የኢየሱስ ደም ብቻውን ሰውን ማፅደቅ ችሏል ||ዕብራውያን||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL TH-cam CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

ความคิดเห็น • 23

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +5

    Wow what hat a wonderful teaching.. ምን ነው ባያቆም ያለሁበት ቦታ እስከ ምረሳው ነው የሆንኩት, የእግዚአብሔር የልቡ ፍቃድ ያለበት ትምህርት ነው በእውነት. ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙌🏾

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 ปีที่แล้ว +3

    የወንድም አብርሃም ስብከት አይጠግብም ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 ปีที่แล้ว

    ተባርከሀል ዶክተር አብርሀም ትክክለኛ ወንጌል ነው ይሄ የገባው ሁሉም ይገባዋል።

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ወንድሜ አብርሽ በመንፈስ ቅዱስ ሃሴት ነዉ ያደረኩ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሁንም ጌታ ፀጋዉን በእጥፍ ያብዛልህ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @user-fr9vh2qe2d
    @user-fr9vh2qe2d ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    አሜንን!!!
    የኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያድናል።

  • @martamata8232
    @martamata8232 ปีที่แล้ว

    Eysuse adenale eysuse gata nw 🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ቤ/እምነት ይህን ስትሰብክ ሰምቸ አላውቅም ይልቁንም በቄዱሳን አማላጅነት መዳን እንዲቻል በማስተማር የክርስቶስን ደም ታቃልላለች።

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ቁጣ ሙሉ በሙሉ ያረፈው በልጁ ደም ላይ ነው።

  • @dargechaka9905
    @dargechaka9905 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ብሩክሁን።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 ปีที่แล้ว

    God is good Jesus Christ oh Holy spirit

  • @user-qc4dc2dk7r
    @user-qc4dc2dk7r ปีที่แล้ว

    Geta amelak yibarikih segawin yabizalik🙏🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd ปีที่แล้ว

    መዳናቸውን ይጠባበቃሉ መዳናችን ሙሉ እስኪሆን ጌታ እየሱስ ሲመጣ

  • @tsehsyweldegiorgis6501
    @tsehsyweldegiorgis6501 ปีที่แล้ว

    Teberkr.Gete.kefrkefe.yeble

  • @joshuaamen2307
    @joshuaamen2307 ปีที่แล้ว

    14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
    15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
    16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
    17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
    18 ነገር ግን አንድ ሰው፡- አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ፡ ይላል።
    19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
    20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
    21 አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
    22 እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
    23 መጽሐፍም፡- አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
    24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
    25 እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?
    26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

  • @joshuaamen2307
    @joshuaamen2307 ปีที่แล้ว

    35 ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
    36 ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
    37 ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፡- ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ?
    38 እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ?
    39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?
    40 ንጉሡም መልሶ፡- እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል። bezih astemirot yihen endet timezinewalek

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 ปีที่แล้ว

      Amen tabarakilige Bother

    • @rhailub
      @rhailub ปีที่แล้ว +2

      @joshuaamen2307 ለጥያቄህ መልሰ ለመሰጠት ያክል ሰብከቱ የእየሱሰ ደም ብቻዉን ማፅደቁን ነዉ። አንተ ከላይ የፃፍከዉ ቃል ደግሞ የዳነ ሰዉ ማድረግ ያለበት ነዉ።

    • @mihretsh1291
      @mihretsh1291 ปีที่แล้ว

      @@rhailub ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
      15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
      16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
      17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
      18 ነገር ግን አንድ ሰው፡- አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ፡ ይላል።
      19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
      20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
      21 አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
      22 እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
      23 መጽሐፍም፡- አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
      24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
      25 እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?
      26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว