Ethiopia - ከዕዝ ያፈነገጠው የጸጥታ ሃይል | አስደንጋጩ የባንኮች ዝርፊያ | ባይደን ወደ አፍሪካ መጡ | ከግድቡ አጠገብ የተከሰተው ጨለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @ShumetAlabaw
    @ShumetAlabaw หลายเดือนก่อน +8

    Thank you

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም በርታ
    ❤❤❤❤❤

  • @ከድር-ሰ6አ
    @ከድር-ሰ6አ หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ክልል የሚደረገዉ ግፍ ይታወቅልን

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux หลายเดือนก่อน +2

    ታሪካዊ ቢሆንም የግል ሀብታቸው ነውና መንግሥት ለቤተሰቡ እንዲመለስ ቢጥር።

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz หลายเดือนก่อน +6

    አሜሪካን አፍሪካን የምትፈልገው ለጥቅሟ እንጂ ለአፍሪካ አሰባ አይደለም ወደፊትም አይሆንም።
    እኛ አፍሪካዊያን እሰከ መቼ እራስ ወዳድ መሪዎች እንደሚኖሩን እግዚአብሔር ይወቅ።

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 หลายเดือนก่อน

    ጌቾ ለትግራይ ሕዝብ የሚገባውን መንገድ አስይዘኸዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ ከወያኔ ያረጀ የፈጀ አመራር እንዲገላገል ማድረግህ ትግራይ የተማረ ትኩስ ወጣት ሀይል ስላላት ወጣት ሀይል አመራሩን ሊረከብ ያገባል እላለሁ።

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው እንግዲህ ነፍጥ ያዘለ መጨረሻው:: ተዉ ነፍጥ አይበጀንም እንደ ሶማሊያ ብዙ የሰፈር አለቃ ይፈጠርና ይህችን ሃገር መጫወቺያ ያደርጓታል ቢባል ሰሚ ጠፋ::

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน

    ወጣቱ ያለምንም ማመንታት ጌቾን ደግፎ ቆሞ ቀሮችን ማስወገድ አለበት

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 หลายเดือนก่อน +1

    ትኩስ ዜና ነው ወይስ ትኩስ ቅራቅንቦ 🤣

  • @Baye27-vk6ij
    @Baye27-vk6ij หลายเดือนก่อน

    ስለመለስ ዜና ያወራዉን አለበራራኸዉም

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo หลายเดือนก่อน

    ህዋሐት ህዋሐት ?

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @wendekebede4739
    @wendekebede4739 หลายเดือนก่อน +7

    አውቀው ነው የተበጣበጡ እየመሰሉ ወርቁን እየዘረፉት ነው

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie หลายเดือนก่อน

      ደግ አረጉ አቃጣሪ

  • @eyobgebremichael5766
    @eyobgebremichael5766 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ከህውሃት ውረድ

  • @zewdudaniel6992
    @zewdudaniel6992 หลายเดือนก่อน

    እናሱም ይዛርፋሉ

  • @AbebechdestaWeldemariam
    @AbebechdestaWeldemariam หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህዝብ ጉዳይ አይነሳም በአንተ?

  • @faliahimed
    @faliahimed หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አንደኛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l หลายเดือนก่อน +2

    Bankochu ke westachew new techeberebern yemilut ..yehe wenjel new...meteyek alebachew...🎉

  • @Endalamawu
    @Endalamawu หลายเดือนก่อน +1

    አውቀው ነው

  • @AmutuhaireMaclean
    @AmutuhaireMaclean หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @meseretwolangu6575
    @meseretwolangu6575 หลายเดือนก่อน

    P😊7

  • @Bennett-yv1te
    @Bennett-yv1te หลายเดือนก่อน

    1degna... 🎉🎉🎉

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 หลายเดือนก่อน +2

    ፀረ አማራ ዪቱብ ስንት ግፍ አማራ ክልል እየተፈፀመ አይዘግብም

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael หลายเดือนก่อน

    ጀነራሉ አደብ መግዛት ያቃተው ይመስላል አብይን ሊያስበላ የተቀነባበረ ድርጊት ግን ይመስላል

  • @nomore5079
    @nomore5079 หลายเดือนก่อน

    Hodam you tube

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru หลายเดือนก่อน

    ስንት ቀደምት ዜና ሳታጣ ርእስህ እና ጭንቀትህ ስለ ህወሓት ነው ትንሽ እፈር

  • @zerihund3322
    @zerihund3322 หลายเดือนก่อน +1

    5:04 mabraryA

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 หลายเดือนก่อน +6

    አቦ ፈታ ምን ነካችሁ?!...
    የወያኔን የውሸት ክፍፍል ለምንድነው 24 ሰአት ስታወሩ የምትከርሙት?!...

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l หลายเดือนก่อน

      Sew yeselechal ayilum ende ? Weyane tekefafele eyalu Amet aweru eko...

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ሰወች እኮ የሚጠብቁት ወልቃይት እና እራያን ነው አብይ ይሰጠናል ብለው ከዚያ ለመገንጠል ነው አላማቸው ትግራይ አንድ የኢትዮጵያ ፖንዲራ አይሰቀልም ጎበዝ ንቃ። 🤣

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie หลายเดือนก่อน

      ዥልጥ ነገር ነህ

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +1

      @jesusmysaviour2468 ለምን ጥርግ አትሉም ሌቦች ለ27 ዓመት ከእናንተ በላይ ኢትዮጵያዊ አልነበረም ስትሰርቁ ስትባረሩ ትግራይ መርዘኞች ሽህ አመት ትመኛለኽ ወልቃይት ራያ አይገኝም። ሌባወች ስለሆናችሁ ኤርትራውያን ሲጠሉአችሁ ሱዳንም መግቢያ የለም ወልቃይት የአማራ ነው
      ስለታሪክ ኽ መንገሻ ሱዮም ይነግርሃል ግን ዛሬ ነገ ሳትል ተገንጠሉ። 🤣🤣🤣

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g หลายเดือนก่อน

      መመኘትና፡መሆን፡ይለያል፡ትግራይ፡ሃገር፡መሆኗ፡የማይቀር፡ነው፡፡​@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt หลายเดือนก่อน +2

      @Mulugata-y6g ደርግ ሲወርድ የኢትዮጵያ ሕዝብ የፈለገው ይግዛ ብቻ ሠላም ነው ያለው ግን ያዬሞተ መለስ ዬክልል የዘር ጥላቻ መርዝ ለ 27 ዓመት ነው የረጨው ግን እሱም ሆነ ስብሃት ትግራ የምት ገነጠሉ ከሆነ ወልቃይትንና ራያ የአማራነው ብለዋችሆአል ። ስለዚህ ብትገነጠሉ ደስታውን አንችለውም እረ ተገንጠሉ ምደረ ሌቦች እሳያስም ያውቃችሆል ሌቦች መሆናችሁን ለመሆኑ ከትግራይ ጤፉ ነው በርበሬው የሚቀርብን። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 หลายเดือนก่อน +1

      ትሂድ ባቄላ አለቀ ቢሉ ነው
      ግን የሰው መሬት እየቃዡ አደለም የራሳቸውን ይዘው ጥርግ ይበሉ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน +1

    Tena Qurndedi is he dead or alive? Why Abyi is fond of Getachewu?

  • @AnkerKsa-p3e
    @AnkerKsa-p3e หลายเดือนก่อน +1

    ፍታዎች በጣም ነው የምወዳቹ ፍጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ❤

  • @keharer
    @keharer หลายเดือนก่อน

    Enante sewoch comment tanebalachu? Stop wasting time with top news. Just go straight to the news like “the Habesha”, now the new “the Ethiopia”.

  • @niussielemma8719
    @niussielemma8719 หลายเดือนก่อน

    Minew tekilala reportun bedenb anbibeh dehnawun kifilim bitizegib

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar หลายเดือนก่อน +3

    ሚፈርስ ቤት አትግዙ።10 ሚልየን ገዝተን መንግስት ሲያፈርሰው 1 ሚልየን ሰጦ ነው ሚያባርህ።ፈረሳው ገና መች ተነካ ና ተብሏል 1 ሚቀር ቤት የለም።እንዳትበሉ

  • @saved1580
    @saved1580 หลายเดือนก่อน +1

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
    ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
    ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
    ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

  • @Yalon357
    @Yalon357 หลายเดือนก่อน

    አብይ ጌችን እየተበቀለው ይመስለኛል 😅

  • @danielkidane329
    @danielkidane329 หลายเดือนก่อน

    H

  • @faliahimed
    @faliahimed หลายเดือนก่อน

    እኔና መንግስት ቸግሮናል 😂😂😂😂😂😂

  • @agdr895
    @agdr895 หลายเดือนก่อน

    ወርቁን ለአብይ? እዛው ጥሊያን ቢሸጠው ይሻላል።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน

    Most of the money was stolen by Qero and Liqe Aelafat Qesis Belay the very famous mafiya.