ለማየት ትበቃላችሁ | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 422

  • @workiyeworkiye5778
    @workiyeworkiye5778 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn lemayet ebekalehu geta Egziabher yehin yadergal

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +9

    በኢየሱስ ስም ለማየት እበቃለሁ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ዮኒዬ ❤
    ዋውው አሜን አሜን ዘመንክ ይለምልም ❤❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +1

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🔥🔥🔥🔥

  • @gizawumarxchi8737
    @gizawumarxchi8737 ปีที่แล้ว +4

    ዮንዬ ተስፋ መቆረጥ ውስጥ ነኝ ያለዎት ስደት አደከመኝ በእውነት የዛሬ ስብከት የኔ ነው ልቤን ነካኝ 😭😭😭

  • @rehimahu1755
    @rehimahu1755 ปีที่แล้ว +15

    እሄ መልክት የኔ ነው በውነት ጌታ በቃሉ ሰላፅናናኝ ባንተ ኣፍ ሰለታናገኝ ክብሩን ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ዮኒ በውነት ሁሌም ባርክሃለው ዘመንህ ይባርክ እንተ እድለኛ ሰው ነህ በውነት ለክርስቶስ እንድመኖር በዚህ ምድር ላይ ምን እርካታ ኣለ እየሱስ ክርስቶስ የኔ ውድ ኣባት ኣመሰግንሃለው ሳልወድህ ሰለወደድከኝ ❤❤❤❤

  • @kababushkababush9119
    @kababushkababush9119 ปีที่แล้ว

    አሜንንን.አሜንንንን.ተበረክ.ዮንዬ.ኤኔም.ለመየት.እሆነሎሁኝ.በኢየሱሲ.ሲም.ተበረክ.ፀገዉ.የብዘሊክ.ምዲርቱን.ሙሉ.በቃሊ.ዉረሲ❤❤❤❤❤❤🙌🙌

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว

    ለማያት እበቃለሁ አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን የተባረክ አገልጋይ ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ዮንዬ ታባረክ እግዚአብሔር ፋፅእሞ ይባረክ ለማያት ያባቀናል ጌታ ክብር ይሁንለት ሃሌሉያ አሜንንን ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @SufiyaHabashi-dy7iz
    @SufiyaHabashi-dy7iz 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለማያት እበቃለሁ አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ዮንዬ❤❤❤❤

  • @tadetade529
    @tadetade529 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የቃል ግልጠት ይጨምርልክ ዮንየ ቴባረክ

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንን ይህ ለእኔ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልክ

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ❤❤ ዮኒ
    የእግዚአብሔር ድምጽ አገኘኝ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዮኒ የአንተን ትምህርት TH-cam መከታተል
    እወዳለሁ ምክንያቱም ጠዋት ሰምቸዉ ማታ
    አየደጋገምኩ አስማለሁ ምከንያቱም ሲሰራኝ ሲያሰራኝ ሲያፅናናኝ ሀይል ሲሆነኝ እና የመለኮት እቅድ ሲያሳየኝ በልቤ ስለሚታወቀኝ👏👏👏❤

  • @tenayatagese5175
    @tenayatagese5175 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አምላኬ ያንተን መቻል የማይበት ጊዜዬ ነው

  • @sarabufiso
    @sarabufiso ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ለማየት እቃለዉ ብሩክ ሁን ዮኒዬ ተባረክልኝ 🥰🙏🙏🙏

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    በእየሱሰ ስም ትባርክህ❤❤❤❤❤

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤አሜን አሜን
    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረኪ ለማየት እብቃለው 🙏🙏💯💯💯💯

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +6

    ኡኡኡኡኡ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረኩ የጌታዬ ፀጋ እጥፍ እጥፍ ይብዙልህ አንተ መልካም ሰው ቤትህ ባለቤትህ ልጆችህ በሙሉ በጌታ ደም ይሸፈኑ ለክፍ አትገኝ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @مناديالشمري-ت7ر
    @مناديالشمري-ت7ر ปีที่แล้ว

    wowo🔥🔥🔥
    አሜንን አሜንን አሜንን
    አሜንን አሜንን አሜንን
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልለልልል
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ዮን እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ታባረክ በብዙ ፀገ 🔥🔥🔥🔥🔥🙇🙇🙌🙏🙏🙏🙏💪💪

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 4 หลายเดือนก่อน

    amenn amennnnn amennnn amennnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnn yoni qalati yemi egzer yibarekih❤❤❤❤❤❤❤

  • @alextiri2562
    @alextiri2562 ปีที่แล้ว +7

    አሜን የእግዚአብሔር ዮንዬ በጣም ተፅናንቼሃለዉ ተበረክ ዘመን ይባረክ ከዝ በለይ ከፍ በል💚❤

  • @Zinashe-u9j
    @Zinashe-u9j ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈፀሙ ጨሚሮ ጨማሚሮ ብሩክ አድሪጎ ይህበረክ ፀጋ ይህብዘልክ ጌታ በነጋር ሁሉ ይህበረክ አሜን😢❤❤

  • @elsabetgetachow1181
    @elsabetgetachow1181 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ተባራክልኝኝ ዘመን ዘለላምክ መወጣትክ መግባትክ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባራካ ይሁን ክፉ አያጌኝ ከዝህ ባላይ የጸሎት ኃይል ግልጣት ጸጋ መጎስ እውቀት
    ጥበብ ቅባት በጌታ በኢየሱስ ስም ይጨመርል ቡሩክ ነክ"ኑሪሪሪሪልኝ
    ዮኑዬ እግዚአብሔር ይጠብቀ❤

  • @MeskeremGebeyehu-r2h
    @MeskeremGebeyehu-r2h หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen yhemelikt yene nw yhoniligal yoniye zemni yetebarek yhun❤❤❤❤❤❤💯💚💚💚

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ተባርኪልኝ ጌታ ይባርክህ በቡዙ ፀጋ ❤❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለማየት እበቃለሁ የእግዚያብኤር ን መቻል ታላቅነቱን የማይበት የክብሩ መገለጫ የምሆንበት አሜንንን ኢየሱስስስስ የዛሬው ቃል ለእኔም መልክቴ ነው የፀለይኩት ፀሎቴ ነው ። ፍቃድ እንደሆነ እንደሆነ ይሁን ጌታ የልቤ አምላቀክ የኔ ከሰማይ አልሞተም ከምድር እንጂ በጌታ የኔ እይወት ኖሮ ይቀጥላል እበዛለሁ በፁሎቱ ፐበቃሉ ተስማማው ፐበጌታ በኢየሱስም አሜንንን !

  • @mekymeky-kn5bf
    @mekymeky-kn5bf 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን አሜንንን ማየት እበቃላዉ ተባረክልኝ ዮንዬ❤❤

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 6 หลายเดือนก่อน

    ወዉዉ እልልል በትክክል አሜን ለማየት እባቃለዉ የኔ መልክት ነው ዮኒ እግዚአብሔር ጨርሶ ይባረክ ኡፊፊ❤❤🎉

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ለትወልድ በረከት ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን ለማየት እበቃል ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው የ አግዚአብሔር መንገድ ላላ ነው አሜንንን አሜንንን ብየሱስም ሾቃቃ መንፈስ ይመታ የ ልጅ ልጅ አይዉሎ ውውውውውው yese አሜንንን ተባረኪልኝ የኔ አባት እልፍ በል በክርስቶስ ደም ትሽፈነ 🔥🔥🙏🙏❤️❤️😘😘📖📖🛐🤲🕊️✅️💯💯💯

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว

    🚾🚾🚾🚾🚾🚾
    የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈስ ቅዱስ እንዲሁም ዉድ አባታችን ፓስተር ዮንዬዬዬዬ❤❤❤💘💘💘💘🙌🙌🙌🙌🙌💥💥💥💥💥💥💥

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ❤❤❤❤❤ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @mesizeleke6762
    @mesizeleke6762 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ዘምንን አብዝቶ ይባረክ ተባረክ ዮንዬ ❤❤❤❤❤❤

    • @elizabethtaye1682
      @elizabethtaye1682 ปีที่แล้ว

      Amen Amen 🙏 hale luya elelelelelelel lemayet ebekalhu kene lejoche enayalen yabate beruke leberket hune lemlem ❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennnn.beyesusm.yene new meliktu wesedku beyesus sim haleluyaaa geta yibarek🙏🙏🙏🙏 yoniye tebarek

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አንደኛ መምህር ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ 😢❤🙏

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌💯💯💯💯✅️✅️✅️✅️✅️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍒🍒🍒🍒🍒

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว

    Amen elelelelelel eg/r yechelale yezarew meleke lenena leleje new beya wesedku amen be eyesuse sem tesemamau eysuse geta new tebarekelegn yoniye wendeme❤

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረክ ጸጋውይብዛልህ ❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ለማየት እንበቃለን እልልልልልል የጌታ ስም ይባረክ፡ዮኒዬ ተባረክልኝ ሁሌ በትምርቶችክ እንደረሰረስኩ እወድሀለው ክፉ አይንካህ ለኛ የመረከን ምርቃት ሁሉ ላንተም ይሁንብ እወድሀለው❤❤❤❤❤

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ማድረግ ይችላል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያያያያ 🙏🙏🙏 ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰

  • @elisabethmegra5384
    @elisabethmegra5384 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እየሱስ አሜን መንፈስ ቅዱስ ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን ❤❤❤

  • @ማራናታያቱብ
    @ማራናታያቱብ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏 እየሱሲ ክባርልንኝ በኑሮየለይ ዩኒይ ተባርክልን ❤

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan9210 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜን አሜን ተባአረክልን ለማየት እበቃለው አሜን

  • @damuyeeed7681.kanada
    @damuyeeed7681.kanada ปีที่แล้ว +1

    Amen amenn tabaraki e/g zabre yibaraki zamanu yetabaraki yihun

  • @dinkuyeedinkuyee3344
    @dinkuyeedinkuyee3344 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለማየት እበቃለዉ
    ብሩክ ሁን ዮኒዬ❤❤❤❤

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜን ጌታ ሆይ ታሳየኛለህ አምናለሁ ባንተ እንደ ካልህ ይሁንልኝ ዮን ባንተ የተጀመረው ሥራ ሳትጨርስ አይተዉም እና አሁንም የቃሉን ግልጠት ይጨመርልክ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርመንዘርህ ባንት ይባረኩ ተባረክ

  • @addislij3053
    @addislij3053 ปีที่แล้ว +3

    Lemayet ebekalehu! 🙏🏽Hallelujah I receive it I. The name of Jesus! This message is indeed for me. Amen!!!

  • @Alana-e1g
    @Alana-e1g ปีที่แล้ว

    Amen❤🎉 🙏 Amen amen amen Tabarak Thank you Jesus Yoni

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንን ዮንዬዬ ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ለበረከት ሁንንንን ጀግና ነህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannacheru7774
    @hannacheru7774 ปีที่แล้ว

    አሜን ለማየት እንበቃለን🙏🙏🙏

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንን😢😢 ተበርኩልኝ ጌታ እየሱስ ይበርክሄ ተባራኩህ በቡዙ ፀጋ❤❤❤

  • @RichRich-ub4ze
    @RichRich-ub4ze ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ልብን የሚያረሰርስ ድካምን የሚያስወግድ የሚያበረታ ትምህርት ።

  • @beki6160
    @beki6160 ปีที่แล้ว +2

    እሄ መልክት ለኔነው
    ለመያት እበቀሎ❤❤ክብር ለእግዝአብሔር ይሁንለት
    Wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwoooooooooooooo
    ዮንዬዬዬ ጌታ ዘመንዘለለሚክን ሁሉ ይበርክህተበርከ ለበረከት ሁን❤❤❤

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ታባራክ ዮንዬ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @WeynishetEthiopia
    @WeynishetEthiopia ปีที่แล้ว

    አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር ይውሰድ አሜን እግዚአብሄር ይክበር🙏🙏

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለማየት አበቃለሁ በኢየሱስም ❤

  • @salamajama2943
    @salamajama2943 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ከፍ በል🙏🙏🙏

  • @MeronMeron-gc5bs
    @MeronMeron-gc5bs 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen takabiyalew ❤❤❤❤❤❤❤lemayet ibakalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen ❤❤❤❤ tebreke yoniye

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!

  • @kababash5554
    @kababash5554 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበረክ ዮነ❤

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z ปีที่แล้ว

    አምንንንንንንንንኖኖኖ😮😮😮 ሃሌ ሉያ ይህ ቃል ለእኔ ነው። wowowowowowowoኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው።በጣም ያታከተኝ ጉዳይ ነበር ጌታ ግን መልካምነው ቃል ተናግሮ አድርጉ ስለማየው አመሰግንሃለው የሚገር ቃል ነው።ዮኒዬ ዘመን አገልግሉትህ ይስፋ ተባረክ ውንጌል ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzeibTeweldemedihn-sg4ct
    @AzeibTeweldemedihn-sg4ct ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen yelj lchochen lemayet ebekalehu yeamlaken kibr lemayet ebekalehu

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢየሡሥ ይሁን ዮንዬዘመንህ ይባረክ አሚን አሚን አሚንአሚንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 ปีที่แล้ว

    Amen lemayet ibekalehu eyesus geta new🙏❤

  • @astersium4611
    @astersium4611 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን በየሱስ ስም ፡ተባረክ ዮኒየ እንወድሃለን ፡፡

  • @linaninalina376
    @linaninalina376 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 ปีที่แล้ว +10

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 10 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @Feben353
    @Feben353 ปีที่แล้ว

    አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🎉🎉🎉✊️✊️✊️💞💯💯💯💯🙌🏼👍👍

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet หลายเดือนก่อน

    Amen to that in Jesus name 🙏 .🙌🙌🙌🙌

  • @elisabetasifaw8328
    @elisabetasifaw8328 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnn........yichilal biyalew tebikewalew lemayet ebekalew esseyy

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ።
    በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ❤❤❤ ።

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያ አሜንንንንንንን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ዮንዬ ተባረክ በየሱስም

  • @AbneLion-i8s
    @AbneLion-i8s ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Yoniye
    God blesse u❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @Seniye109
    @Seniye109 ปีที่แล้ว +3

    ❤አሜን አሜን ተባርክልን የአባቴ ጀግና 🙏

  • @bulchamamo-th9rc
    @bulchamamo-th9rc ปีที่แล้ว

    አሜን ለ ማየት እበቃለዉ!!!

  • @halimahali7089
    @halimahali7089 ปีที่แล้ว

    ዩን ተባረክልን ጌታ በአንተ አልፎ ሕዝቦን የሚያፂናና ጌታ ይባረክ አንተም ኑሪልን ጌታ ይጠብቅ

  • @misganagidey9400
    @misganagidey9400 6 หลายเดือนก่อน

    wow how is encouraging word and God bless you more and more

  • @KidistTesema
    @KidistTesema 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የኔን ጉዳዪ እግዝአብሔር እያየው ነው

  • @zozo-yr9px
    @zozo-yr9px ปีที่แล้ว +16

    ሃሌሉያ እራሱ ጌታ ነው የ ሁሉ ነግር መልስ ለማየት እብቃለው ዩኔይ እግዚአብሔር የባርክ 🥰🥰🙏🙏

    • @tiegstibeyene7103
      @tiegstibeyene7103 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ tabrk Amannnnn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 ปีที่แล้ว

    Hallelujah
    Egzbher tamag now Temesgen
    Amen🙏🙏🙏

  • @EthiopiaIsrael
    @EthiopiaIsrael 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen tebareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterfaliso5219
    @asterfaliso5219 ปีที่แล้ว

    Amen amen hallelujah hallelujah praise lord may Glory God bless you and your lovely family 🙏🙏🙏🙏

  • @zeinaabera4961
    @zeinaabera4961 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen geta yebarkii

  • @thomasmimi3015
    @thomasmimi3015 ปีที่แล้ว

    አሜን አያለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @MakbibTigest-fp8tl
    @MakbibTigest-fp8tl ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንንንንዮንዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዛብሄር

  • @habitebarasa
    @habitebarasa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaaA-ts4mv
    @AaaA-ts4mv ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ባከተመ ነገር ጌታ ስቀርህ ታያለህ እሰይ ሀሌሉያ ተባረክ ዮኘዬ❤❤❤❤

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @burtokanbn
    @burtokanbn ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብሮ ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር ይሆን አሜን አሜንን አሜንን አሜንን ይሁኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ፈጸመ ጨሪሱ ጨምሮ ይባረክ ተባረኩ🍇🍇🍇🍇🍇🍇🕊🕊🕊🕊🕊🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️

  • @sarawarda3076
    @sarawarda3076 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen ❤❤