2ኛ ሚስት አግባ ካለችው ቦሀላ እሷን||ቆንጆ ሴትን ነው ማግባት ባልኩት ሴቶች ሰደቡኝ😁||Alif tube Elaf tube Lji tofik Minber

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ለነዚ አረመኔ ወዶች ቀልብ ይስጣቹ ከባድ ነው ጥያቄ ሁሉ ስለ ትዳር ሆነ አላህ ያግራልን

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 2 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አላህ ይህድኩም ወዶች ወዶችስሊደግሞ ሁሉንአያካትትም ምርጥወድሞችስላሉ እኔ6አመት የለፊሁበት ገንዘቤን ተቀምቸነውሁለተኛስደት የተሰደድኩት ልጃንጥየ በዝህላይ ፍታኝብለውእንካን እብአለኝ ልጁንእራሱ እብካንሊያሰባትአይደሊ አይጠይቃትም ፍችብጠይቅምእብአለ ውሴንምንማድረግአለብኝ እሱህይወቱንእየመራነው እኔወድእሱመመለስ አሊፈልግም ምክንያቱም ብዙ በደልበድሎኛል ወላአህ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 3 วันที่ผ่านมา

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን በብዙአሏህይጠብቅህ 💯💯🏃

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ጉድ አቤት የትዳር ነገር አላህ ያብጀው

  • @እሙሙአዝሰ
    @እሙሙአዝሰ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔም ጥይቂ ነው

  • @hyyuuyyyguugyuutyuyyf410
    @hyyuuyyyguugyuutyuyyf410 3 วันที่ผ่านมา +1

    አለህ ይጠብቅክ ሁስ

  • @TamerJamel-c7o
    @TamerJamel-c7o 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ የዘንድሮው ትዳር በጣም ተጃጃለ ፈተዋው ሁሉ ስለ ትዳር ብቻ ሆነ 😯 እር እኛን አታሳቁን

  • @MahmudMuhammed-n5x
    @MahmudMuhammed-n5x 3 วันที่ผ่านมา +6

    በጋብቻቸው ወቅት እሷም እሱም ሰርተው ካፈሩት ባለኩል ነን በለው ተዋውለው ከሆነ እንዴት ይሆናል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 วันที่ผ่านมา +1

      በኩል ከሰሩ ተስማምተዉ መካፈል ይቺላል ማካፈልም አለባት

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 3 วันที่ผ่านมา

      እኩል ተሰሩ እኩል መካፈል ነው አ ይህ እኮ ጥያቄ የለውም😮

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 วันที่ผ่านมา

      እኛ ሰርተን በግድ እየወሰዱ አቃጠሉንጅ እሱም ከሰራማ የወግ ኘዉ😢

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ አይቻልም አለ ሁሱ የሶነውእያለነው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 วันที่ผ่านมา +6

    ውዶችየ ኑ ተማሩ የሚጠቅመንን ዲናችንን እንወቅ ፕራንክ እያሉ የሚያዝጉን አይጠቅመንም ሁሱ አላህ ይጠብቅህ

    • @HayuHayu-q2k
      @HayuHayu-q2k 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @firstlast2841
    @firstlast2841 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቢወዳትለምንአገባባት

  • @SofyaSeid-n1e
    @SofyaSeid-n1e 2 วันที่ผ่านมา

    ታዳ እኛ አላገባነው እናግባ ወይስ እንተወው እናተን እየሰማን እደ

  • @Sara-c1e6r
    @Sara-c1e6r 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሲጀመር አላህን ፍሩ!! ሲቀጥል ትዳር እንዲ በቀላሉ አሰረህ እምፈታዉ ገመድ አደለም እንኳን በእርግዝና ወቅት ሆርሞኗ ይቀያየራል!! ባይሆን እኮ ወይ እድትረጋጋ በአንድ ብቻ ዝም ብሎ ፈትቸሻለሁ ቢላትስ ምን ነበረበት? ኧረ ወዴት አየ ሄደን ነዉ?ያረቢ ቀልብ ይስጠን ወላሂ!!! ያረብ!!!

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 วันที่ผ่านมา

      ወንዶች አቅል አጡ ባንዴ ሶስት ማለት በየ ቦታው እየተደጋገመ ነው የዚህ ሶስቴ ጠቅሷል አንዳንዶች ደግሞበአንድ ቃል ሶስቱን ይላሉ

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢 ድሮ ድሮ አያቶቻችን ስለኒካሀ ክብደት ሲወሩ ኒክሀ ሲወርድ መሬት ይንቀጠቀጣል ይሉ ነበር ክብደቱን ለመግለጥ አሁን ግን ሴቱም ወንድም ብቻ ያሳዝናል😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 วันที่ผ่านมา

      @abutofik7654
      ልክ ነሽ ወንዱ እንጅ ሴትማ ድሮም ይታወቃል ሶብር አለመኖሯ

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 3 วันที่ผ่านมา

    ❤በጣምከባድነዉእኔምደርሦብኛል

  • @SeadaDxb-pz8rn
    @SeadaDxb-pz8rn 2 วันที่ผ่านมา

    آسلام علیگم ورحمته الله وبرگاته وستز جزكم الله ጠያቄአለኝ እኔ ባሌ ሲፈታኝ 3ግዜ ፈትቸሻለሁ ነዉ ያለዉ ባደየ እና እኔም አመኘ ተቀብየለሁ አሁን ምድነወ ማረግ ያለብኝ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ነበርኝ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን 😂እስኪልስማና

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 3 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ትዳር ተበላሽ አላህ ይሁነን

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 3 วันที่ผ่านมา +5

    ስጀመር ለኛ ወድ ለሁለት አላድርም በቂ ምክንያቱም የኛ ወዶች ሸሪአውን አያማሉም 😊

  • @SaraEndris-o8y
    @SaraEndris-o8y 2 วันที่ผ่านมา

    ወሱ ለኔምፈረደ ሸማገሌ እጠራሀለሁ

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 3 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክ ❤

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 วันที่ผ่านมา

    የማያልቅ የትዳር ጥያቄ ኑ እስኪ እናዳምጥ

  • @omudaha
    @omudaha 3 วันที่ผ่านมา

    يا الله

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 3 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @mohza123mohza9
    @mohza123mohza9 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂