ጾም ማለት ምን ማለት ነው ? ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma new sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #Aba_Gebrekidan_Girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_Tewahdo

ความคิดเห็น • 94

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እንዲሁም እናቱ እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሣት በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልን በረከታችሁ ይደርብን ለመንግስት ወራሽ ያድርግልን እኛም የሠማነውን በስነ ልቦናችን ያሣድርልን ቃሉን ሠምተን እንድንተገብር 30 ' 60 '100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ,ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን በፀጋ ያኑርዎት እኛም በፆማችን በረከትን እንድናገኝ መድሃኒአለም ይርዳን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወላዲተ ኣምላክ ትጠብቅልን አሜን(፫)

  • @rayinrayin5325
    @rayinrayin5325 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት እውነተ ለአባታችን ቃለሂዎት ያሠማልን ፈፃሜዎትን መንግስተ ሰማያት ያድርግልን

  • @Guzguz-m4x
    @Guzguz-m4x ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን በጸጋ ያቆይልን እኛም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen 👏👏👏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ከዘወረደ እንደጀመርን በሰላም ከተንሳኤው ብርሃን በሰላም ያድርሰን 😊

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ አሜን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን✝️⛪️✝️❤️❤️❤️

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale yehwat yasemalin abatacheni🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን👏👏👏👏

  • @selam321
    @selam321 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @muluneshgetachew7865
    @muluneshgetachew7865 2 หลายเดือนก่อน

    🎉❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋበረከቱን ያድልልን
    የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን

    • @teclemichael2830
      @teclemichael2830 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታ ችን።

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 ปีที่แล้ว +4

    My God you are so blessed and Explain it well. May God Bleeses you more and give long life Aba.

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳንአደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለታላቁ ለአብይ ፆም አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🎉🎉

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መግስተ ሰማአትን ያውረስል ለኛም የናት ፀሎት ይፀብቀን ❤️❤️❤️

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥዑም ሰናይ ስብከት በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ትምህርታቸው እየጣመኝ ነው የማደምጠው

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o ปีที่แล้ว

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ስሞ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን በረከቶት ይድረሰን አሜን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🏾

  • @esubehope5973
    @esubehope5973 ปีที่แล้ว

    ውድ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏 ደስ የሚል ትምህርት ነው ነብሴ እረሰረሰች ቃሉን ስሰማ

  • @HimanotGonder
    @HimanotGonder 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺይን 2:58 3:00

  • @ላምሮትተፈራ
    @ላምሮትተፈራ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከልብ እናመሰግናለ

  • @MikiyasKasahun-uf5dg
    @MikiyasKasahun-uf5dg 11 หลายเดือนก่อน

    አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏🙏🙏አሜን

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏😍

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 2 ปีที่แล้ว +3

    የዚ ዘመን ሐዋርያ በረከቶት ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወትን ቃል ሰማልን !

  • @HimanotGonder
    @HimanotGonder 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺይን

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier yenie Abat kal hiwet yasemalen

  • @ጓልመምህረተኽለ
    @ጓልመምህረተኽለ ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ይሠማልን ኣባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እርዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @HabenAsmerom-p9p
    @HabenAsmerom-p9p 10 หลายเดือนก่อน

    Egzabiehier ymesgen Amen kale hiwet yesmealna kubur Abona

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ኣምላክ ኣይነልቦናችን ያብራልን
    ቅድመ ና ጤናይስጥልን

  • @Moloo2023-sw5dt
    @Moloo2023-sw5dt 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ለአባታችን ቃለህይውት ያሰማልን ግን የተዋህዶ ልጆች የት ነን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 ปีที่แล้ว

    ❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን አባየ😊😊😊😊😊

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛሎት አባታችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @tommyhamer3688
    @tommyhamer3688 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @danielassefa3059
    @danielassefa3059 ปีที่แล้ว

    ጤናና እድሜ ይስጦት የኔ አባት❤❤❤❤

  • @MdSalam-n4p
    @MdSalam-n4p 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 11 หลายเดือนก่อน

    አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen
    God bless you Gives you Long Life

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @زهرهالزهره-ر4ذ
    @زهرهالزهره-ر4ذ 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biruktube8618
    @biruktube8618 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yaseman abatachin

    • @kidst.mengasha4372
      @kidst.mengasha4372 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን አባታችን

    • @tigesttenaw5122
      @tigesttenaw5122 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን

  • @swashi432
    @swashi432 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤❤

  • @genetnoreh4532
    @genetnoreh4532 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kalhewt yasemalen abatachen

    • @haythayt6246
      @haythayt6246 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንአኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት የሰማለን

  • @bari828
    @bari828 10 หลายเดือนก่อน

    Enamsegenaln !

  • @AsterSaff-jv8gb
    @AsterSaff-jv8gb ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን⛪⛪🙏🙏 እኔ አገሬ ገብቺ በንሰሀ መታጠብ ናፈቀኝ ወይ ስደት 😭😭😭😭

  • @DerbewDere-t5n
    @DerbewDere-t5n 10 หลายเดือนก่อน

    Tafachi.adebet abatachin edmena Tena ystln

  • @ትግስትገጠሬዋ-ደ9ጀ
    @ትግስትገጠሬዋ-ደ9ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
    @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት 2 ปีที่แล้ว

    በስማምየ

  • @OnedayTube-p1c
    @OnedayTube-p1c ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biruktube8618
    @biruktube8618 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @teclemichael2830
    @teclemichael2830 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ዓይነ ልቦናችንን አንዲከፈትልን፡ ትምህርቲን ፡
    አንዲገባን በጸሎትዎን ያስታውሱን።

  • @helenasmare4066
    @helenasmare4066 3 ปีที่แล้ว

    memhirachin kal hiwet yasemalin edimena tsega yistilin

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว

    Aaname aname 🤲💒✝️🙏🙏😭😭❤

  • @beranuberanu4642
    @beranuberanu4642 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቴ በልቼ ልሙት ለሚሉት ከርሳም በሙሉ መልስ ይሆናል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጦት አባ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @helenasmare4066
    @helenasmare4066 2 ปีที่แล้ว +1

    yeagliglot zemnihn kef yadrgilin abatachin

  • @AyshahSami
    @AyshahSami 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @imagination8625
    @imagination8625 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ ህወታችን መዳኒታችን ነዎት

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ ስንፆም ማታ ስንት ስአት መብል እና መጥጥ የሚናቆመው ?

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
    @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት 2 ปีที่แล้ว

    ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ

  • @سعيدالحبشي-ذ5ع
    @سعيدالحبشي-ذ5ع 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቼ ፆምስንፆም እስከ ስንት ስአት ነው የምንፆመው? ቀኑን ሙሉውን ነውን? ስንበላስ እስከስንት ስአት መብሌት አለብን ለምሳሌ ለሌት እስከስንት ስአት መብል ማቆም አለን።

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN
    ⛪💒🤲🇧🇴🤷‍♂️🙇‍♂️🧡❤💚😘🧡😘

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን መላእክት የሚጠብቁን
    የእግዚአብሔር ውድ ልጆቹ ነን ና
    th-cam.com/video/r-bl3ZbVaZQ/w-d-xo.html

  • @مسلسلات-تركية-مدبلجة0152
    @مسلسلات-تركية-مدبلجة0152 ปีที่แล้ว

    🔩🔩🔩❤❤❤

  • @AbuneEstifanos
    @AbuneEstifanos 10 หลายเดือนก่อน

    እብድ ውሻ

  • @ኣርሱጋልትግራይ
    @ኣርሱጋልትግራይ 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማልኝ ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @betiyared9454
    @betiyared9454 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይስጥልን

  • @destawumesay
    @destawumesay ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ
    @ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melatabi
    @melatabi 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerftesfahun3619
    @zerftesfahun3619 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TIK1edit
    @TIK1edit 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወት ያሰማልን