓፀዶቻቸውንም ትቈርጣላችሁ፤
    14 ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።
    15 በዚያች ምድር ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን እንዳታደርግ፥ እነርሱ አምላኮቻቸውን ተከትለው ባመነዘሩና በሠዉላቸው ጊዜ እንዳይጠሩህ፥ ከመሥዋዕታቸውም እንዳትበላ፥
    'ኦሪት ዘጸአት 34:12-13-14-15'
    12 Take heed to thyself, lest thou make a covenant with the inhabitants of the land whither thou goest, lest it be for a snare in the midst of thee:
    13 But ye shall destroy their altars, break their images, and cut down their groves:
    14 For thou shalt worship no other god: for the LORD, whose name is Jealous, is a jealous God:
    15 Lest thou make a covenant with the inhabitants of the land, and they go a whoring after their gods, and do sacrifice unto their gods, and one call thee, and thou eat of his sacrifice;
    'Exodus 34:12-13-14-15'
    23 አምላካችሁም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለውን ቃል ኪዳን እንዳትረሱ፥ አምላክህም እግዚአብሔር የከለከለውን በማናቸውም ቅርጽ የተቀረጸውን ምስል እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ።
    24 አምላክህ እግዚአብሔር የሚበላ እሳት ቀናተኛም አምላክ ነውና።
    'ኦሪት ዘዳግም 4:23-24'
    23 Take heed unto yourselves, lest ye forget the covenant of the LORD your God, which he made with you, and make you a graven image, or the likeness of any thing, which the LORD thy God hath forbidden thee.
    24 For the LORD thy God is a consuming fire, even a jealous God.
    'Deuteronomy 4:23-24'
    3 እግዚአብሔር ዛሬ በዚህ በሕይወት ካለነው ከእኛ ከሁላችን ጋር እንጂ ከአባቶቻችን ጋር ይህችን ቃል ኪዳን አላደረገም።
    4 በተራራው ላይ በእሳት ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔር ፊት ለፊት ተናገራችሁ።
    5 እኔ የእግዚአብሔርን ቃል እነግራችሁ ዘንድ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔርና በእናንተ መካከል ቆሜ ነበር፤ እናንተ በእሳቱ ምክንያት ፈርታችኋልና፥ ወደ ተራራውም አልወጣችሁምና። እርሱም አለ፡-
    6 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
    7 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
    8 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤
    9-10 በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።
    11 የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    'ኦሪት ዘዳግም 5:3-4-5-6-7-8-9-10-11'
    3 The LORD made not this covenant with our fathers, but with us, even us, who are all of us here alive this day.
    4 The LORD talked with you face to face in the mount out of the midst of the fire,
    5 (I stood between the LORD and you at that time, to shew you the word of the LORD: for ye were afraid by reason of the fire, and went not up into the mount;) saying,
    6 I am the LORD thy God, which brought thee out of the land of Egypt, from the house of bondage.
    7 Thou shalt have none other gods before me.
    8 Thou shalt not make thee any graven image, or any likeness of any thing that is in heaven above, or that is in the earth beneath, or that is in the waters beneath the earth:
    9 Thou shalt not bow down thyself unto them, nor serve them: for I the LORD thy God am a jealous God, visiting the iniquity of the fathers upon the children unto the third and fourth generation of them that hate me,
    10 And shewing mercy unto thousands of them that love me and keep my commandments.
    11 Thou shalt not take the name of the LORD thy God in vain: for the LORD will not hold him guiltless that taketh his name in vain.
    'Deuteronomy 5:3-4-5-6-7-8-9-10-11'
    12 በዚያን ጊዜ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ።
    13 አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፤ እርሱንም አምልክ፤ በስሙም ማል።
    14-15 በመካከልህ ያለው አምላክህ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነውና የአምላክህ የእግዚአብሔር ቍጣ እንዳይነድድብህ ከምድርም ፊት እንዳያጠፋህ፥ በዙሪያችሁ ያሉት አሕዛብ የሚያመልኩአቸውን ሌሎችን አማልክት አትከተሉ።
    16 በማሳህ እንደ ፈተናችሁት አምላካችሁን እግዚአብሔርን አትፈታተኑት።
    17 ለእናንተ ያዘዘውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ምስክሩንም ሥርዓቱንም አጥብቃችሁ ጠብቁ።
    'ኦሪት ዘዳግም 6:12-13-14-15-16-17'
    12 Then beware lest thou forget the LORD, which brought thee forth out of the land of Egypt, from the house of bondage.
    13 Thou shalt fear the LORD thy God, and serve him, and shalt swear by his name.
    14 Ye shall not go after other gods, of the gods of the people which are round about you;
    15 (For the LORD thy God is a jealous God among you) lest the anger of the LORD thy God be kindled against thee, and destroy thee from off the face of the earth.
    16 Ye shall not tempt the LORD your God, as ye tempted him in Massah.
    17 Ye shall diligently keep the commandments of the LORD your God, and his testimonies, and his statutes, which he hath commanded thee.
    'Deuteronomy 6:12-13-14-15-16-17'

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይወድሃል በጣም ደስ ይላል

  • @haregaweynkibremariam1878
    @haregaweynkibremariam1878 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በውነት መመረጥ ነው እድለኘነህ እግዚያብሔርን አመስግን

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን (❸)

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigist3498
    @tigist3498 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ላንተ ይሁን

  • @kalybertu4007
    @kalybertu4007 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @golagaetrading8362
    @golagaetrading8362 3 ปีที่แล้ว

    አማላጅነት/ማማለድ = intercession & ማስታረቅ/ማስተስረይ = reconcile/reconciliation
    መፅሐፍ ቅዱስ ክርስቲያን ለሆነ ሁሉ የእምነቱ መተዳደሪያ ወይም መርህ ነው። አማላጅነት = intercession ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ። እናንተ ስታነቡት ጥቅሱን መነሻ አድርጋችሁ ሙሉ ምዕራፉን አንብቡት እላለሁ ። እናም ማርያም ታማልዳለች/ታስታርቃለች የሚል ካለ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ምዕራፉንና ቁጥሩን ላኩልኝ ለመቃወም ሳይሆን ለማንበብ/ለማወቅ ፈልጌ ነው። ሁሉም ነገር በስሜት ሳይሆን በጥበብ/በእውቀት በመረጃ ሲሆን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ ።
    12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
    'ትንቢተ ኢሳይያስ 53:12'
    16 እንግዲህም አልሰማህምና ስለዚህ ሕዝብ አትጸልይ ስለ እነርሱም ልመናና ጸሎት አታድርግ፤ አትማልድላቸው።
    ኤርሚያስ 7:16
    18 እነርሱ ግን ነቢያት ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔርም ቃል በእነርሱ ዘንድ ቢገኝ፥ በእግዚአብሔር ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤት በኢየሩሳሌምም የቀረችው ዕቃ ወደ ባቢሎን እንዳትሄድ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ እግዚአብሔር ይማለሉ።
    'ትንቢተ ኤርምያስ 27:18
    25 ነገር ግን ኤልናታንና ድላያ ገማርያም ክርታሱን እንዳያቃጥል ንጉሡን ለመኑት፥ እርሱ ግን አልሰማቸውም።
    'ትንቢተ ኤርምያስ 36:25'
    10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
    'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:10'
    26 እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
    27 ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
    'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:26-27'
    34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34'
    1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
    3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
    5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    6 ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
    '1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:1-2-3-4-5-6'
    18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
    20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
    '2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19-20'
    14-15 እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥
    16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
    'ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:14-15-16'
    19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
    21-22 እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።
    'ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:19-20-21-22'
    17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
    'ወደ ዕብራውያን 2:17'
    25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    'ወደ ዕብራውያን 7:25'

  • @mahletberhanu7749
    @mahletberhanu7749 3 ปีที่แล้ว

    Amen Kebir Hulu Le Amlakachen Le Egziabher yihun!🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว

    ☺በቤቱ ያፅናህ☺😍

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ እውነታው መጣክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @metigedefa1307
    @metigedefa1307 3 ปีที่แล้ว

    Aten ya yeh amelak enenem yasebegn zend selyelegn

  • @golagaetrading8362
    @golagaetrading8362 3 ปีที่แล้ว

    8 ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።
    '1ኛ ወደ ጢሞቴዎ 5:8
    8 But if any provide not for his own, and specially for those of his own house, he hath denied the faith, and is worse than an infidel.
    '1 Timothy 5:8'
    10 ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።
    '1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:10'
    10 For the love of money is the root of all evil: which while some coveted after, they have erred from the faith, and pierced themselves through with many sorrows.
    '1 Timothy 6:10
    7 መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
    '2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7'
    7 I have fought a good fight, I have finished my course, I have kept the faith:
    '2 Timothy 4:7'
    4 በሃይማኖት ኅብረት እውነተኛ ልጄ ለሚሆን ለቲቶ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከመድኃኒታችንም ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን።
    13-14 ይህ ምስክር እውነተኛ ነው። ስለዚህ ምክንያት የአይሁድን ተረትና ከእውነት ፈቀቅ የሚሉትን ሰዎች ትእዛዝ ሳያዳምጡ፥ በሃይማኖት ጤናሞች እንዲሆኑ በብርቱ ውቀሳቸው።
    'ወደ ቲቶ 1:4-13-14'
    4 To Titus, mine own son after the common faith: Grace, mercy, and peace, from God the Father and the Lord Jesus Christ our Saviour.
    13 This witness is true. Wherefore rebuke them sharply, that they may be sound in the faith;
    14 Not giving heed to Jewish fables, and commandments of men, that turn from the truth.
    'Titus 1:4-13-14'
    3 ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
    'የይሁዳ መልእክት 1:3'
    3 Beloved, when I gave all diligence to write unto you of the common salvation, it was needful for me to write unto you, and exhort you that ye should earnestly contend for the faith which was once delivered unto the saints.
    'Jude 1:3'
    Religion/ሐይማኖት vs Reverence/worship አመለኮ/አመለከ
    5 Which knew me from the beginning, if they would testify, that after the most straitest sect of our religion I lived a Pharisee.
    'Acts 26:5'
    5 ሊመሰክሩ ይወዱ እንደ ሆነ፥ በአምልኮአችን ከሁሉ ይልቅ ሕግን በመጠንቀቅ እንደሚተጋ ወገን ፈሪሳዊ ሆኜ እንደኖርሁ ከጥንት ጀምረው አውቀውኛልና።
    'የሐዋርያት ሥራ 26:5'
    13 For ye have heard of my conversation in time past in the Jews’ religion, how that beyond measure I persecuted the church of God, and wasted it:
    14 And profited in the Jews’ religion above many my equals in mine own nation, being more exceedingly zealous of the traditions of my fathers.
    'Galatians 1:13-14'
    13 በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥
    14 ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር።
    'ወደ ገላትያ ሰዎች 1:13-14'
    26 If any man among you seem to be religious, and bridleth not his tongue, but deceiveth his own heart, this man’s religion is vain.
    27 Pure religion and undefiled before God and the Father is this, To visit the fatherless and widows in their affliction, and to keep himself unspotted from the world.
    'James 1:26-27'
    26 አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
    27 ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።
    'የያዕቆብ መልእክት 1:26-27'

  • @galzomhamajeganu930
    @galzomhamajeganu930 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemsgen

  • @natnael7862
    @natnael7862 3 ปีที่แล้ว

    ሙሉ መጽሀፍ ዳሳሰሳውን ልቀቁልን

  • @carlakassab7972
    @carlakassab7972 3 ปีที่แล้ว

    Metadel new
    Enkonm Egizabher wede batu melese
    Kiber le digel mariyam lji

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ! ተባረክ!🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 2 ปีที่แล้ว

    Minew atere misikirnetu

  • @Tube-rq7vf
    @Tube-rq7vf 3 ปีที่แล้ว

    ሙሉውን ቪዲዮ ምን ላይ አገኘዋለው??

  • @abelgirma5301
    @abelgirma5301 3 ปีที่แล้ว

    የመፅሐፉ ምረቃ ሙሉ ቪዲዮ ካላችሁ እባካቸሁ ኣጋሩን

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 10 หลายเดือนก่อน

    Where can I get this book in US..?!

  • @golagaetrading8362
    @golagaetrading8362 3 ปีที่แล้ว

    Who preaching the truth /እውነት እየሰበከ ያለው ማነው ???
    Who confused us??? translators, priests, pastors, vigilance???
    ማነው ግራ የሚያጋባን??? ተርጓሚዎች፣ ቄሶች፣ ፓስተሮች፣ ወንጌላውያን???
    faith = እምነት & religion = ሐይማኖት ይላል መዝገበ ቃላት
    እምነትና ሐይማኖት አንድ ናቸውን???
    Faith/እምነት vs Religion/ሐይማኖት
    21-22 በዚያችም ከተማ ወንጌልን ሰብከው እጅግ ደቀ መዛሙርትን ካደረጉ በኋላ፥ የደቀ መዛሙርትን ልብ እያጸኑ በሃይማኖትም ጸንተው እንዲኖሩ እየመከሩና፡- ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል፤ እያሉ፥ ወደ ልስጥራን ወደ ኢቆንዮንም ወደ አንጾኪያም ተመለሱ።
    27 በደረሱም ጊዜ ቤተ ክርስቲያኑን ሰብስበው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብም የሃይማኖትን ደጅ እንደ ከፈተላቸው ተናገሩ።
    'የሐዋርያት ሥራ 14:21-22-27
    21 And when they had preached the gospel to that city, and had taught many, they returned again to Lystra, and to Iconium, and Antioch,
    22 Confirming the souls of the disciples, and exhorting them to continue in the faith, and that we must through much tribulation enter into the kingdom of God.
    27 And when they were come, and had gathered the church together, they rehearsed all that God had done with them, and how he had opened the door of faith unto the Gentiles.
    'Acts 14:21-22-27'
    13 ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።
    '1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 16:13'
    13 Watch ye, stand fast in the faith, quit you like men, be strong.
    '1 Corinthians 16:13'
    5 በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?
    6 እኛ ግን የማንበቃ እንዳይደለን ልታውቁ ተስፋ አደርጋለሁ።
    '2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5-6'
    5 Examine yourselves, whether ye be in the faith; prove your own selves. Know ye not your own selves, how that Jesus Christ is in you, except ye be reprobates?
    6 But I trust that ye shall know that we are not reprobates.
    '2 Corinthians 13:5-6'
    23 ነገር ግን፡- ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረ፥ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን ሃይማኖት አሁን ይሰብካል ተብሎ ሲነገር ይሰሙ ነበር፤
    'ወደ ገላትያ ሰዎች 1:23
    23 But they had heard only, That he which persecuted us in times past now preacheth the faith which once he destroyed.
    'Galatians 1:23'
    10 እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።
    'ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10'
    10 As we have therefore opportunity, let us do good unto all men, especially unto them who are of the household of faith.
    'Galatians 6:10'
    5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
    'ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5
    5 One Lord, one faith, one baptism,
    'Ephesians 4:5'
    27 ይሁን እንጂ፥ መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ፥ በአንድ ልብ ስለ ወንጌል ሃይማኖት አብራችሁ እየተጋደላችሁ፥ በአንድ መንፈስ እንድትቆሙ ስለ ኑሮአችሁ እሰማ ዘንድ፥ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ።
    'ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27'
    27 Only let your conversation be as it becometh the gospel of Christ: that whether I come and see you, or else be absent, I may hear of your affairs, that ye stand fast in one spirit, with one mind striving together for the faith of the gospel;
    'Philippians 1:27'
    23 ይህም፥ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ ከሰማችሁትም ከወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ፥ በሃይማኖት ጸንታችሁ ብትኖሩ ይሆናል። ያም ወንጌል ከሰማይ በታች ባለው ፍጥረት ሁሉ ዘንድ የተሰበከ ነው፥ እኔም ጳውሎስ የእርሱ አገልጋይ ሆንሁ።
    'ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:23
    23 If ye continue in the faith grounded and settled, and be not moved away from the hope of the gospel, which ye have heard, and which was preached to every creature which is under heaven; whereof I Paul am made a minister;
    'Colossians 1:23'
    7 ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።
    'ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:7'
    7 Rooted and built up in him, and stablished in the faith, as ye have been taught, abounding therein with thanksgiving.
    'Colossians 2:7'
    9 ነውረኛ ረብ የማይወዱ፥ በንጹሕ ሕሊና የሃይማኖትን ምሥጢር የሚይዙ ሊሆኑ ይገባቸዋል።
    '1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:9'
    9 Holding the mystery of the faith in a pure conscience.
    '1 Timothy 3:9'
    1-2 መንፈስ ግን በግልጥ፡- በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
    '1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1-2'
    1 Now the Spirit speaketh expressly, that in the latter times some shall depart from the faith, giving heed to seducing spirits, and doctrines of devils;
    '1 Timothy 4:1'

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተዋህዶ ልዮና እውነት ናት

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ እምስ ለመሳም ነዉ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር፣ይመስገን፣ስለሁሉምነገር፣ተባረክልኝ

  • @suzy1523
    @suzy1523 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን