አብርሽ እና ረሙ ተደባደቡ 😱(ሩታ አለቀሰች)🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  4 หลายเดือนก่อน +418

    Subscribe Family❤😘

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 หลายเดือนก่อน

      @@remukhan1786 ይቅርታ ጠይቅ ያብርሽ በተሠብ በዲህ አይነት አንቀበልም

    • @classic-b2e
      @classic-b2e 4 หลายเดือนก่อน +8

      brother tmechignalesh berchi tolo na 👍

    • @uaedibba5487
      @uaedibba5487 4 หลายเดือนก่อน +5

      ወይ ቶፊቅ ምን ብሠራ ይሆነ የሚያምርብክ ጂል

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 หลายเดือนก่อน +8

      ሥታናድዱ የምር ይቅርታ ጠይቅ😳😳

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ተከበር ለጨዋታም በኖን 😂

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 4 หลายเดือนก่อน +1190

    ረሙ ግን በጣም ነው የተጫወትክብን🤭

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 4 หลายเดือนก่อน +86

      ብድራችሁን መልሱ አብርሽ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 4 หลายเดือนก่อน +14

      yane wondime alami ayizo😂😂😂🎉🎉

    • @ZebibaMohmud
      @ZebibaMohmud 4 หลายเดือนก่อน +48

      አብረሽ የሩቲጀግና ትግስትህ ማሽአላህ እሩታየ የኔስስት በጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 หลายเดือนก่อน +48

      አትጨማለቁ በአብርሺና በሩታ ቀልድ የለም ፕራክም ብሆነ ተውፍቅ ደነዝህ ያተ ያፕራክ እጅጅ ይላል

    • @NadaNada-yy5pq
      @NadaNada-yy5pq 4 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
    @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 4 หลายเดือนก่อน +124

    ወይኔ አብርሽ ንግግርህ ትግስትህ ለነገሩ የጋሽዬልጆች ምን ይወጣላችኋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የጋሽዬ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ አብርሽዬ እሩታዬ ❤❤❤ አተግን እጭ ፕራንክም ቢሆን ይደብራል ቲሽ ቶፊቅ ጥሩ አልሰራህም እማትረባ ማፊ ሰብስክራይብ😡

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 หลายเดือนก่อน +4

      በጣምነዉየሚደብረዉወላሂ

    • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
      @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 4 หลายเดือนก่อน +5

      @@SasddGaddd-bh2xk ወላሂ እኔስ ብትይ ቶፊቅ ነው ጥፋተኛዉ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ውዴ❤❤

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ማፊ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍቶፊቅም ቢለዉ ለመጀመሪያ የማገኘዉን ሰዉ አላደርግም ማለት ነበረበት

  • @fiker1816
    @fiker1816 4 หลายเดือนก่อน +110

    የሩታየን ትግስት አስተዋይነቶን ለሁላችን ያድለን❤🎉👍👍

    • @ZlzZkz-d2i
      @ZlzZkz-d2i 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 หลายเดือนก่อน

      ረ ወደዛ

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 4 หลายเดือนก่อน +39

    ረሙ ልክ ስራ አልሰራህም በጣም ሰውን እያሰቀየሙ ፐራንክ አለ አንዴ በዚህ ልክ ሰው እያሰቀየሙ ፐራንክ ይባላል አብርሽ እና ሩታ እጅግ በጣም ብዙ ተመልካች ቤተሰብ ወዳጅ አላቸው አሁን ገና በአይናችን መጣህ ጸባይህን ብታሳምር ነው የሚሻልህ በጥሩ ነገር መጥተህ ቢሆን 1ዐዐ ሺ ትገባ ነበር አንተ ግን በድጋሚ ይቅርታ በደንብ ጠየቃቸው ደጋፊያቸውን አስደንግጠሀል በእንሱ ድርድር አያቁም

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 4 หลายเดือนก่อน

      ተክከል

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@pickalemayou1153ደምሪኝ🎉 15:37

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน +27

    በመጀመሪያ ደረጃ አዲሰ ሰዉ ሰትተዋወቅ እንዲህ የወጣ ፕራንክ አይደረግም ያዉም ሴት ልጅ ከሚወዳት ወንድ ልጅ ጎን አብርሸ ደግሞ የፕራንክ ሰዉ አይደለም ቁም ነገር እንጂ ቶፊቅ ከአብርሸ ጋር ጓደኛ ከሆንክ ወደ ቁም ነገሩ አዘብል እንጂ ይች ትንንሸ ነገር ለአብርሸ አይሆንም በደንብ እወቀዉ መጀመሪያ አብርሸ ኮሰታሬ ለዚህ ነዉ የምታሰደሰተኝ እሩታዬ አይዞሽ

  • @Alsi84
    @Alsi84 4 หลายเดือนก่อน +75

    የማስጠላ ብራክ ነው እደት እደዚህ እስክታለቀስ እምባ እስኪተናነቃት ዝም ይላን አብርሽ ግን ትግስቱን ወደድኩለት ❤❤❤❤

    • @fufuyemom9750
      @fufuyemom9750 4 หลายเดือนก่อน

      ሶፋት አቀብያት

    • @Susunegn-u7z
      @Susunegn-u7z 4 หลายเดือนก่อน

      @@fufuyemom9750😂😂

    • @MG-hk9vt
      @MG-hk9vt 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ሲያስጠላ ይሔ ፕራንክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@fufuyemom9750😂ደምሪኝ 15:37

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝውደ 15:37

  • @eyokichalew
    @eyokichalew 4 หลายเดือนก่อน +14

    ረሙ አንተ ምርጥ ልጅ እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ በስራህ ይባርክህ ወንድሜ በዚህ ስላየውህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ነገር ግን ደግሞ አብርሽንና ሩታን በዘህ ልክ ስላስጨነክብኝ ቅር ተሰኝቻለው፡፡ በእውነት ነው የምልህ እዛ ቦታ ላይ ብኖር የማስቀይምህ ይመስለኛል ምክንያቱም ሩታን ሲከፋትና አብርሽ በእርሷ ሲፈተን ማየት ስለሚያስከፋኝ፡፡ ደግሞ አይደለም ምሳ ሌላም ነገር ቢኖር ልትቀጣ ይገባል፡፡ ግን አክባሪህ ነኝ 100 ገብተህ በቅርብ ለማየት ያብቃኝ ክበርልኝ ወንድማለም፡፡👏👏👏👏👏👏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน +43

    አብርሸ ሩታ ጀግኖችለስውልጅ ያለህ ክብርዋው ❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፕራኩ በጣም ያስጠላል የምር አብርሽ ጀግና አፍቃሪ ነህ ሩታዬ ፍቅር ብቻ እደሚገዛት በዚህ አጋጣሚ አዉቃለሁ የኔ የዋህ አይዞችሁ እረሙ በዚህ ልክ ፕራንክ ባተደርግ ጥሩ ነበር ግን የማይሳሳት የለም ❤❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 4 หลายเดือนก่อน +5

    ረሙዬ አቤት ኩራት❤️❤️ ሩቲዬ የኔ ትግስተኛ ልዩ እኮ ነሽ የኔ ውብ😍😍❤️ አብርሽዬ የሩታ ንጉስ እወዳችኋለው❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 4 หลายเดือนก่อน +43

    ረሙ ቪዲዮህን አይቼ አላውቅም ሩታዬ እና አብርሼ አይቼ ነው የመጣሁት ግን ፕራንክም ልክ አለው የምትጠቀማቸው ቃላቶች ተጠንቀቅ አሁን ያሉበት ሁኔታ እያወቃችሁ እንዲህ አይነት ፕራንክ 😢ቶፊቅ አዝነንብሀል❌

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውይይይ ኮመታተሮች አሁን ስነሱ ትተውታል ግን ነገር ማጥበቅ ስወዱ ቱ ማሪያምን ፕራክ ከሆነ ግድ ጠካራ ጠካራ ቃል መጠቀም ግድ ነዉ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ😂

    • @Yusratube-x1o
      @Yusratube-x1o 4 หลายเดือนก่อน

      አስቃባጪ ሁላ እሩታእሩታ ብቻ ንፋሶች. ምን አለ. ለቀልድነው ምችግርአለው

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 4 หลายเดือนก่อน

      Atashikabchi

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 หลายเดือนก่อน +76

    አብርሽዬ የኔ ጅግና የሩቲዬ❤❤ ሸበላ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ❤

    • @Seniteka
      @Seniteka 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂​@@Zehara9

    • @JsjsjsjNxnxjdj
      @JsjsjsjNxnxjdj 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ፕራንክ ነው ይመችህ😂❤ረሙ ሽበላው ትወናህ ይመቻል

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ረሙዬ ወንድሜ የስፈሬ ልጅ አስቃየህብኝ እኮ የቡታጅራ ልጆች እኮ ፍቅር ነንን ረሙ ግን 😂😂😂😂😂

  • @Secor-v5d
    @Secor-v5d 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሩታዪ የኔ ንግስት የኔ ውድ ኣብርሽዪ የኔ የዋህ 😢❤❤❤ወይኔ አረ ተው ብራክ ኣታድርጋቸው ብራክ እንካን ብሆን የምትጠቀሙት ቃላቶች በጣም ይደብራል እንተ ቶፊቅ የምትባል ልጅ በዚ ሰኣት እነዚ ልጆት ብራክ ኣታድርጋቸው እጭ የራሳቸው ጭንቀት ይበቃቸዋል ተዋቸው 😢ዛሬ ሳይስክራይብ ኣላደረኩም ለምን ሩታዪ ከፍቶታል ሲከፋት ኣልወድም ኣብርሽዪ ኣንተም እንደዛ ❤❤

  • @ያረብቀልቤንወዳተ
    @ያረብቀልቤንወዳተ 4 หลายเดือนก่อน +19

    ፕራኩ ኤጭ ያስጠላል ግን ሩታና አብርሽ ያለበት ቢዶ ይደምቃል የምትሉ 👍👈

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 4 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይ ምን አይነት ነው እኔን እራሱ እያናደደኝ ነው የኔ ቅመሞች በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 4 หลายเดือนก่อน +131

    ያሩታ አድናቅ ነኝ ግን ረሙ ታዉ አብርሽ ያሰዉ ልጅ ክብር አለዉ አትንከ ደከመ ጎናቹ እንድ መድረግ ይደብረል 😢😢😢😮

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน

      @@ZainaIijBediru አራ አነዶኛል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@ekrem24-r6xእረ አቃጥሎኛል በጣም ድፍረት ነዉ የማያቁትን ሰዉ በዚህ ልክ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 หลายเดือนก่อน

      ትኽክል😢

    • @hawii-j7b
      @hawii-j7b 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ይደብራል ሩታዬ የኔ ስቀቀን😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 หลายเดือนก่อน +11

    አብርሽ ግን በፍቅሩ አይደራደረም ዋው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤

  • @ye____turk_filme_adnaki
    @ye____turk_filme_adnaki 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ አደለሁም ፕራንክ ቪዲዮች ላይ እና ትንሽ አይቼ ሰብስክራይብ አርግያለው❤ረሙ ለኡሚ ለሚያረገው ነገር big respect አለኝ ነርታ live ላይ ከምትቀመጥ በዚ አቶክር ማስታወቅያ እየሰራህ እዛ እዚ ደሞ ወጥር❤tik tok ቢጠፋ ለሚቀር ነገር ላይ ግዜህን አታጥፋ።

  • @bayemedia-lt5xe
    @bayemedia-lt5xe 4 หลายเดือนก่อน +10

    ❤አብዘኞቻቹ ረሙን አተቁትም መሳለኝ ረሙ መለት, አነቱን አክባሪ ሰው አክባሪ ልጅ ነው😢 ግን ከሩታ አሁን ከለችባት ሁኔተ አንፀር ፕረንክ ጥሩ አደለም💔😢

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 4 หลายเดือนก่อน +4

    ግርጥጥ ይላል ሲል ሩታ ሳቋን መቆጣጠር አቃታት እኮ የኔ ውዶች❤❤️❤😍

  • @Fafi-r4x
    @Fafi-r4x 4 หลายเดือนก่อน +14

    እርግጥ ብዙም ፕሮግራማቸዉ አልከታተልም የነ ሩታን ረሙ ከማሚጋ ስትሰራ ማሚ ከናቴ ስለምትመሳሰልብኝ የማዬን ናፍቆት እወጣባታለሁ ረሙ ለሰዉ ክብር እዳለህ አዉቃለሁ እነ አብርሽ የትግስትን ጥግ አየሁባቸዉ ወሏሂ በጣም ትግስተኛች ናቸዉ ይመቻቹ🌹🌹🌹🌹

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ከባድ ነው አብርሽ በሩታ የመጣበት ማነንም አይታገስም ራሙ ጥሩ አልስራህም የምር ቢያንስ ትውውቅን በዱላ ባልሆነ ቀጣይ ቀን ይደርስ ነበር ፕራንኩ አብርሽን እና ሩታን ባታስከፍቸውዥ😢😊

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน +55

    ሩታዬ የኔ ጀግና❤ ያብርሺዬ ነገሥት ❤ በአብርሺ ና ሩታዬዬዬ አንደራደርም💪💪💪💪 አብርሺ ና ሩታዬ አትኩብን አንከባባር የኔ ጅግናወቺ አብርሺ ና ሩታዬ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน

      @@ekrem24-r6x የኔ ልዬ እህት🎁🎁🎁🎁❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน

      @@ekrem24-r6x የኔ ልዬ እህት🎁🎁🎁🎁❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน

      @@Zዜድ ወዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ለሩታ የለሽ ፍቅር ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልኝ የሩታዬ ጠበቃ።

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@ekrem24-r6x ወላሂ የሚደያ ተጠቃሚ አይደለሁም ነበር ሩታዬ ተመጣቺ ወድህ የኢቶብ ዘበኛ ሁኔልሻለሁ ሩታዬን ሣትመጣ ሥትውል እኔ በድብርት ልሞት ነው የምደረሠው ለምን እደሁሁ አልገባኝም ሢከፋት ይከፋኛል ሥታለቅሥ አለቅሣለሁ ወይ ዘድሮ ተጠምጀ ቀረሁ ወላሂ በጣም ይገርመኛል አድናቄወቹ ትለያላቺሁ 💪💪💪💪💪 ጀግና ናቺሁ አቺን ደሞ በየሥፍራው አይሻለሁ በጣም ነው የመወድሺ ❤❤

  • @MadinahIbrah
    @MadinahIbrah 4 หลายเดือนก่อน +66

    ሩታዩ የኔጀግና አብሽሪያጋጥማል

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @kxx683
    @kxx683 4 หลายเดือนก่อน +24

    ቶፈቆ ያስረሁን ያስጣሁ አፍፍፍ በጣም ድገጫላሁ ❤❤❤❤😢😢😢ቶፈቆ ወልሁ አትቻላ ቸውም አሩታዬ አና አቡርሸዬ ❤❤❤❤❤አሩታዬ ና አቡርሸዬ ፈረከሰ አታገበኝ ❤❤🤭አሩታዬ የኔወርቅ አይዞሽ ያኔረ ቤሁን አንገረሻ ነበረ የኔአናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሮሙኡ በሚገርም ፕራክ ኣስደንጋጭ ነው የመጣሃኽ ዛሬ ኣብርሽናኣ ሩታ ኣሳዘኑኝ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታየ ና አብርሽ በጣም ታጋሽ ናቸው ሩታየ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወዳችሁ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 4 หลายเดือนก่อน +69

    ረመ ለሰው ልጅ ክብር ይኖረግ አብርሃም ሰውን ያከብራል ወንድሜ ሩታ የኔ ጀግናውን ልጅ እወድሻለው አብርም አንተ ሰው አክባሪ ትግስትን ልጅ ነህ እወዳለሁ ወንድሜ 🥰🥰

    • @huloode
      @huloode 4 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ሌላ የምትይው የለሺም 😂😂😂

    • @ጠባቂየመድሀንያለምነው
      @ጠባቂየመድሀንያለምነው 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጭባጫ

    • @huloode
      @huloode 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@ጠባቂየመድሀንያለምነው እነዚህ ሁርጭላ የሆኑንገሪልኝማ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 หลายเดือนก่อน +3

      ክብረ ብስ የሚከብረ ነዉ የሚታክብረዉ

    • @zahrasyed-pq8xf
      @zahrasyed-pq8xf 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 หลายเดือนก่อน +116

    የኔ ጀግና ሩታዬ❤ለፍቅር ብቻ ነው ምትሽነፍው ለካ❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ዛሬ ግን አስጣሉኝ ሩታዬን አስለቀሱብኝ።

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኛንግሥት ጀግናናት 💪💪💪💪 በጥፊ አቀልጣው በሆን

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ekrem24-r6x አናደውኛል ሩታዬ ሥታለቅሥ ወላሂ ልቤ ሥጥቅ ነው የሚለው💔

    • @hawii-j7b
      @hawii-j7b 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔ ሚስኪን😢❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zዜድ አራ መስለቅሰውኛል ግን በጣም አስጠሉኝ በዚ መልኩ ሩታን አስላቅሶ ሰብስክራይብ አገኛለው ብሎ ነው ወስፌ ኢንዴት ኢንደተነደድኩ ተይኝ ወላሂ።

  • @HidCix
    @HidCix 4 หลายเดือนก่อน +205

    ደስ ብሎኛል ባሌ ገባልኝ ሀገር❤❤

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኡኳን ደስ አለሽ

    • @SsSs-ic8qm
      @SsSs-ic8qm 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኳን ደስ አለሽ🎉

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኳን ደስ አለሽ ማማየ አሏህ ልቡን አርጋግቶ በዛው ያስቀምጠው ❤❤🎉🎉አየይይይ ገቡ ስንል መጡ ነው መቸም😢😢

    • @Hayat-u5j
      @Hayat-u5j 4 หลายเดือนก่อน

      እንካንደሠአለሽ እማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SahronuurSahronuur
      @SahronuurSahronuur 4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ አለሺ❤❤

  • @rahmettube
    @rahmettube 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝ ነህ ትችላለህ ወድንድሜ አደነኩህ ምክንያቱም ኮስተር ብለህ ጦግ ድረስ ተራምደሀል ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @ekramt9c
    @ekramt9c 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኛላይ ሙድ አያዙ ምድረ ድሞች ።ወላሂ ረሙ አስጠላከኝ ቱ ፋራ መሰልናቹ እኔ ሚያናደኝ ገብቶ ላይክ እሚያረገው

  • @SusoJemal
    @SusoJemal 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታ ግን ስታሳዝን የማንም ዩቲዯብ ማሳደጊያ ሆነች😕

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 4 หลายเดือนก่อน

      Unatsh new

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 4 หลายเดือนก่อน +1

      betam enji kezih behuwal rasachew tenkerew biseru sew eyemeretu bihdu

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 4 หลายเดือนก่อน +24

    😳😏 እንደዚ ፍራንክ አያስፍልገም።እሄ ፕረክ ብቀር ኡፍፍፍ😥😥😥 አብርሽ እና ሩታየ ሁለተኛ እንዲህ እንዳታረግ በነሱ አትምጡ 🙄😓ሩታዬ የምወድሽ ጨረቃዬ የኔ ኣትጠገብ 🥺❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን አዎ😢😢😢

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 4 หลายเดือนก่อน +40

    አይ🙄🙄 በአብርሽና በሩታዬ ቀልድ የለም እድህ ያለ ፈራክ አንፈልግም ደሞ በአሁን ሠአት እነሡ ለራሣቸዉ ሀሣብ ላይ ናቸዉ የኛ ጀግኖች የኛ አበሦች 💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 หลายเดือนก่อน +3

      ተውፍቅ ጨምላቃነው ሲጀመር

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 หลายเดือนก่อน +1

      የምርአወበነሱእዳይመጡአሁላይደሞጥሩስሜትላይአደሉም

    • @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
      @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Fufu-vt9ptአሽቃባጭ ሁላ😂😂😂። እኑሱ ይተዋዉቃሉ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 หลายเดือนก่อน

      @@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ ነሺኮ

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ምድረ አሽቃባጭ 😂😂😂😂

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 4 หลายเดือนก่อน +4

    በሰድብ ፕራንክ አይመችም እኔ አልተመቸኝም ግን መቼም ፕራንክ ነው አብርሽ ግን አድንቄሃሁ በሩታ ቀልድ እዳማታውቅ አሳይተሃል💪💪👌😘

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ዱባዮች ሥራ ፈልጉልኝ ፅዳት / በልጅ በአረበኛ ቋንቋ ሻርጃና ዱባይ አጅማን ያላችሁ በጭንቀት ላብድ ነዉ ብርም ጨርሸ አለሁኝ 😢😢😢😢

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 4 หลายเดือนก่อน +11

    A&R የኔ ልዩዎ❤❤ አረ እባካቹ በዝ ስአት አብርሽና ሩታየ ፕራክ አታድሩጉ🥺😢

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 หลายเดือนก่อน +18

    ረሙ ና ቶፋቅ አቤት ተኮል 😂
    አበርሸ ና ሩታ አይለቋችሁም 😊
    ቀጣይ👍👈

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 4 หลายเดือนก่อน +8

    ረሙ ሩታዬዬ ይቅረታ ጠይቅ😢😢❤❤❤ሩታዬ የኔየዋህ😢😢😢😢

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 4 หลายเดือนก่อน +3

    አምበሳ አብርሽ የእውነት እንኳን ቢሆን እንዴት መክቶ እንዳዳናት እረሙ አሪፍ ፕራንክ ነው ነገር ግን የስድቧን ቃል ባትጠቀማት ጥሩ ነበር

    • @1sebehadin
      @1sebehadin 4 หลายเดือนก่อน +2

      አብርሽን ምጣለ ሰይጣን ብቻ ናው ያምር😢የሩታ ንጉስ አኮራሀን❤❤❤❤❤

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቀልዲና ምንዲን ቤት ያበላሻል አሉ ፕራንክም ቢሆን ቃላት ይመረጣል እረሙ እንዳይለመዲህ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 4 หลายเดือนก่อน +101

    ሩታየ የኔ ጀግና አብርሸ የምትወዱ❤️❤️❤️👍

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 4 หลายเดือนก่อน +17

    እረሙግን ስነስርኣት ያዝ አብርሽና ሂሩታን አታስቀይማቸው አሁንለራሳቸው ያሉበት ሁኔታ ጡርአይደልም 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 4 หลายเดือนก่อน

      Atashikabchi

  • @samira7639
    @samira7639 4 หลายเดือนก่อน +4

    ረሙ እራሱ በጣም ምር ልጅ ነው አብርሽ እና ሩታዬ ሁላችንም ዉድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምድሊለህ
    @አልሀምድሊለህ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሰብም ለይክም አለደርግም ለቀልድ ቢሆን እጅህን መሰት ተገቢ አይደለም ሩታዬዬዬዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @AbayTeklu-k2f
    @AbayTeklu-k2f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ አይነት ፕራንክ ይደብራል ያቀያይማል እንዴ ሰው አትፈልጉም እንዴ ማሳቅን ብቻቻቻ በቃ???

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 4 หลายเดือนก่อน +4

    ረሙ ሰው ይከብራል ግን ዛሬ ጭጓረይን አስነሳብኝ እሩታ ቅን ሰው ነት አብረሽም እደዛው ረሙ በነሱላይ እዳይደገምህ እሺ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 หลายเดือนก่อน +5

    በማንኛውም አጋጣሚ አድስ ሰው ስትተዋወቁ ፕራክ አትስሩ ከተዋወቃችሁ ቡኋላ አድርጉ ደስ አይልም አብርሽና ሩታን ፕራክ አታድርጉ ማናችሁም ማለት ቶሎ የሚከፋቸው ሰው ናቸው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 👌👌👌👌👌

  • @Hiwetube-mz2
    @Hiwetube-mz2 4 หลายเดือนก่อน +19

    በሩታዬና በአብርሽ አትምጡብን በነሱ ቀልድ የለም ይሄ አይገባቸውም😢😢❤❤❤❤🎉🎉

  • @FkiyaAli
    @FkiyaAli 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሆነሰውየ የሚወጣውአማረኛ እሩታየየኔልባምሴት የባሎጥበቃ አብርሽ ወድምነቴ ትግስተኛው ግን እዴህአይደረግም ስነስረአት🐅🐅🐅🐅

  • @zahrasete8082
    @zahrasete8082 4 หลายเดือนก่อน

    ይች ጨምላቃ ሴት የያዘው አያያዘቻቸው ወድለማኝ😂😂😂አየሩታ እርካሽ ሸታታ መጨረሻሽለቅሶ ይሁን😢😢😅😅😅ጨምላቃ

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 4 หลายเดือนก่อน +93

    በአበርሽና በሩታ ቀልድ የለም በእነሱ እኛ እንቀለደን የኔ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @BereketBeky-wi8hn
      @BereketBeky-wi8hn 4 หลายเดือนก่อน

      እሱማ la dubai faroch kanasu besteker man ala😂😂😂

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 4 หลายเดือนก่อน +1

      እር እባክሺ ሰራቸው ነው እኮ እኔ እቀልዳለሁ አች አልቀልድም በይ

    • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
      @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 4 หลายเดือนก่อน

      😂ምሰርተዉነዉ ጀግንነታቸዉ🤭

  • @hyati6334
    @hyati6334 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማነወ.እንዴኔ.እነሩታዬን.አይቶ.የመጣ.የኔድምቀቶች.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ🙏🙏💐💐👍👍

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 4 หลายเดือนก่อน +160

    ረሙ ሰዉ አያስቀየምም በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ❤❤❤

    • @rahmashamil2438
      @rahmashamil2438 4 หลายเดือนก่อน +4

      Ashkabach

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 4 หลายเดือนก่อน

      እረሙዉ መልካም ሰዉ ነዉ አነጋገርዉ ሲሰቅ 😂😂

    • @MaSemira
      @MaSemira 4 หลายเดือนก่อน

      .ረሙየየየየ❤❤❤🥰😍

  • @NardosSega
    @NardosSega 4 หลายเดือนก่อน +1

    በየሱስ ሰም እር በጣም ነው የሚአስክፋው እር ውዶችህ እንደዜህ አይንት ፕራክ የቅር የምትሉ 😢😢

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ በጣም ትወና ትችልበታለህ ሮሙ😂❤

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 4 หลายเดือนก่อน +22

    አብሪሽ ጀግንነቱንና ትግስቱ ዋዉዉዉ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማር🎉

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 4 หลายเดือนก่อน +3

    አዝቤት አድሰ ነኝ ሩታ አብርሸ አይቸ መጣው❤

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo 4 หลายเดือนก่อน +18

    ሩታ ኣታስለቅሱት በማርያም የራሳ ችግር ይበቃታል😢ኣብርሸይ የኔ የዋህ ኣይዛቹ❤😢ስራቱ ያዙ ኣታስለቀሳቸዉ ልጆችን ብኣብርሽ ሩታ ኣትምጥብኝ ብራንክ ብሆን ራሱ😢

  • @MohammedChane-qj7es
    @MohammedChane-qj7es 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሴት ልጅ መንቀልቀል በዛላይ ወንድ ባለበት ፕሯንክ መሆኑ እንጅ የእውነት ቢሆን አጋላቸዋለች አንድ ጥፊ ላትመልስ😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 หลายเดือนก่อน +1

    ረሙ ቅጥትህ ምሳ ብቻ መጋበዝ ብቻ ሳይሆን ሀገሩን በደንብ አለማሜዳቸው ከማዘር ጋር አስተዋውቃቸው ❤❤❤❤❤

  • @ZegeyeAlemu-nr2lu
    @ZegeyeAlemu-nr2lu 4 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅ ይውጣልህ ረሙ አሪፍ ፕራክ ነው አንደኛ ነህ

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሩታየ የኔ አልማዝ በሔድሽበት መዞር ስራየ ነው❤❤❤

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 4 หลายเดือนก่อน +3

      ወደጀሐነምም እንድትከተያት ከንቱ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      ለራስሽ ያድርግልሽ ግም አፍ😢😢😢😢​@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 หลายเดือนก่อน

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ከንቱ እማ አንቺ ነሽ አንቺ ግም አፍ

    • @huloode
      @huloode 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ክክክክክክክ ተያት ትከተላት ለምን አብራቸዉ አታድርም ለሁለት😂

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሩታ የኔ ጃግና ❤️❤️❤️❤️

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 4 หลายเดือนก่อน +1

    በል ለቤትህ አድስ ነኝ በሩታየ አትንጣብን እደ ለሠዉ ክብር ይኑራችሁ ብራክመም ቢሆን ታዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @MekiyaademTewekeltualah
    @MekiyaademTewekeltualah 4 หลายเดือนก่อน

    እደዝህ አይነት ፕራክ ያስጠላል እሩታ እና አብርሽ ለሰዉልጅ ክብር ያላቸዉ ናቸዉ

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
    @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 4 หลายเดือนก่อน +41

    አብርሽዬ ጀግናው❤💪💪ሩታዬየኔ ልእልት የኔልባም ሰው የኔኩሩ❤❤እንወዳችሁ አለን❤️❤️❤️💪💪💪

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 4 หลายเดือนก่อน +13

    ረሙ አሁን ገና ጥሩ ሰዎች ጋር ተገናኘህ በጣም ደስ ብሎኛል ወላ ከነ አብርሽ እና ከነ ቶፊቅ ጀመአ ስለተገናኘህ በርታ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ኡሙ አይመንየ ደምሪኝ ማር❤❤

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 4 หลายเดือนก่อน +114

    እረሙ ፅድትያለ እናቱንአክባሪ ሲመችህ

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  4 หลายเดือนก่อน +4

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน

      @@remukhan1786 ኮሜንቴን ለምን ተጠፈብኛላህ በማይማጣ መጠሀብኝ ዛሬ በይኔ በብሌኔ በሩታዬ። ምን አይነት ፕራክ ነው አንታም ተውፊቅም ጀዝበ ነቹ የሩታን ወደጆች በሙሉ አስቀይመቹነል።

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ቁምናጋር እጄ ቃልደ አያውቅም ባዛላይ ብአሩት አይዳራዳረም 🥰🥰

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 หลายเดือนก่อน

    እረሙዬ አተምርጥ ልጅ ነህ ነግር ግን እሩትዬን አታስለቅሱብን😢 የኔሆደባሻ ❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 หลายเดือนก่อน +14

    ኢጭ እንዲአይነት ነገር በጣም ያስጠላል እንዳይደገም

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ💝

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 4 หลายเดือนก่อน +3

    አበርሸ ጀግና ባለ ሚሲትህ እዳት❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 4 หลายเดือนก่อน +39

    ሩታየ የኔ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ❤

  • @AbuAymenAbuAymen
    @AbuAymenAbuAymen 4 หลายเดือนก่อน

    ተናድጄብህ ነበረ በዚ ልክ ብራንክ ለመነኛውም ወዳጆቼን ጋብዘሀል

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሼ የኔ ጀገና እሩትዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር መጨረሳቹሁ ያሳምረው😢😥💔💔💞💞💞💞🙏☝

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 4 หลายเดือนก่อน +23

    ሩታ የኔቆጆ ተጋፈጠቺ እኮ አብርሺ ፀበየ ሰናይ❤❤❤❤ረሙ በሌላ ብትተዋወቃቸዉ ጥሩ ነበር❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @HeluKiya
    @HeluKiya 4 หลายเดือนก่อน +58

    ረሙ መልካም ልጅ ነዉ ሰዉ አክባሪ ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  4 หลายเดือนก่อน +3

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ የሩታ ጀግና የዉነት ትለይ አለህ ወይ ትግስትህ ወንድሜ በዚዉ ቀጥልበት
    ግን አብርሽንም ይዉን እሩታየን አታስከፉብን ፕረንክ እያላችህ እኔ ደስታቸዉን ማየት ብቻነዉ እምፈልግ❤❤❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያጣላ ፕራንክ ይቅትባችሁ ግን አብርሽ ተበላህ ክክክክ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ረሙ ቆጆው አቤት መጀነን የቲክ ቶክ አድናቂወችህ መስለውኝ አላለም ሀሀሀሀ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ አይሸ ቤታሰብን የመይከብረ በታለያዬ ማነገድ አዋረደል አንደዉም በጢፊ በለት ዘለዛላ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 หลายเดือนก่อน +60

    በማርያም አብርዬን እና እሩታዬን አታስቀይማቸው ማርያምን የኛ ጀግኖች ናቸው እነሱን የነካ ሞቱን አቀረበ እረፍ ለቃላትክ ጥንቃቄ አድርግ በነሱ አትምጡ የኔ ምርጦች አይክፋችሁ❤❤❤❤

    • @yuotub1126
      @yuotub1126 4 หลายเดือนก่อน +6

      ክክክክክክክ ገለቴ የምር ነዉ ጅላጅል

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 หลายเดือนก่อน +3

      ትኽኽል😢😢

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@yuotub1126ሞስልሞች ግን በሰላም ነው ሻርብ ተጠምጥማቹ ሰድብ አበዛቹ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂 ሞቱን አቀረበ አላለይም

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 4 หลายเดือนก่อน +7

      የማሽቃበጥ ጥግ ቱ

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 4 หลายเดือนก่อน +17

    ረሙ ስው ኧያሥቀይምም እናቱን አክባሪ ምርጥ ልጅ ነው ይለያል አንድ አንድ ሠዎች አብርሽም ሩታን ሲነካበት ነብር እንደ ሚሆን አየን ምን ታካብዳላቹ ፖራንክ ነው አይ ረሙ ተናፍቀህ ነበር ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረሙየ የእናቱ ጓደኛ ሰላምህ ይብዛልኝ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጨረቃዬ የኔ ጀግና አብርሽዬ የኔ የዋ ይደብራል እደዚ አይነት ሳያቸው ያሳሱኛል አይደለም ፕራክ 😢

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 หลายเดือนก่อน +92

    የኔጀግና አብርሽ በሆነዉሀሉ ረጋ ማለት ለሁሉም ጡሩነዉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 หลายเดือนก่อน +6

      አብርሽ እኮ ሩታን ካገኘ ወዲህ ትግስተኛ ሆኖል የዱሮው አብርሀምቢሆን አናቱን በጥርቆ ይጥለውነበር

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน

      ምእን ማለት ነዉ እረጋ ማለት ቆሞ ሊያሰመታት ነዉ አብርሽ ሲጀመር ቁም ነገር እንጂ የቀልድ ሰዉ አይደለም አንድ አዲሰ ሰዉ መቶ እንደዚህ ሲል ክብደቱን ማሰብ ቀላል አይደለም

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቁሻሻ ሁላ ገደል ግቡ ሁላቹም ይሄንን ህዝብ ትጫወቱበታላቹ ሲቀጥል ሴት ልጅ አትሳደብም አትመታም እሺ ረሙ ሰምተሀል እንዴት አብርሽን ብትንቅ ሚስቱን ልትመታ ግን የናተ ነገር ከፕራክ ውጪ ሂወት የላቹም የቶፊቅ እጅ ያለበት ሁሉ ነገር ውሸት ነው ገደል ግቡ አቦ

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn 4 หลายเดือนก่อน +13

    ሩታየ የኔ ንግሰች 😂❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሽየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ የኔ የዋህ ሩታየም❤❤❤ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤

  • @Jerusalem489
    @Jerusalem489 4 หลายเดือนก่อน +1

    ewnet gena kemejemeriya prank endehone awkiyalew...remu ayaskeymm sewn😊

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  4 หลายเดือนก่อน +1

      🥰❤️

  • @iftuagaroo
    @iftuagaroo 4 หลายเดือนก่อน +32

    ሩታዬ የኔ ጃግና ሰት ❤️❤️❤️❤️💪💪💪

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሩታዬ የኔ ልዕልት ኡፍፍፍ አስለቀሱሽ አይዞሽ

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 4 หลายเดือนก่อน +16

    ወላሂ ስታስጠላ ረሙ😢በሩታዬ መጣህ ይቅረታ ጠይቅ ድንዝዝ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማለትፕራክነውእኮ❤ስራቸውነው❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም የተሳካለት ፕራንክ ነው። ቢሆንም እዚህ ድረስ የማያደርስ ፕራንክ ብታረጉ ይመረጣል። አብርሃም በጣም ትዕግስተኛና ሥርዓት ያለው ሰው ነው በጣም የሚደንቀው ባህሪ ነው ያለው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    ፕራክም ቢሆን የአብርሽንና የሩታን ትግስት ተፈትኖል ማሸአላህ ሳላደቃቸው አላልፍም❤❤

  • @situnagn
    @situnagn 4 หลายเดือนก่อน +16

    እነ አብርሺና ሩታን ማንከት እኛንም ማንከት ነው

    • @ዙዚነኝ
      @ዙዚነኝ 4 หลายเดือนก่อน +3

      ተይጀ ቴቦ

    • @tamrisaid2564
      @tamrisaid2564 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተይጂ እባክሽ ልጥፍ😏