አስብ አታስብ | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 184

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ዮንዬ ከመልካምነተ እንጂ ከክፋት የሚታጨድ ፍሬ የለም❤❤❤❤❤🙏🙏😇😇😇😇

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ጀግና መምህር ሁል ጊዜ ዝም ብለህ አስተምር ስታስተምር ሁል ጊዜ እየሱስ ይታይብክና ይታይልክ የኔ ውድ የእየሱስ ስጦታይ እወድሀለው ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

    • @husnaraovezova6560
      @husnaraovezova6560 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤🎉🎉❤❤

    • @samuelyohannes5874
      @samuelyohannes5874 ปีที่แล้ว +1

      የተወደድክ የእግዚያብሔር ሰው ዮኒ ጌታ ዘመንህን ባለቤትህን ብላቴኖችህን ይባርክ ጌታ ልዩ መንፈስና እውቀነት አሸክሞሀል እኔም ተባረኩ አሁንም ይጨመርልህ በፊት ሁል ጊዜ ጌታ ይቅደምልህ ድመቅ አብረቅርቅ ብዛ ውረስ !!

    • @habtamualemayehuking
      @habtamualemayehuking ปีที่แล้ว +1

      Tebarek yoni

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልክት ነው የተባረክ አገልጋይ ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @burtokanbn
    @burtokanbn ปีที่แล้ว +7

    የወንጌል አርበኛ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ እግዚአብሔር ቤት ውስጥ አልፎ ለብዙዎች መፍቴ ስላደረገ ያምላካችን ስም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን ጌታ ቤተሰቦችን ልጆችን አገልግሎት የጠበቀኝ እንደገና በኢየሱስ ስም አለምን ሁሉ የወንጌል አርበኞችን እንድታነሳ እንደገና ጌታ በቅባቱ በመንፈሱ የቀበሌ ያለም ልሜ የሂዎት ፍፃሜ ድረስ ጌታ ካንቴ ጋራ ይሆን የኔ ተባረኪ እንወዳለን ለብዙዎች መፍትሄ ነውና ለአገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ፣ የኛን ህይወት ለመስራትና ለማሳደግ እንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዮንዬ አባቴ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ጫርሶ ይባርክህ ታባራክ ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በፀሎቱ ተስማማው በጎና መልካምን የሚሳስብ የጌታ መንፈስ ሁሊ በገነገር በውስጣችን እንሰዲወጣ ከነገሮችበላይ ትግስቱን ያሳየን የሰጠን ጌታ የሚረዳን የባቲመንፈስ እሱይቆጣጠረን ሃሌሉያያያ የጌታ ባርያ የጌታ ፀጋና ሰላም ላተና ለቤተሰበ ይሁን !!!ብዛ ተባረክ እንወድካለን !!!

    • @WosaneAyele
      @WosaneAyele 28 วันที่ผ่านมา

      Gata yebareke

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በአንተ በኩል በትምህርት
    ትንቢታዊ መልዕክት እየተናገረን ነው
    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ ጌቲ ጸጋውን ያብዛልህ በጌታ ስም ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ አንተን ይሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድንቅ አስተማሪ ነው
    እግዚአብሔር ሆይ
    ስለ ዮናታን አክልሉ❤❤❤❤
    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @EleneShita-vc3ok
    @EleneShita-vc3ok ปีที่แล้ว +1

    Yene jegna wudd hulgizemm ewedihalew tebarek wures zemenik yibarek Aba Yoniye love you somuch

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 ปีที่แล้ว +3

    ውውውውውየአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም እውነት ነው ተባረክልኝ ዮኒንዬ!!!!!!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክልኝ ዬኒዬ የአባቴ የእየሱስ ልጅ ወንድሜ ❤ Bless you brother ❤
    Jesus Christ is the only way, Truth and Life 🙏

  • @mathewosayele-mf2ug
    @mathewosayele-mf2ug ปีที่แล้ว +5

    ዮንዬ ተባረክክክክክክልኝ! እግ/ር ዘመንህ ይባርክ !! (ልዩ የእግ/ር ሰዉ ነህ!!)❤❤❤

  • @user-sm4es9nk5l
    @user-sm4es9nk5l ปีที่แล้ว +2

    አብዝቶ ይጨምርልህ ሰላም ያለው እንቅል ተኛ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ የኛ የበረከታችን ምጭ ስጦታችነህ እኮ እዴት እደማከብርህ እደምወድህ ከነመላው ቤተሰቦችህ ዮኔ እኔም ልክ አብሬከመልካም ወጣቶች እኩል በአመት የበረከቱ ተካፋይ ነኝ በዝህ ትምርት ተሳክቶልኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍✅

  • @user-dy2dc7xb7e
    @user-dy2dc7xb7e ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🔥🔥♥♥🙏

  • @user-tj1gv8md3g
    @user-tj1gv8md3g 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን፣አሜንንንን፣ታበረክ፣ታበረክ፣በኢየሱስ ፣እናመሰግናለን ፣አሜንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤

  • @almaalemti6507
    @almaalemti6507 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ ❤

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j ปีที่แล้ว

    ዮኒ ብርክ በልልኝ ጥሩ ዘር ስለዘራክብን እናመሰግናለን አስተሳሰቤ ስለተቀየረ የጌታ ስም ይባረክ ዮኒ ተባረክልኝ እወድሀለው❤❤❤❤

  • @genichildofchrist1434
    @genichildofchrist1434 ปีที่แล้ว +4

    የትውልድ አባት❤❤ እግዚአብሔር ያኑርልን❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም መልክት ነው ዮኒ ቡሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ በጌታ ተጠበቅ ኑሪልን አንተ ልዩ ነህ

  • @eyerusalemsemiyateyerusale8432
    @eyerusalemsemiyateyerusale8432 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም አስተማሪ በጣም የሚወዲህ የትዉልት አባትና መዳኒት አድርጎ የፈጠረና የቀባህ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ክብርና ምስጋና ይሁንለት በሚወዳዉ በልጁ በኩል

  • @habenberhehabenberhe1984
    @habenberhehabenberhe1984 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed. You are our blessing

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o ปีที่แล้ว +1

    የሚያስደስት ይሁን ዮንዬ ዘመንክ የሚያስደስትይሁን ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ ስወድክ

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h ปีที่แล้ว +1

    እና መሰግናለን አባባ አተ ስለምትመረምረን ❤❤

  • @MakbibTigest-fp8tl
    @MakbibTigest-fp8tl ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amenamen amen ❤❤❤❤❤❤ amen yon yen abet Geta Eyesus zamanihn ybark lela minm alilm❤❤❤❤❤ and amen amen ❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn geta tiru asbi sixegniiiii😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tsalote new👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ እባክክን አሳቤ አንትን የሚያስደስ

  • @Etu-sahele
    @Etu-sahele ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ንን አሜንንንንን ሃሌሉያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennnn.ameseginishalehu enate anchi melkam.enat nesh yene jegna nurilign.geta eyesus edimeshin.yarzimew yoniye tebarek

  • @eyerusalemchernet6875
    @eyerusalemchernet6875 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው በእውነት ጌታ እለት እለት ለአንተ በቃሉ የመከረህ ያስተማረህ ጌታ መጀመሪያ ክብሩን ይውሰድ አንተም የጌታን ድምጽ እየሰማህ ለምታስተምረው ወንድሜ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ ዘመንህ በጌታ የተያዘ ይሁን አስተምረህ ሰብከህ ጌታ ፊት የክብርህን አክሊል ለመቀበል ያብቃህ ፡፡

  • @FygGuv
    @FygGuv ปีที่แล้ว

    እ/ር መልካም ነዉ ዘመንህ ይባረክ
    በተለያዮ ነገሩች ያቁሰሎኝ አሎ
    አሁን ግን ያለዉት አረብ አገር ነኝና ኢ,ዮ ሰገባ ታሪኪን ይለወጠለኝ ፍጣሪን አመሰገኝ ይቅርታይ አቀርባለው ,አሁንም ቃል በአንተ ጉባህ ገባዉት ተመሰገን ኦፍፍፍፍ እ/ር በአንድም በሊላም ይናገራል 😢😢

  • @gelilakelecha2416
    @gelilakelecha2416 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዛብሔር ይባርከህ

  • @user-jz2tt4dt4z
    @user-jz2tt4dt4z 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ

  • @depora1238
    @depora1238 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይለመልም ዮንዬ ፅጋ ይብዛልህ 💯📖🛐✝️📖

  • @user-ez7we4uk3t
    @user-ez7we4uk3t ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ❤❤❤

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ዮንዬ ዘመንክ የለመለመ ዪሁን ተባረክ

  • @yelulalemu
    @yelulalemu ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ ሁለንተናዬ ነው የታደሰው

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    AMENNNN AMENN HALELUYAAA YONIYE TEBAREK BETIFU

  • @yacobdefar8405
    @yacobdefar8405 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ይሁን አለ ሆኔ ዮን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @user-lo9kq2mc7r
    @user-lo9kq2mc7r 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 ❤️ 👏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว +2

    Yoni man of God you are right ✅you are so blessed ❤

  • @birhaneadane
    @birhaneadane ปีที่แล้ว +3

    Amen❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so

  • @tesfayedaba7533
    @tesfayedaba7533 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም ነገር የጌታ ስም የተባረከ የተቀደስ ይሁን።

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 ปีที่แล้ว +1

    You are wonderful,God bless you.

  • @KokiKokeb-oz8lo
    @KokiKokeb-oz8lo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንን፣ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 ปีที่แล้ว

    Yezelalemun maseb new mfelgew yesgan alasbm tsegah ena selamk kenegar yhun geta hoy haleluya amen amen amen!!

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 ebbifamaa

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ታጌአሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወወወወወወወወወደደደደደደ

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 ปีที่แล้ว +2

    Preach it brother. May God bless you. and your family

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen❤❤❤❤

  • @user-dq3mh3qq9i
    @user-dq3mh3qq9i 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥🔥🔥😘😘

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ።

  • @bemnetseyoum2167
    @bemnetseyoum2167 ปีที่แล้ว +1

    oh wow!! እረ ድንቅ ትምህርት ነው!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen tebareki yoniye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen Kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @zahraalfaqih6804
    @zahraalfaqih6804 ปีที่แล้ว

    Tabareki geta yibarkhi Yoniye

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen ameeeen ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ አስለቀስሽኝ እግዚያብሄር መልካም ነው ከዚህ በኋላ እናትሽ በሂወት እያለች እንድትሆኚላት የምትፈልገውን ሆነሽ ስትኖሪላት ትልቅ ይቅርታ ነው ለሷ አይዞሽ የኔናት ደሞ ቆንጅዬነሽ እንኳንም ወደማስተዋል መጣሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ዮንዬ ስክትክት ነው ያለልህ እሰይ አሁንም ጨምሮ ይሳካልህ❤❤❤❤

  • @user-ft8mn7sm3n
    @user-ft8mn7sm3n ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN GETA YBARK TEBAREKI ❤❤❤

  • @wesensileshi8854
    @wesensileshi8854 ปีที่แล้ว +3

    My Blessing ❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏👏👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @lilkalaxr1
    @lilkalaxr1 ปีที่แล้ว +2

    Glory to God♥️♥️🇪🇹♥️ewnet endi aynet tmhrt betam nw miyasfelegen.eyalekesku nw yesemahut yebedelunen ende geta kal yeker malet,melkam neger maseb,semayawiwun enji medrawiwun alemaseb.....bewnet im blessed by the preaching♥️melkamun asebalew egzabeher yemesgen♥️🇪🇹♥️

  • @tesfayetereda8760
    @tesfayetereda8760 ปีที่แล้ว

    ውድማርሲል ቲቪ አዘጋጆች ሰላም ይብዛላችሁ በተለይ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰለም ይብዛልህ መልካም ወጣት የሚለው ፕሮግራም በጣም ልዩ ነው በተለይ ደግሞ ወጣቶችን አሳታፊ ስለሆነ በጣም ግፋበት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሌላው ከዚህ በበለጠ ወጣቱ ከዘመኑ ክፋትና የክፋት ስራዎች እንዲጠነቀቅ አጥብቀህ አስተምር ከክርሰቶስ መምጣት ጋር የተያያዘ ትምህርቶችን አዘወተር ወጣቱ በክፉ ሀሳብ እንዳይያዝ አከታትለህ ትምህረቶችን በዩቱዩብ ልቀቅ አጥብቀህ አጥብቀህ ጸልይ አስተምር ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፡፡ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @genetteklehaimanot2487
    @genetteklehaimanot2487 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Tebarek Wendm.

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @workneshtube7913
    @workneshtube7913 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱሰ ዛማን ጫራራ ሶ ይበሪክ❤

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 ปีที่แล้ว

    ዬኒ ተባረክ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @user-tm7fn5jo1x
    @user-tm7fn5jo1x ปีที่แล้ว

    አሜንን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @user-uz1si8rr6o
    @user-uz1si8rr6o ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ቀሪ ዘመንክ ይባርክ አሜን

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 ปีที่แล้ว +1

    wow silazichi dinki timirti gize geta lazalalami yibark aman amen amilke yalibi asabin yandabati kali bafiti yamara yihuni uuuu😢 amen yoni🍒 yegta jagina Egizabhr carso yibarki❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🍒🍒🍒

  • @birukkebedelalego1482
    @birukkebedelalego1482 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen tabrke yuntane🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว +1

    Ameeee🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዉዉዉዉ ድንቅ ስለሆነዉ ስለ ቃሉ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ለዘላለም አሜን
    ዉድ አባታችን ፓስተር ዮንዬዬዬ ጌታ እግዚአብሔር ጥበብ ላይ ጥበብ ጸጋ ላይ ጸጋ ሞገስ ላይ ሞገስ ግልጠት ላይ ግልጠት ይጨመርልህ አሁንም
    በጣም ተባርኬበታለሁ በጣምም ተጠቅሜበትማለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌
    📖📕📖📕📖📕📖📕📖
    💥💥💥💥💥💥💥💥💥
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @Efu.684
    @Efu.684 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድም ዮናታን

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተወዳጁ ወንድም የወንንንየየየየየየየየ እንወድሐለን እናከብርሐለን እንኳንሌላ ሌላወን ከአዘኑት ጋር ስለአፈሰስከወ የከበረ እምባ ከተደሰቱት ጋር ስለተደሰትከወ ክቡር ደስታ we Thankyou beloved one በመልእክቶችክ ተፅናንተናል ተመክረናል ተገስፀናል I really Thankyou dear bro እግዘብሔርን ስለአንተ ስለቤተሰብክ ስለአገልግሎትክ እናመሰግናለን። የወንየየየየየየየ በእምባ ነወ የፃፍኩት I hate ኩነኔ!!! በርታልን ለምልምልን !!!!!!!!!!!! We loveeeeeee you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተም ቤተሰብክም ዘርክም ይባረክልን።

  • @danielteshome910
    @danielteshome910 ปีที่แล้ว +4

    I was listening and at one moment my eyes teared up! It touched me! God bless you!

  • @user-xg9tf9fz3m
    @user-xg9tf9fz3m 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 8 หลายเดือนก่อน

    Wonerful teaching.

  • @kababushkababush9119
    @kababushkababush9119 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን.አሜንንንንን.አሜንንንንንንን.ተበረክ.ዮኒዬ.ፀገዉን.እንዴገነ.የብዘሊክ🙏🙏❤❤❤

  • @AzeibTeweldemedihn-sg4ct
    @AzeibTeweldemedihn-sg4ct ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @Asnakewondu
    @Asnakewondu ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    tebarekiling geta yibarkih❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluNesh-vv7sh
    @MuluNesh-vv7sh 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረከ ያኒየ

  • @bettydawit440
    @bettydawit440 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @mobileszero1649
    @mobileszero1649 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen Ameeeen 🎉❤❤❤❤❤

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว +3

    ውይይ ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ♥♥♥♥♥ ጌታእረድቶኝ አደል ለማውቃቸው ሚዲያላይ ለማያቸው አስባለውየማድረግ አቅም ስለሌለኝ አለቅሳለው ጌታ ለምን አቅም ከለከልከኝ ብዬ ክብር ለሱ ይሁን ባንተህ አልፎ አስተማረኝ ♥♥♥♥አንተንአገልግሎትህን ቤተሰቦችክን ጌታ ከክፉ ይጠብቅ ወድሃለው

  • @csahi2400
    @csahi2400 2 หลายเดือนก่อน

    Waw tabarke🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sy9iw8uh2q
    @user-sy9iw8uh2q ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️