የዐቢይ ጾም የመጀመርያ ሳምንት ዘወረደ የወረደ ማለት ነው የዕለቱ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @WHO19-o1e
    @WHO19-o1e 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰላቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህውይትን ያሰማልን በርከተዎ ይደርብን

  • @zaidyemareyamleji2960
    @zaidyemareyamleji2960 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይል የማታልፈውን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለአባታችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 ปีที่แล้ว

    ላአባታችን ቃለ ህይወትን ያአሰማልን ፀጋ በረከትን ያአድልልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @fnotelalibela6924
    @fnotelalibela6924 2 ปีที่แล้ว

    እንኳአን አብሮ አዴረስን አሜ አሜን አሜን
    ፆማችን የበረከት መልካም የምንሰራበት ይሁንልን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውዴ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @metigonderwa1765
    @metigonderwa1765 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፆሙን የሰላም የፍቅር የአንድ ነት የበረከት የተራቡትን የምናበላበት የታረዙትን የምናለብስበት ያድርግል አሜን!!!

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว

    Egazeyabehare yemasegan ehitocha lehagerachen selam fekar adenat yasemalen enamesganalen kalehiwut yasemalen bebato yatsenalen

  • @kiyaemutitube
    @kiyaemutitube 2 ปีที่แล้ว

    salame fiker mateseaaeb yemolabate salame yamasembate yargelne tomo ye salame yargelne