ጾመ ፍልሰታ ክፍል፭(5)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ፡ጣዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን፡የቅዱሳኑ ጻድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🌷✝️

  • @YeshiMenda
    @YeshiMenda 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @rosehaile2466
    @rosehaile2466 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhair yimesgen leege Selam yawlen

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመ አዶናይ ለንስሃ ሞት አድርሽኝ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርይመስገን፣፣

  • @almazabrha1651
    @almazabrha1651 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማለነ

  • @chimelak
    @chimelak 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @lidiyat
    @lidiyat 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen!!!

  • @kukw9428
    @kukw9428 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @kb9751
    @kb9751 2 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፍጻሜኸን ያሳምረው፣ የወላዲተ አምላክ ፍቅሯ አይለየን። አሜን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾

  • @WeweWawa-e4l
    @WeweWawa-e4l 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @rozaalemnew6864
    @rozaalemnew6864 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱ ያዋርስልን የቸሪቱ እመ ብርሃን በረከት አይለየን ፆሙ በሰላም ታስፈጽመን አገራችንን ከመከራ ትሰውርልን 🕯🕯🕯🌿🌾🌿🌾

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መሞከራችን

  • @AAfFhdjs
    @AAfFhdjs 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @YohanaZeki
    @YohanaZeki 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሔር ይመስገን

    • @YohanaZeki
      @YohanaZeki 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @YohanaZeki
      @YohanaZeki 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ውድ መምህር