#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርለሰን አሜን!

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w 9 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ዓይን ገላጭ ትምህርት ነው::
    እራሳችንን እንድንመረምር እንድንታዘብ የሚያደርግ :: ጥሩ ሆኖ የተብራራ ነው::
    እግዚአብሔር ይስጥልን:: ይጠብቅልን::

  • @ታደልችታከለሚ
    @ታደልችታከለሚ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይውት የአህሳምን

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏✝️❤✝️🙏 አባታችን ቃለሂዉትን + ያስማልን + አሜን አባቴ ተመስገን ሁሌም አመላኬ እኔ ዘውዱ ልጅህ ንፌሴ ባንትነው ጌታ ሆይ ጌታይ የሰውን ፍቅር ስጠን አባቴ የሰው ፍቅር ጠፋ አባቴ በእዉነት ኑበእግዚአብሔር + እንማር እና ሸር ላይክ እናድርግ + ይድርስ ለሁሉም አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏💞🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለ ሂይወትን ያሰማልን

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእኔ የውስጤ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን🌹🌹

  • @MeseretZewdie-nl7os
    @MeseretZewdie-nl7os 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🤲❤🤲🙏

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 9 หลายเดือนก่อน +4

    Kale Hiwet Yasemaln Menfesawi Migb nw yhe be Ewnet grum nw

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት የሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen Qalehiwotn yesmalin

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሩልን እድሜ ጤና ይሥጥልን እግዜአብሄር ይመሥገን አቤቱ እነዚህን አባቶች ሥለሠጠከን ተመሥገን❤❤❤❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 9 หลายเดือนก่อน +4

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiywot yasemamii memhirachinnn❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tenagebogale7070
    @tenagebogale7070 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @m.t2022
    @m.t2022 9 หลายเดือนก่อน +2

    የቤተክርስትያናችን ዕንቁ መምህር ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትጉሁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሂይወት ያስማልን❤

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን ቃለህወት ያስማልን መምህራችን አቤቱ አምላካችን ሆይ ትግሰቱ ይስጥን አሜንን❤

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሂ ትምህርት በሚገባ ለኔ ነው ጠይቄ ምንም አይቀርብኝም ግን በጣም እቸኩላለው❤❤❤❤

  • @KebronTeka-x2e
    @KebronTeka-x2e 3 หลายเดือนก่อน

    AMEN

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @isaacorthodoxy5631
    @isaacorthodoxy5631 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የመምህራንን ጸጋ ያድልልን የተማርነው ትምህርት የልባችንን ጨለማ ያብራልን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen!!!

  • @TransformYourMind8860
    @TransformYourMind8860 9 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiywwet yasemaln

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🏾በእዉነት ከመቼዉ እንደጨረሱ ሳላዉቀዉ ነዉ ያለቀብኝ 🙏🏾እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Asefe-19
    @Asefe-19 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ለኔ መልሥ የሆነ ትምህርት ምነዉ ፈጣሪ ለነዘገየ ዝም አለ አይሠማኝም ማለት ነዉ እያልኩ አጉረመርም ነበር ለካ ያልፈፀመልኝ ለበጎነዉ በዚትምህር ቆም ብዬ እንዳሥብ አድርጎኛል ሁሉም ነገር እንደአሡ ፍቃድ ይሁን

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር❤❤❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalehywet yasemaln memhr

  • @GenetKabada-x9l
    @GenetKabada-x9l 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤kela hiwot yasemalen

  • @elbethelgebryes
    @elbethelgebryes 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @visiongt3046
    @visiongt3046 9 หลายเดือนก่อน +1

    Qale hiwet yasemalin memhr! Egziabhier xegaw yabzalh. Leniem endante yefetarie yemedhanitie Eyesus Krstos qal endisebk yrdan! Amen!

  • @Eotc628
    @Eotc628 9 หลายเดือนก่อน

    የመምህራችንን ትምህርት ልቀቁልን በእዉነት ብዙ የተጠቀምንበት መምህር ነዉ

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @wengelnigussie2639
    @wengelnigussie2639 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን (3)

  • @mahletassefa5451
    @mahletassefa5451 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Abatachen ❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eebbiseeaddamee3890
    @eebbiseeaddamee3890 9 หลายเดือนก่อน

    ameen ameen ameen

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 7 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemaln❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @yemariamlege945
    @yemariamlege945 9 หลายเดือนก่อน

    በእርሶ አድሮ እኛን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @ZewdZd
    @ZewdZd 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu7158 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AlemBeby
    @AlemBeby 9 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤️ kale hewotin yasemalen baiwonet yagilgilotachun zeben faxarii yibarkilachu ❤❤❤

  • @ZewdZd
    @ZewdZd 9 หลายเดือนก่อน

    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህር ዶክተር ያረጋል አበጋዝ ቃለ ሒይወት ያስማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን !!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባሕር እየቀዱ የረቀቀውን ሚስጢር አሙልተው !! አስፍተው !! አበስጥረው !!! ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ ! የእግዚአብሔርን ቃል ለውሳጣዊ ልቦናችን እንዲመጥን አድርገው አጉርሰውናል !!! ( ይኽንን መጽሐፍ ብላ ብሎ አለኝ ቅዱሱ መላዕክ በሆላም እኔም በላሁት ላፌም ጣፈጠ !!!) እንዳለ ቃለ ወንጌል! ይኽ መምህሩ የዘሩ የእግዚአብሔር ቃል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ ሰላሳ! ስልሳ ! መቶ ! የንስሐ ፍሬ የሚስጥ ያድርግልን ዘንድ የቅዱሳን አምላክ የልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 9 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ነው ይህ ትምህርት 🙏

  • @TkueTeklebrhan
    @TkueTeklebrhan 2 หลายเดือนก่อน

    Yene abat fetari slante blo ymaregn bzu askefchewalew

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 9 หลายเดือนก่อน

    I thank you Professot Paregal . You are not only a world class professor but also a real man of God.

  • @HelenHeluka
    @HelenHeluka 9 หลายเดือนก่อน

    Memher Abegaze betame new ye mewedote rejime edmye ketena gar yisetelen kale hiwote yasemalen Amen Amen Amen

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @YoditDaniel-ry9cv
    @YoditDaniel-ry9cv 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @BereketBaley-zf5lr
    @BereketBaley-zf5lr 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዮት ያሰማልነ

  • @ፋኖነትክሬነው
    @ፋኖነትክሬነው 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህውሃት ያሰማለን

  • @shimela-369
    @shimela-369 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!

  • @MekdesBekele-u2v
    @MekdesBekele-u2v 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዕንቁ መምህር❤❤❤

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ይስማልን🙏

  • @henok_haile
    @henok_haile 9 หลายเดือนก่อน

    የምህረቱን ስራ ለሁላችን ይስራልን❤❤❤🙏🙏

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Professor Yaregal( PhD).

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hadastube368
    @hadastube368 9 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot Yasemalin Memhir

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 9 หลายเดือนก่อน

    Bewnet,bemekera.geze.yemyasnana.temehert.new.lememeheracen.kalehiwot.yasemalen.

  • @askusahile8210
    @askusahile8210 9 หลายเดือนก่อน

    Aman Aman Aman kale Hiyewet yasemalege H

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yeshiworksinshaw3343
    @yeshiworksinshaw3343 9 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 9 หลายเดือนก่อน

    WAMoa❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 9 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ትናንት እሪሪሪሪሪ እያልኩ ለምን አትሰጠኝም እያልኩ ብዙ ተናግሬ አምላኬን በደልኩት እኔስ ያልታደልኩ እርኩስ ነኝ።።። 😢

  • @khatijamohammed7847
    @khatijamohammed7847 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 9 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 หลายเดือนก่อน +1

    💒💒💒💒💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍

  • @YabeSaraSaraYabe
    @YabeSaraSaraYabe 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደቸረነቱ እኔ ይሄው በስደት 8 አመቴ ቪዛዬ መሰተካከል እየቻለ የዘገየበት ምክንያት ፈጣሪ ያውቃል ልጆቼ ግን ናፈቁኝ እሱ ትክክል ሰለሆነ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ አማኑኤል

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos 9 หลายเดือนก่อน

    ለማኝ ውሻ

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 9 หลายเดือนก่อน

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 9 หลายเดือนก่อน

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 9 หลายเดือนก่อน

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @mesikiros1394
    @mesikiros1394 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን