በግጥሙ ራሳችንን እንድናይ አደረገን | ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እውቀት አቤት ችሎታ መታደል ነው ሰው የተሰማውን በረቀቀ ችሎታው የሰማይ የምድሩን አቀናብሮ ማቅረብ መመረጥ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ።

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 10 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት ትልቅ መልእክት ያለው ግጥም ነው ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤ ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ በድጋሜ በምስጋና ማዕድ ላይ እንድትጋብዝልን ❤❤❤

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ልጅ ተችላለክ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣ወንድማችን፨

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ነው በዚህኛው ሀገር ምን ትርፍ አለ እግዚአብሔር ልብ ከሰጠና ከህጢአት ካነጻ የሚናፈቀው የሰማዬ አባታችን መኖር ነውና። ግጥሙም ለንስሐ እንድንዘጋጅ ልብ ይነካልና ። በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኤልያስ ጸጋዉን ያብዛልክ🙏♥️♥️♥️በእዉነት ልብ ይሰብራል 🤲🤲🤲😥😥😥

  • @GenetYosef
    @GenetYosef 9 หลายเดือนก่อน

    የእናታችን ፍቅሯ በልቦናችን ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዉት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥗🥗🥗🥗🥗🥗❤❤❤❤❤❤

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 9 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልሕ ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 10 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ልብን እሚስብር እና እራሳችንን እንድንመረምር የሚያደርግ ነው እኔ ሀገር የለኝም
    ሀገሬ በስንት ነው እናቴ እመቤቴ አስራት ሀገርሽን ወደ ልጅሽ አሳስቢያት በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤🙏🙏🙏💯💯💯

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን !❤❤❤

  • @UgYfy-k3v
    @UgYfy-k3v 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ሁሌም በግጥምህ እንዳስደመመከን ነው ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ፀጋ ነው መመረጥ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜነ አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 😭😭😭😭

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ የማይመረመር ጥልቅ እና ፅኑ ፍቅሩን አሳምረህ ገለጥኸው::

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen leb yemessedest menbanb( getem)🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💐💐💐

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 9 หลายเดือนก่อน

    Kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzaleh ema amlak tetebekeh. 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ግሩም ነው እኔ ጌታየ አትመርምረኝ እኔ ሀገር የለኝም ለሀገር ስራኝ
    በጣም የምወደው ድምጸ መረዋው ገጣሚ ኤልያስ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ
    ዲያቆን ፀጋ በጣም ነው እምወድልህ እምታቀርብልን መልካም ትምህርት ጥያቄዎችን ለምመህራኖች ዘድ እያደርስክ ብዙ እንድናውቅ ስለምታድርግልን እናመስግንሃለን ክበርልን ወንድምአለሜ

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 10 หลายเดือนก่อน

    ወንዲማአችን እመብርሐን ትጠብቅሕ

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢

  • @SolomeGebremeskel
    @SolomeGebremeskel 9 หลายเดือนก่อน

    አናትናልጁ ይባርኩህ አሜን

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940 10 หลายเดือนก่อน

    Be Ewunet tsegawun yabzalen wedmachi kezi belayi tebebun yigletlek bebtu yatsnak AMEN Amen Amen qale hiwet yasemalen AMEN

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ ግጥሞችህ ይለያሉ
    ወንድሜ ያልኩህ ያባታችን ስም አንድ ስለሆነ ነው❤❤❤

  • @abie7030
    @abie7030 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥበብን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ነው!!!

  • @BELIYEDNIGLILIGE
    @BELIYEDNIGLILIGE 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen kale hiywet yasemalin amen amen amen

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 9 หลายเดือนก่อน

    Yegetaye Enat Tbarkih

  • @kididstGebeyaw
    @kididstGebeyaw 9 หลายเดือนก่อน

    ኤላ ቃለህይወት ያሰማክ

  • @etalulema6235
    @etalulema6235 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይግባው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 หลายเดือนก่อน

    .አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለሕያወት ያሰማአልን ወንዲማአችን በዲሜ በጤና ያቆይእልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
    @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    እሜገርም ነው😢😢 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ን ያሰማልን በእድሜ በዐጋ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለወንድማችን❤❤❤❤

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ተ ባ ረ ክ….

  • @gonfakebede7080
    @gonfakebede7080 2 หลายเดือนก่อน

    Minabate larghi endewe enziabher tsegawen yabzalihi 🤲👏👏

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jordina7769
    @jordina7769 9 หลายเดือนก่อน

    I love Mother of my Lord.
    I deeply wept, when my ears listening to ur poem's , in vision her image appeared in to my eyes all her sorrow moments. swords passing in to her stomach, that suffering endless time 😢 and when you listened ppl patronized her pure name even when you doing nothing except feel pain Thats all realisation, Oh! Mother of the light have mercy opon me that i'm a sinner.
    She is the sweeties mother give to as from heaven. greac of God be with you brother.
    Thank you

  • @emebat9947
    @emebat9947 8 หลายเดือนก่อน

    Wooo ❤️❤️❤️

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @EriMerry
    @EriMerry 10 หลายเดือนก่อน

    💐

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰