ጋብቻ ምንድነው⁉️ወዴት እየሄድን ነው/ድንቅ ትምህርት/በመምህር እዮብ ይመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  ปีที่แล้ว +72

    ይሄ ድንቅ ትምህርት ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ Like,Share,Comment,Subscribe ያድርጉ።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever ปีที่แล้ว +54

    ለመምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ከእድሜ ከፀጋና በረከት ጋር ያድልልን ቃሉን ሰምተን የምንተገብር ያድርገን🙏🙏🙏

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว

      አሜን ዋነዉ እሱነዉ ቃሉን መተግበር

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🎉🎉🎉

    • @kibuukibu5000
      @kibuukibu5000 ปีที่แล้ว

      Qalee hiyoiti
      Yaa semalin

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Azu-n5u
      @Azu-n5u ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MastewalDessie-z3q
    @MastewalDessie-z3q 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን ያገለግሎት ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 ปีที่แล้ว +14

    የኛ ጀግና አባት የተዋህዶ መሰረት የተዋህዶ መከታ የምእመናን መሪ ለህዝብ መካሪ ተምሲል አባታችን የእውነታ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን አባዬ ቃል የለኝም ግን ተጨማሪ ለኛ ለስደተኞች ቢመክሩን አባዬ በተለይ የሀረብ ሀገርን ሴት ለገንዘብ እጂ ለፍቅር የማይፈልጉ ወዶች😭😭😭😭😭 ለኛደግሞ ተስፋ ምክር ቢሰጡን ደስ ባለኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiSime
    @HaymiSime 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤️

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +22

    ለመምህራችን እረጅም እድሜ እና ፀጋዉን ያብዛልን የተማርነዉን የሰማነዉን በልቦናችን ይጣፍልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪🙏

  • @Mesey-z1p
    @Mesey-z1p ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለመምህራችን ለመምህር ኢዮብ ይመኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ስሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫

  • @martabelay8632
    @martabelay8632 2 หลายเดือนก่อน

    የሰማነውን 😢የምተገብር ያድርገን ያቃተን ተግባርላይ ነውና
    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AKs-ie2rw
    @AKs-ie2rw 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እደ እናተ አይነት አባት ሰለሰጠን የዲንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +16

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን✅ የሠማነውን በልቦናችን ፀላት ያሳድርብን ✅

    • @samiragenber9749
      @samiragenber9749 ปีที่แล้ว

      በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የሠማነውን በልቦናችን ፀለትያሳድርን

  • @FetleworkAdane
    @FetleworkAdane 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትያሰማልንአድሜናጤናይሰጦልን

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ግሩ አገላለፅነው ለትውልዱ ለወጣቱ እንደት መመገብ እንዳለብን አድርጋችሁ ፈትፍታችሁ መግባችሁናል የሰማነውን ቅዱስቃል ለተናጋሪውም ለእናም ለሰማነው አስተዋልይ ልቦና ይስጠን አሜን ፫
    ፍቅር ምንድነው አሉ መምህር ጥሩ ጥያቄነው እንደኔ አረዳድ አባቶቼም እንደተማርኩት ፍቅር እራስን መስጠት መቀበልን ሳንጠብቅ እኛ ራሳችን መስጠት ነው ስንሰጥ ይሰጠናል እንጅ እሱ አልሰጠኝም እሷአልሰጠቸኝም የሚለውን ሳንጠብቅ ራስን አሳልፎ መስጠት ፍፁም ፍቅር ፍራሐትን ያስወግዳል እንዳለው ቃሉ

  • @afraalkendi3424
    @afraalkendi3424 ปีที่แล้ว +1

    መህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ቆሻሻ ነኝ ናፍቆያል ደጁ 😢😢😢😢😢 ተመስገን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamova452
    @mariamova452 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትክክለኛ እይታ እውነት ነው መምህር ዘመኖት ይባረክ❤

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍ በእውነት መምህር ቃልህይውት ያሰማልን በጣም ውስጤኔነው የተረበሸው እፍፍፍ❤

  • @EyobGirma-u5m
    @EyobGirma-u5m 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Workea-d9z
    @Workea-d9z ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @YikeberMulualem
    @YikeberMulualem ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉ አባት የሰጠነ አምላክ ይመስግን ቃለሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg ปีที่แล้ว

    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን❤እኛም ሠምተን ሰላሣ ስልሣ መቶ እምናፈራ ያድርገን😢❤አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን🙏♥

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @weynishetfantahun3032
    @weynishetfantahun3032 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግርማ ሞገሱን ፈጣሪ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
    @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @حياهمحمود-ل8ق
    @حياهمحمود-ل8ق 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ለመምራችን

  • @masritmasirt1319
    @masritmasirt1319 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሠማልን 👏👏👏👏🌾🌾👏👏👏👏

    • @tigist1887
      @tigist1887 ปีที่แล้ว

      ሼር በማድረግ ሰዎችጋር እንዲደርስ ማድረግ በረከት አለዉ ትዉልድ የሙስሊም እምነት ተካፋይ ሆኗል ሙስሊም ሆኗል ማለት አንድ ወንድ ተደራራቢ በማግት እኔ ወንዱን ለመፈተን ሙስሊም ሁንና ሁለታችንም አግማን ፈተክ እኔን ከምታገባ ብዬ የጠየኩት ሰዉ ነበር የብሉይ ኪዳን ግዜ ላይ ነን😢 ትዳር በዳላላ😮 ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና

  • @noraehmhamd737
    @noraehmhamd737 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @meskaremmesky3362
    @meskaremmesky3362 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መህምራችን!!!

  • @Reem-f8d
    @Reem-f8d 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ት/ት ነው

  • @ረድኤት
    @ረድኤት ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 💞🙏💞💚💛❤💞😘💞😍💞😍🙏

  • @samsungatwelve5109
    @samsungatwelve5109 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃላህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️❤🙏🙏

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤❤ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን እኛም በሰማነው ልክ 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን ልባም ሴት ያድርገን እግዚአብሄር ሆይ ጥበብን ስጠን 🌺🌺🌺🌺

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን🙌

  • @seasea3347
    @seasea3347 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 ปีที่แล้ว

    እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ከእድሜ ከፀጋና በረከት ጋር ያድልልን

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🥰🙏

  • @birkealemnew-p8t
    @birkealemnew-p8t ปีที่แล้ว

    amen kale heyhote yasemalen

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከጤና ከሰላም ጋር 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @salm1314
    @salm1314 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @SintayehuSintayehu-z6p
    @SintayehuSintayehu-z6p ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Lemlemkure
    @Lemlemkure ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን !!! አቤቱ የሆነብንን አስብ ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወት ያሰማልን😢❤❤❤❤❤

  • @ነኝየተዋህዶልጅ-ዀ5ሰ
    @ነኝየተዋህዶልጅ-ዀ5ሰ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ይወህትን ያሰማልን መምህርየ❤💒❤

  • @AbuAhmad-fy6mp
    @AbuAhmad-fy6mp ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መህምራችን🙏😢

  • @SelamGugsa-zr9tr
    @SelamGugsa-zr9tr ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እውነተኛ መምህራችን

  • @AzD-rt6kl
    @AzD-rt6kl ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTadess
    @AynalemTadess ปีที่แล้ว

    አይቀይርህ ወንጌል ብቻ ይሁን ሰብከትህ

  • @meseret123
    @meseret123 ปีที่แล้ว

    በእውነት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አንደበትህ ልጅህ በሆንኩኝ ብየ ተመኘሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ያቆይልን ❤❤❤❤❤

  • @meazaterefe196
    @meazaterefe196 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ይስተማሩንን እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ለርሶም እድሜና ጤናውን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ንጽህ ልቦና ፍጠርል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ
    @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እዩነኝሀገሬንናፍቂ
    @እዩነኝሀገሬንናፍቂ ปีที่แล้ว +3

    የምወድህ መምህሬ እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል ምን አይነት አንደበት ነው ትምህርቶችህ እረፍቴ ናቸው🥰🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምሕርት አቤቶ አምላኬሆይ ልበና ስጠን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን 🤲😢 ቃለሕይወት ያሰማልን ሀገራችንን ፈጣሪ በቸርነቱ ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @TamiratAdimasu-f1r
    @TamiratAdimasu-f1r 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚሐብሔር ይባርክልዎት በጣም ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነዉ ለባልም ለሚስትም እግዚሐብሔር ልብ ይስጠን

  • @SelemonAbyu
    @SelemonAbyu ปีที่แล้ว

    ቃል ህደወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ዪስጥልን ይአግልግሎት ዘመናቹህን ዪባርክልን

  • @TigistTeshome.9767
    @TigistTeshome.9767 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን

  • @Roses_kitchen233
    @Roses_kitchen233 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳን,እንደዚ ኣይነት ትምህርቶችን ያብዛልን

  • @tarikuabebe1167
    @tarikuabebe1167 ปีที่แล้ว +2

    Kale hyewet yasemalen memeher

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲ቃለህይወት ያሰማልንንን መምህራችንን🙏🙏🤲

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💒🌿🌾💐🌺🙏

  • @sarashiferaw7257
    @sarashiferaw7257 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የሰማልን አባታችን

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤😢እንቁ መምህር

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዕጹብ ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገለግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን የሰማልን

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ❤❤❤❤

  • @etiopia123masikyoutube7
    @etiopia123masikyoutube7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሴማልን 🙏🙏🙏

  • @ማርያምእናቴ-ገ3ጨ
    @ማርያምእናቴ-ገ3ጨ ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen❤❤❤

  • @tinsaezerubabel2170
    @tinsaezerubabel2170 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 ปีที่แล้ว +1

    ልቦና ይስጠን በጣም ልብ የሜነካ ትምህርት ነዉ እድሜ ጤና ይስጥልን አባቴ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว

    በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለው መምህር
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምህር

  • @AbebanshLamma
    @AbebanshLamma ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ የነፍስ ምግብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማህ የኔስ የትዳር ነገር ተከድኖ ይብሰል ላም እሳት ወለደች እንዳትተወው ልጇ ነው እንዳትልሰው ያቃጥላታል እንደዛ ሆነብኝ ዘወትር ለቅሶ ነው እባክሀ ነፍሴን ታደጋት በጸሎትህ አስበኝ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว +1

      እማ እግዚአብሔር አለ ሳታቋርጪ በእንባ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ እኔ በመጠኑም ቢሆን እረዳሻለሁ በጥቂቱም ቢሆን በትዳር ተፈትኛለሁ ለትዳሬ በፈጣሪ ፊት ደጋግሜ አለቀስኩ እርሱም ሰማኝ ልቡን መለሰልኝ አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ

    • @emebetdagne8283
      @emebetdagne8283 ปีที่แล้ว

      @@liyagebretsadikእረእኔስጭንቆኛል

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว +1

      ውይ 😢😢አይዞአቹ እግዚአብሔር አለ ፀልዩ እመብርሃን ትርዳቹ

    • @FjjhgRgf
      @FjjhgRgf ปีที่แล้ว

      አይዝሺ እህቴ የአልፋል ፅሊትየማ ያሽንፍውየለምፅልዪ❤❤❤❤

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 8 หลายเดือนก่อน

      የዶኪማስን ጎዶሎ የጎበኘች አናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ ወይኑንም የሞላ ያጣፈጠ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤትሽን ትዳርሽን ያጣፍጥልሽ። አይዞሽ አንዳንዴ ትዳርም መስቀል ነውና ከመከራው በኋላ ትንሣኤ ይመጣል።

  • @betelhiamzwede7602
    @betelhiamzwede7602 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏 ያገልግሎት ዘመንዎትን በፀጋ ያብዛልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏🙏🤲⛪🙇👏

  • @AstatekMorges
    @AstatekMorges ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว

    በጣም ደስየምል ትምህርት ነዉ ቃለህወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እናመሰግናለን 🙏

  • @bertukanElias
    @bertukanElias ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርከልን እግዚአብሄር

  • @ቤዛየማርያምልጅ-ዀ4ጐ
    @ቤዛየማርያምልጅ-ዀ4ጐ ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zufan1717
    @zufan1717 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃላህይዎት ይሰማልን የአገልግሎት ዛመኖት ይብዛልን እግዚአቤሔር አምላክ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሰማል አሜን ❤❤❤

  • @amaamm-l4r
    @amaamm-l4r ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሀሂወት ያሰማልን

  • @wubeegenene740
    @wubeegenene740 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ⛪️❤🙏

  • @yodinat3045
    @yodinat3045 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን❤

  • @SalamS-e5g
    @SalamS-e5g ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ❤❤❤❤❤

  • @mahiZTsehay
    @mahiZTsehay ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 ปีที่แล้ว

    Egzyber ymsgan yker yblen st.marym son tmsgan amlkey amen😢😢😢❤❤❤❤

  • @betelhemabebaw9232
    @betelhemabebaw9232 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሒወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቀሪ ዘመነወትን ይባርክልን

  • @genettemesgen1494
    @genettemesgen1494 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ዪስጥልኝ

  • @kasonmales637
    @kasonmales637 ปีที่แล้ว +2

    እድሜናጤና ይስጥልን