በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የሩዝ እንጀራ //how to make rice injera //Seifu ON EBS//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሩዝ ብቻውን ለምን አታሳዬንም ጤፍ ከምንም እህል ጋር ቢደባለቅ ቆጆ እጀራ ይሆናል እጀሸ ይባረክ እህቴ ❤❤❤❤

    • @mamikitchen551
      @mamikitchen551  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግነዋለሁ

  • @godgotmyback8795
    @godgotmyback8795 ปีที่แล้ว +3

    good job

  • @elenieleni4748
    @elenieleni4748 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 19 วันที่ผ่านมา

    የሩዝ እጀራ ብላችሁ ታይትሉን ጤፍና ሩዝ ትላላችሁ ማንም የኢትዬጰያ ልጆች የጤፍ እጀራ መጋገር አያቅታትም ጤፍ ደሞ ከምንም እህል ጋራ ቢደባለቅ ያምራል ሰለዚህ እባካችሁ ሰብሰክራይብ ከፈለጋችሁ ሩዝ ብቻውን ከጤፍ እና ሰልፍ እራይዚግ ያልገባበት ብታሳዬን አመሰግናለሁ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 หลายเดือนก่อน

    ዎዕዕኡኡው.

  • @mailcommon7362
    @mailcommon7362 11 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን እ/ግ ያክብርልኝ

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 19 วันที่ผ่านมา

    የገብሰ እጀራ ብቻውን ወይም ከሩዝ ዱቄት ጋራ እባካችሁ አሳዬን ፈልጌ አጣሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 ปีที่แล้ว +2

    አብሲት ብቻ ሙቅ ዉሀ አይፈልግም ነዉ በቀዝቃዛ ነዉ የሚቀጠነዉ

  • @EnatShegaw
    @EnatShegaw ปีที่แล้ว +1

    ❤በነገታው አይደርቅም

  • @oneethiopia523
    @oneethiopia523 2 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ሰአት ፍጀብሽ ኩፍ እስኪል?

  • @erikahastie773
    @erikahastie773 ปีที่แล้ว +1

    Such a disappointment,I would love to try and make this but the language and no ingredients in the description box really is a put off

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 10 หลายเดือนก่อน

    ግን ጤናችን ሩዝ

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን ሩዙ ቀይ ሆነ ለነገሩ ብዙ አይነት ሩዝ ነው ያለው እና የትኛው ነው ለእንጀራ የሚሆነው

    • @mamikitchen551
      @mamikitchen551  4 หลายเดือนก่อน

      የአገር ውስጥ እሮዝ ኘው ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ

  • @habibajemal2042
    @habibajemal2042 10 หลายเดือนก่อน

    ትኩሱ ሞጀርሽው እኮ

  • @TsegiAmbaye
    @TsegiAmbaye ปีที่แล้ว

    Eruz Metfo nw