ከአውስትራሊያ ልታገባ ቀን ተቆርጦ መታ የገዛ እህቴ ካላት ጋር 4 አመት ሙሉ Australia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #aradaplus @ynserayne @Dukashow33
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

ความคิดเห็น • 469

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    ባልና ሚስት ሆነው አውቀው እሕት እና ወንድም ነን ያሉት ውሸታሞች ናቸው አገኘን ብለው ሊበላት ነው በደንብ መርምር ጀግናው

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እርግጠኛ ነኝ ባል ሚስት ናቸው እህት ልጁን እንዳታገቢ ብርሽ ሊበሉሽ በስደት የተቃጠልሽው ብር እንዳይበይ ይቅርብሽ ይሄ ተሜ እንዚህ ስዎች በደብ አጣራ 😢😢😢😢. ባኡሁን ሰአት አጭበርባሪ ብዝታል 😢😢😢😢

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    እነዚ ወንድምና እህት አይደሉም ኑሮዋቸዉን ለማሻሻል ሊጠቀሙባት ነዉ ተስማምተዉ ያስታዉቃሉ

    • @maqdasmokonin810
      @maqdasmokonin810 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@ApostleTeddyTsegay አይ ሰው ኑሮ ማሻሻል ተባለ እውነት የለለበት ኑሮ አጢያት ነው እና ይካካደሉ ውሸት ውሸት ነው

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ተሙ እራስህን ጠብቅ ይች እህት የተባለችቱ ሚስት ናት ሁለት ሚስት በአንድ የአዉሰትራሊያዋ ሀብት ከተሟጠጠ በኃላ አወጠዉ ሊጠሏት ተመካክረዉ ነዉ አይወዳትም ከአሁኑ እራስሽን አዉጭ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ልጁቷ ፈጣሪ አዉቷታል ተመካክረዉ ሊበሏት አስበዉ መሆን አለበት በርታልን ወድማችን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. ደግሞ ዛሬ ምን ይዘህ መጣህ እስኪ ላዳምጠው 😢😢😢. ሀገራችን ላይ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢. አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤.

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    እግዚአብሔር ረቶሻል እቴ እዳታገቢው ሌቦች ናቸው እትና ወንድም አይደሉም ሊወቱሽ ነው ጥሩ ሰአት የደሰሽባቸው

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ገዘብሽ ሊበሉ ተባብርውብሽ ሊሆን ይችላል በደንብ ሳታጣር እንዳታገቢው በስግደት ተቃጥለሽ ድጋሚ እነሱ እንዳያቃጥሉሽ

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በፍፁም እህትና ወንድም አይደሉም። ላሽ በል በይው የሰውን ገንዘብ ለመብላት የምትቋምጡ ሰዎች ዘላለም እከክ ስታኩ ያኑራችሁ ቀማኞች ሰርታችሁ ብሉ።

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ተጠቀቂ እነዚህ ሄቦች ያስታውቃል ወሪያቸው😢በሆላ ልቅሶ እዳይሆን።

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እንዴት ሰዉ የብርም ደሀ የጭቅላትም ደሀ ይሆናል እግዝያብሄር መልካም እድል ሰቶህ ነበር ምን ያደርጋል አልተጠቀምክበትም ስራህ አስፀያፊ ነዉ እግዝያብሄር ልብ ይስጥህ

  • @user-rp5sj8zs1q
    @user-rp5sj8zs1q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን በርታ ወንድማችን እኛስ እንድህ እንድህ ያልን እድሜ ይሄዳል የምንወልዳቸዉ ልጆች ግን አላህ ይድረስላቸዉ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሚስቱናት አቺን ለገዘብ ብለው አቀነባብርውነው እህቴ ይቅርብሽ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    የማታ እንጀራ ይዉጣላችው ጉሉ አሚን አኮዋን ❤️🥰😘🤲

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ፫

    • @user-rp5sj8zs1q
      @user-rp5sj8zs1q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላሁመ አሚንንን

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Aminnn

    • @Zekiammd
      @Zekiammd 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen🥰🙏

    • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
      @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን(3)🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ አትለፉኝ እናቴ እየለቹሁ ለምን ይክፈኝ🎉🎉

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅቅቅ አቤት ጉድድድድድድ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢😢

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    DNA የሚባል ነገር አለ እኮ:: እህት እና መሆናቸው በቂደምያ ማረጋገጥ:: መጋባት የሚባል ነገር ባይቸኮል

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጀግነጋዜጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ውሸታቸው ያስታውቃል ሌይባ የበዝባት ሃገር ተሜ እንዳትለቃቸው

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መገን ሀገሬ ያሣዝናል ብቻ እንኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን

  • @NaninaniNaninani-n1d
    @NaninaniNaninani-n1d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሙሽሪትን ትንሽ ታገሺ በልልኝ ተሙ። በኋላ ህይወቷን እንዳታጣ አባቴ።

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሚስቱናት 100/100
    ዲኔንኤ ይመርመሩ የምትሉ

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ታሜ የ ቡርክ ናገር የት ዳረስ የምትሉት 👍👍👍

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይህች ምስኪን እህታችንን እባክህን ታደጋት አዉስትራልያ የለፋችበትን አስረክባው ልትመልስ ነዉ ?????

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዲያስፖራዋ እራስሽን ጠብቂ ልትበይ ነበረ አወጣሽ ፈጣሪ ሽሽሽለ ሊላ አግቢ ተረጋጊ እራስሽን ጠብቂ ዋ ተሙ ኮመት አብቢበላት😢

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ጉድ እኮ ነው DNA ይመርመሩ😢

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም ያሳዝናል በጊዜ ማወቋ ጥሩ ሰርጉን ትተው እነዚ ፍቅረኛሞች መሆናቸው በግልጽ እያወሩ ነው ስለዚህ በጊዜ ማወቋ ጥሩ ነው

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ኣይ መስል ብርዋ በልቶው ልሀዱ ነው ተማካክሮ ነው

  • @samrihaylay6720
    @samrihaylay6720 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እህት ና ወንድም መሆናቹ ይመርመሩ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አህለን ትርታ ስወድህ በርታ ወድማችን

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እርግጥ እህትና ወንድም አይቀራረቡም አይባልም ለምን እኔ እና ወንድሜም ከሚባለው በላይ እንቀራረባለን ነገር ግን መጠርጠሩ አይከፋም እነሱስ ቢሆኑ ምርመራ የሚባል ነገር እንዳለ እረሱት ልበል ። እነሱ ገንዘቧን በልተው ሊያመልጡ ነው። የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባላል በአካል የማታውቁትን ሰው ለማግባት ባንቸኩል እላለሁ። ጊዜው አይደለምና በአካል የማያውቁትን የሚያውቁትን እራሱ ለማመን የምንቸገርበት ጊዜ ላይ ነን።

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኣስመሳይ ነው ምስትየዋ ኣላለም😢ፈጣር ኣዎጣሽ 😢አረ መንጫጫት😢❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሄነገር ከሇላ የሆነነገር አለው ስጠይቃቸው የደነገጡ ነገር ይመስላል የሆነነገር አለ የደበቁት መናግር የማይፈልጉት ነገር አለ የደበቁት እደዛነው ነገር ነው

  • @Fekerte-z5e
    @Fekerte-z5e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄኖክ አበበ የተባለው ድምፁ ሁለት እህትማማቾች እራሳቸውን ደብቀው ያገቡትን ልጅ ይመስላል

  • @hayathayat6951
    @hayathayat6951 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ባልና ሚስትናቸው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እረ እህትና ወድም አይደሉውም ከውጭ መጣች ሲባሉ ሊበሉው ነው አደበታቸው ያስታውቃል

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዲያስፖራውል እግዚአብሔር ይወድሻል

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጠም ይገርመል እንዴት ወሽት ይተውቃቻውል ወይኔ የእንደ ልማት ለም ለያልብ አስቦ ነበር እግዚአብሔር አውጠት አያቱ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እዉነት ወይም አሰት ከሆነ ፈጣሪ ይመርምርላት ተሜ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሲጀመር እንዴት ፍቅረኛ ለመያዝ ታስባለች እሱ አለ አይደል እንዴ ። ያሰቡትን እስኪያሳኩ ድረስ ቤተሰብ እራሱ ቢኖራቸው እራሱ አለን ሊሉ አይችሉም። ስማቸው እራሱ እውነተኛ ስማቸው መሆኑ ያጠራጥረኛል ።

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እህትና ወንድም አደሉም❤DNA ይመርመሩ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትርታዬ ወላሂ ትለያለህ በጣም ነው ማደቅህ ጎበዝ በርታልን ❤❤❤

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ወገን❤❤❤❤😂

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህትና ወንድም አይመስሉም ይመርመሩ ውጪ እድትወስደው ከዛ እህት ሚላትን ወስዶ ያቺን መጠቀሚያ ሊያደርጋት ነው

  • @TeamuHagos
    @TeamuHagos 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እድሜ ለድኤንኤ እሱ ነው እሚያስተምነው

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉድ እኮ ነዉ ተሥማምተዉ ልበሏት ነዉ አያቱ ጀግና ነቅተሻል ብታገባትም አትተወኝም አደል እየአለቹነዉእኮ ግልፅ ነዉ እህቱ ነች ተሙ ጀግና በደንባ ምርምራቸዉ ተንቀለቀሉ የሌባ አይነ ደረቅ መልሦ ልብ አድርቅአሉ ሌቦች ነቸዉ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቢያገባም አብሬው ነው የምኖረው ስትይ አታፍሪም የሆነ የአሰቡት ነገር ከለ ተሜ ተከታ ተላቸው

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጊዜ መንቀትሽንና መጠንቀቅሽን አደንቃለሁ። በአንቺ ችግራቸውን ለማራገፍ እንጂ ፍቅረኛ እንደሆኑ እርግጠኛ ነኝ። ለግዜው እንኳን በአንቺ ፊት ፍቅራቸውን ለመደበቅ አልቻሉም። መለያየት ለወደፊቱም ቢሆን አይፈልጉም። በአጠቃላይ ቁጭበሉ ሌቦች ናቸው። እራስሽን በጊዜ ብታድኚ መልካም ነው።

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤት ጉድድድድ በጣም ያሳዝናልልል ተሜ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢😢

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ርግጠኛ ነኝ ወንዲማ አይደለም ባልዋ ነው ለብር ብለ ነው የሰው ህወት አባላሺቶ ልበል እንደት እወርዲላችዋል እገርማል ምን አይነት ዘመን ነው የደረሲን

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ጨካኞች በስደት ዘመኗን ጉልበቷን የለፋችበትን ገንዘብ ሚስትህን አህቴ ብለህ ይችን ምስኪን ለመብላት ሕሊናህ ይፈቅድልሃል እግዚአብሔር ይፈርዳል። እህቴ ወደእነሱ ብቻሽን አትሂጅ ያረፍሽበትንም ቦታ ቀይሪ ፓስፓርትሽን ገንዘብሽን ተጠንቀቂ ለዘመዶችሽ ንገሪ ዘመድ ከሌለሽ ከጋዜጠኛው እንዳትለይ እህት ነኝ ባይዋ አደገኛ ናት ተጠንቀቂ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ እህትና ወንድም አይመስሉም እህቴ እግዚአብሔር ነው ያነቃሽ በሰው ሀገር የተሰቃየሽበትን ተደራጅተው የሚቀሙ ቀማኞች እንዳያታልሉሽ በእውነት የሀገራችን ወጣቶች መስራትና በራስ መተማመን ፈፅሞ አይታይባቸውም ሰው በሰራው ላይ አይናቸውን እየጣሉ ልባቸውን እያፈሰሱ ለማይረባ አይምሮ ተላልፈው ተሰተዋል ስለዚህ ዲኤንኤ ሳታስመረምሪ እንዳያታልሉሽ እግዚአብሔር የዚህን ትውልድ አካሄድ ካልቀየረ በጣም ከባድ ነው

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዬ ሆኔ ናገር አሌ ታሜ ቸክ አርጊ 👍👍👍

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እነዚህ እህት ናወንድም አይመስሉም😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትርታ የእያንዳንዳቺን የልብ ትርታ❤❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መቸም ገንዘብሽ ፈልገው ነው ተመካክረው የሆነ ነገር እንዳያረጉሽ ጥሩ መጨረሻቸው ማየት ባአሁኑ ስአት ማንን ማመን አይቻልም እና ራስሽ ጠብቂ እግዚአብሔር አይፈሩም ድሮውም ወንድ ቁጭ ብሎ የሴት ገንዘብ እየበላ ስራ አይስሩም አያፉርም የሴት ገንዘብ መጠበቅ ያሳፉራል ለገንዘብዋ ብየ ንግግሩ ራሱ ያስታውቃል እንዴት ቀድማ የስርግ ወጭ ያረገቹ ከተጠራጠረች እህት ብትሆንስ በግድ አብራ መኖር አለባት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በቤተክርስቲያን መጋባት አለብሺ እህቴ እስወ ሀ
    በስደት ያመጣሺውን ንብረት ባዶ እዳትቀሪ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አድሜ ልካችሁን አይለፍላችሁ የትዉልድ አተላዎች በሰዉ ደም ለመበልፀግ መሯሯጥ እግዚኦ አናንተ በዉጪ የምነተኖሩ ሰዎች ኢትዮጵያ እየሔዳችሁ አታግቡ ብዙ እህቶችና ወንድሞች እየተጎዱ ነዉ ባላችሁበት ቦታ ብታገቡ ጥሩ ነዉ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 8 นาทีที่ผ่านมา

    አምላክ 🤲🏿ይፍረዳች 3ታችኡንም የ እዚህች ልጅ ግፍ አምላክ ይበቀላችኡ 🤲🏿ተዋረዱ ልትጠቀሙ ስትሉ አምላክ አውራዳችው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አውቀው ነው ባልና ሚስት ናቸው ብሯን ሊበሉ ነው ወይም አግብቶ ሊፈታት ብሩን ሊከፋፈላት 😢😢ሌቦች

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውይ ጨዋታ ብቅ ስትል ሚስትየዋ ነው ያላት ከመቦጨቅሽ በፊት ተጠንቀቅ ከሞንቻፊወች ጩልሌወች ጋር ነው የተገናኘሽው ላሽ በይ😂😂ወደመጣሽበት

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ግን ጎበዝናት😢😢😢

  • @gddfds520
    @gddfds520 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህቱ አይደለችም እንዳትሸወጂ አውስትራልያ እንድትወስጂው ነው ከዛ እህቴ ያላትን ይወስዳትና አንቺን ይከዳሻል ዘመኑ ተጨማልቆል ተጠንቀቂ ካልሆነ ዴ. ኤ ን ኤ አስመርምሪ ከመጋባትሽ በፊት ሁሉንም ነገር እወቂ ካልሆነ ይቅርብሽ አጭበርባሪ ናቸው

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአውስትራልያ እህቴ እባክሽ ትዳር ብለሽ ከመግባትሽ በፊት እዚሁ ሆነሽ ቢያንስ የልጁን ህይወት አጥኚ። በኦንላይን ተዋውቀሽ እዚህ ሲበሻቀጥ የሆነን ጥልቅ ነገ ሌላ ጣጣ ነው።እህቴ ከምንም በላይ መጠንቀቅ ያለብሽ የአገርሽ ባህል የቀድሞውን አትጠብቂ ቢያንስ በቀለበት ወደነበርሽበት ተመልሰሽ ብታጠኚው መልካም ነው አትቸኩይ። የነቶሎቶሎ ቤት የሚባል ነገር አለና ጥንቃቄ ያሻል።ሴቱም ቢሆን እራሱን እያዋረደ ነዋይ አፍቃሪ ሆኗልና። ኧረ የነዚህ ልጆች ድንጋጤ ሌላ ጥርጣሬ ያስከትላል። እራሳቸውን ደብቀው ልጅትን ሊያጠፏት ተዘጋጅተው ተደራጅተው እየጠበቁ ያሉ ናቸው ተሜ?

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታሜ። እከንሰለማጠክ ወይጉዲ እግዚሐብሔር አትርፎሺል እህታችን ሰይቀዱሙሺቃደሚሸቻው

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእርግጠኝነት እህቱ አይደለችም አነጋገራቸዉ ያስታዉቃል የተደበቀ ነገር እንዳላቸዉ !!

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነኝህ አጭበባሪ ናቸዉ እዉነት አገኘዉ ብለዉ ሊበሉ ሁለቱ ተስማምተዉ ነዉ የኔ ጀግና ወንድም ጉዱን አዉጣ እንጠብቃለን ቀጣይ

  • @user-ez5ip3mq7k
    @user-ez5ip3mq7k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቤት 2 ዉሺተ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባልና ሚስት ከሆናችሁ ለጥቅም ብላችሁ አትዋሹ ? ችግር ነገ ያልፋል😢
    ፍቅር ቢኖራችሁ ነው❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ልጅቷ ጎበዝ ነች መጠርጠሯ አምበሳ አጣራ ሌባ ናቼው በሙድ ሊዘርፏት ነው

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አያንቱ እናሱ በ ሁለት ተመካክረው ተገባቹት ቡሃላ ግንዝብሽን በልቶዉ ል አበሪሩሽ ነዉ የ ሆነች ልጅ ጉድ ተሰረታለች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xt7gv6pk9z
    @user-xt7gv6pk9z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በናትሕ ይሕችን የዋሕ ሐሣባቸዉ ያሥታዉቃል ሊገሏት ነዉ እባክህ አድናት ሌቦች ናቸዉ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስው እኮ ጨካኙ0 ነው እዳይጫወቱባት እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀግናችን❤

  • @serkalem9216
    @serkalem9216 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Ayatuu òfii egadhuu intala oromo ❤❤❤❤

  • @shamsuDheen-m1j
    @shamsuDheen-m1j 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ገነ አወርደቸው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤የኔ ማር እግዚአብሔር ይወድሻል ሳታገቢው ማወቅሺ እግዚአብሔር ይክሽሻል አይዛሺ

  • @meklit4262
    @meklit4262 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቅብዝብዝ ያደረጋችሁ ያለ ምክንያት አይደለም ትግስት ተብየዋ ሚስቱ ትሆናለች አያቱን የቀረባት ብሯን ፈለጎ ብሆንስ የኔ ሁሳብ ነው የፈለገውን ከገኘ ቦሀላ አልፈልግሽም ልላት ነዋ አትለይም ከነ አላለም ጭራሽ ያማታል ሁሌት ሌቦቺ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ሞተ የተባለዉ ልጅ መጨረሻ የትደረሰ ግን እኔስ እሷያስገደደችዉ መስሎኛል ሴትዬዋ ታስፈራለች

    • @user-xz2eu1wo2g
      @user-xz2eu1wo2g 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ እየጠበቁ ነኝ

    • @ሙኒራYouTube
      @ሙኒራYouTube 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንጠላለች እጂራ እናቱ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ጠርጥሬ አለሁ

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሁን ካሁን መጣ ብየ ስር ብቅ ሌላ ፕሮግራም 😢😢

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሽነጤ ቆረጡት​@@NeimaAhmed-u4r

  • @Sነኝየቡታጀራቀበጥ
    @Sነኝየቡታጀራቀበጥ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድም እና እህት አይደሉም የምትሉ 👍👍 ዴኤንኤን ይመርመሩ የምትሉ👍👍

  • @fantibelay9800
    @fantibelay9800 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዲኤኒን አንሳባቸው ያኔ ታውቅባቸዋለህ

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባጭር ቅሩ የሰው ገንዘብ እምትበሉ 😢😢😢😢

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም አሰቢበት እግዚአብሔር ደርሶልሻል አዲሱ የሌብነት ጥበብነው በፍላጎት መዘረፍ

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሞተ የተባለውን መጨረሻ አሣውቀን

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Tamuu Abraaham esaan geese👍👍

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በደብ አጣራ ወድማችን እህትና ወድም አይመስሉም ተደናግጠዋል

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉድአገሬምንነዉየምታሠማኝአላህየምደርአጨበርባሪሁላ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ".. እስከመጨረሻው ሚስቴእህቴ ከእኔ ጋር እንድትኖር ነው የምፈልገው..."😜
    ይህችን ይህችን የዝንብ ፆታ ለምናውቅ የአራዳ ልጆች ጆሮ አይመጥንም!!!ባል ተብዬው አንተ "ወስላታ" የሚለው ቃል በልክህ የተነገረ ነው!!! ጋንጩር! ሲያስጠላ!

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅርኛውናት የምር😢😢😢😢😢😢

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ❤❤❤❤የኛጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @hallkmah
    @hallkmah 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የመጀማረነኝ❤❤

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Baga nagaan dhuftee tamuu jekna Ayyantu of egadhuu namni hin amanamuu haadho koo

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 35 นาทีที่ผ่านมา

    ተሙ የኔጀግና በሀላ የህቴ እጣፈታ አጣፈታ እዳይ ደረሳት ያስታዉቃሉ ይመርመሩ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዲኔኤ ይመርመሩ

  • @Tade2119
    @Tade2119 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መለስ በልና በተሰቦቹን አጣራ

  • @MayetMolalign
    @MayetMolalign 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሂን ነገር ምኑም አላማርኝም

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚያጠግብ እንጀራ ከሚጣዱ ያስታውቃል አለች አያቴ . ባልና ሚስት መሆናችው ከአነጋገራችው መረዳት አይከብድም: ወንድምና እህት መሆናችውን 𝙳.𝙽 ሳታስመረምር ንክች አርገሽ አታግቢው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይቱ እውናት አያቱ እግዚሐብሔር ይወደሸል

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግናችን በርታልን

  • @workululu9486
    @workululu9486 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት ምንነካሽ በፊስቡክ የማታውቂውን ሰው ተዋውቀሽ መከራ ውስጥ የምትገቢው አሳብደውሽ ጎዳና ላይ ነው የምትወጪው ቆም ብለሽ አሳቢ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 10 นาทีที่ผ่านมา

    ☝🏿☝🏿😒ምንም አዲስ ነግር አደለም ስንቱ አግር አስቀምጦ ለመውጣት ሚስትም ልጅችም እያላቸ ከ ሚስት ተመሳጥረው የ ስንቱ ህውት 😔ዲአስቦራ አበላሽተዋል 😔አምላክ 🤲🏿ይጠብቀን