መጀመርያም ከቤቱ አልወጣሁም.......ብድግ ብለን ገብተን ሰባኪዎች ነው የምንሆነው........ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 407

  • @messayabebe7263
    @messayabebe7263 ปีที่แล้ว +200

    የኔ ትሁት ፣ ትግስተኛ፣ አርቆ አሳቢ፣ የሰው ህይወት የሚገደው ፣ ክርስቶስን የሚያስቀድም፣ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ፣ የወንጌልን ዓላማ የተረዳ ፣ አንደበተ ጣፋጭ ....ወዘተ እድሜና ጤና ለኔ ቄስ❤️❤️❤️❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +4

      አሜን ፣እንኳን ፣አደረሰህ፣ወንድማችን
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @Mesfinwond
      @Mesfinwond ปีที่แล้ว +8

      100% በትክክል ገልፀካቸዋል ብዙ ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን

    • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
      @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +5

      ❤🙏🙏🙏🙏አሜን ጸጋ ይብዛልህ ❤

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +4

      Amen Amen amen

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው❤❤❤

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 ปีที่แล้ว +43

    እጅግ የምወደው ዝማሬ
    የተወደደ እለት የተወደደ አመት
    ወዳባቴ መቅደስ የተመለስኩበት
    አምባር ቀለበትን የተሸለምኩበት የተወደደ አመት

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቁ መምህሪ ይህን ቀን እጠብቀው ነበር አስተዋይ መምህሪ ቤቴ ጸንቸ እንድቆይ ያደረገኝ መምህሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว +70

    ኦርቶዶክስነቴን ይበልጥ አጠንክሬ እንድይዝ አስተማማኝ የወንጌል ትምህርት የሰጠኝ መምህር ክብር ለቀሲስ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      እኝህን አባት በክፉ ነገር ሁሉ የተወቀሱ ናቸው በጣም በሚዘገንን ሁኔታ!!!!!

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new in the same ❤

    • @hiwi0186
      @hiwi0186 ปีที่แล้ว

      እኔን እራሱ ክፍ ቀናቶቼን በርሱ ስብከቶች አልፌአለሁ፡፡ በአካል አግንቼ ባመሰግነው ደስ ይለኛል፡፡

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 ปีที่แล้ว

      @@welansatesfaye5384 balemaweq new! Le mawugez enechekulalen

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +27

    ቀሲስ አሸናፊ የተዋህዶ እንቁ በአንተ ስብከት ብዙዎቹ እምነታቸውን እንዲያውቁ አድርገሀል ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @seliseli2323
    @seliseli2323 ปีที่แล้ว +4

    አሉት እጂ እሱ አደለም እግዚአብሔር መገዱን ያቅናለት ወድሜ❤❤❤

  • @tigaethio
    @tigaethio ปีที่แล้ว +62

    እንደዚህ አባት ሁሉ ቢሰብክ ተዋህዶ አብብባ ነው የምትኖር የሒወት ትምረት ነው የሚያስተምረው እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @abebebonche4615
      @abebebonche4615 ปีที่แล้ว

      አመተእየሡሡእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 ปีที่แล้ว +1

      አይደል ?

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว +40

    እኔ የቀሲስ አሸናፊ ትምህርት በቀጥታ ከእግዚአብሄር ለኔ የተላከ ነው ሚመስለኝ በጣም ያፅናናኛል ያረጋጋኛል … በቤቱ ያፅናዎት ፀጋዉን ያብዛሎት ። ስብከትዎ አጥንት ሰርስሮ ይገባል ❤🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว +12

    "እኔ ነኝ አላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ/2/
    አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ
    ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ
    አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ"/2/
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በእውነት የሚስራባቸ የብዙዎችን ህይወታችንን እንድንለወጥ ምክንያት የሆኑን አባት ስለሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽.

  • @birkete22
    @birkete22 ปีที่แล้ว +22

    ❤አታልጎሎበታል በእንባ እምስማው ቀሲስ ዝማሬ መላክትን ያስማልኝ

  • @gebrielugetachew6864
    @gebrielugetachew6864 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ በመዝሙርህ አድገን አሁን ደግሞ በወጣትነታችን ይህን 'የመለየት ዜና' ሰምተን ተረብሸን ነበር። በንፋስ የመጡት በንፋስ ይሄዳሉ። እንዳንተ ያለው ግን ተለይቶ እንደማይቀር እምነቴ ነበር። እምነቴም ተፈፅሞ አይቻለሁ።...በተረፈ የአሸናፊን መዝሙሮች መግለፅ አልችልም። ወደ ነፍስ ጆሮ እየፈሰሰ ልቡናን የሚያረጋጋ ዜማ፣ አዚያዜም፣ ግጥም...ብቻ ደስስስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን!🙏💚💛❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 ปีที่แล้ว +10

    ቄሴ እንኩአን አደሰወ እኔ በአረብ አገር ከባድ ፈተና ገጥሞኝ ግራ ተጋብቶኝ ሌት ተቀን በማልቀስ በጣም ፈጣሪን አምርሬ ነበር እግዚአብሔር ግን በቀሢስ አባቴ አድሮ በሰበከኝ ስብከት ተፅናንቸ ሁሉም አልፎ ታሪኬ ተቀይሮል

    • @asniit1199
      @asniit1199 ปีที่แล้ว +3

      የእኔን ታሪክ የፃፍሽው ተባረኪ❤

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว +1

      Amene egezbehre amelake yinme tarki keyiro yikbi yi shine hazene yikyirwe enate abate bedgte matate altshnanhume besdte miyatsnanme algeguhume

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ ปีที่แล้ว +5

    በሥመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱሥ አሐዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ እኚህን አባት ከቤተ ክርሥቲያን ወጥተዋል ብዬ በጣም ነበር ያዘንኩት መዝሙራቸውን እየወደድኩት አላዳምጠውም ነበር ይቅር ይበሉኝ ቀሲስ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +13

    እኔ ቀሲስ አሸናፊን እጅግ በጣም የምወደው መምህር ነው መዝሙሮቹ ስብከቱ እንዴት ልብን እንደሚያረሰርስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +13

    እጅግ በጣም ነው የማከብርክ የምወድህ ቀሲስ አሸናፊ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ 😇🙏

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገንቄስስ ዘማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናዎት ።

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ቀሲስ አሽናፊን ብዙ ጊዜ አላውቀውም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ማታ መኝታዬ ውስጥ ሆኜ አጋፔ ላይ ትምህርቱን ሰማሁ ከዚያ በጣም ወደድኩት ለምን በቃ አጠር ብሎ ቀለል ያለ የሚገባ ትምህርት ነው ።እናም የኮረና መጥፎ ጊዜ ነበርና በጣም ያጽናናኝ ነበር ተኝቼ እስማው ነበር ።ግን አልዋሽም ለሰዎች እንዲያዳምጡት ሼር ሳደርገው እሱ ከሃይማኖቱ ወጥቶዋል ተሃድሶ ሆኖዋል ይባላል ሲሉኝ ማዳመጤን አቆምኩ ።ይቅርታ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ መደራደር አልሆን ብሎኝ ነው ።ግን ዛሬ ይሄንን ቃለ መጠይቅ መስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ።❤በደስታ የምስማውን ትምህርት እና መዝሙር ተመልሼ መስማት በመቻሌ ከልቤ ደስ ብሎኛል ።ለወዳጆቼም ይሄንን ቃለ መጠይቅ ሼር አደርጋቸዋለሁ ።ተመስገን ጌታዬ ።

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 ปีที่แล้ว +9

    አሺዬ የኔ ውድ አባትና መምህር እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว

    ቀሲስዬ የእኔ አባት ፀጋ ይብዛልህ! በጣም እንወድሃለን❤❤❤ ስለአንተ በእውነት ጌታን አመሰግናለሁ

  • @wubalemaraya1730
    @wubalemaraya1730 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የማከብራቸው እና የብዙ ሰዉ ህይዎት እና የኔን የቀየሩ አባት ናቸዉ። እግዚዓብሔር ረዥም እድሜና ጤና እመኝልህለሁ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሰምቼ ሰምቼ አጠግበውም ልብን ያረሰርሳል በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 ปีที่แล้ว +2

    "ASA MEBLAT AYDELEM" YE HIWOTE ALAMA YEMILEW MEZMUR BETAM WEDEWALEHU❤️🙏

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +5

    ከተዋህዶ ውጪ ሁሉ አላፊ ነው የተዋህዶ ልጆች መታደላችን መመረጣችን አውቀን በምነታችን እንፅና❤

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ አሸናፊ ማለት እዉነተኛ የእግዚህአብሄር አገልጋይ ሩሩሁ ያዩትን የአመኑትን ጌታን የሚያገለግሉ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ናቸዉ በእዉነት ፀጋበረከቱንከምድር እስከሰማይድረስ ይሁንልዎ ለትዉልዱ አስፈላ ናቸዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ ለብርሐነ ትንሣኤዉ ይቅርታ ያድርጉልኝ ቀሲስ አሸናፊ እኔም አምቸዋታለሁ ምክንያቱም ሁሌም ስሰማወት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ሰም ስለማይጠሩ እጠራጠር ነበረ

    • @የዲሲዋማርያም
      @የዲሲዋማርያም ปีที่แล้ว

      ስምተሽ አታውቂም። ቀሲስ በትምህርታቸው መጨረሻ የእምቤታችን በረከት የመላእክት ጥ ጠበቃ አይለየን ሳይሉ ቀርተው ያውቃሉ? ሰምተሽ ሳታውቂ ለመናገር አትቹኩይ።

  • @genet19
    @genet19 ปีที่แล้ว +6

    መዘሙራቸዉን ትምህርታቸዉን ሰዉደዉ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜዉን ይሰጥልን እኔ በጣም ነበር የምናደደዉ ሲያሰተምሩ እየገቡ የሚሳደቡት ሰዎች ለቦና ይሰጣቸዉ ኑሩልን አባቴ

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 ปีที่แล้ว +4

    ቀሲስ በእርሶ አስተምህሮ ቤተክርስቲኔና እምነቴን በደንብ እንዳውቅ በጸሎት እንድበረታ አድርገውኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እኔ ቃል የለኝም በጣም ለውጠውኛል አንጸውኛል

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ቀሲስ እድሜ ከጤና ከመላ ቤተሰቦ ጋር መልካም በዓል የእርሶ መዝሙሮች መድኃኒት ናቸው ፋርማሲ ነው መሸጥ ያለባቸው።

  • @mengistuweldeyes7920
    @mengistuweldeyes7920 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ አንደበተ እርትዑ የኦርቶዶክስ አንኳር ከአፋህ የሚወጣ የህይወት ምግብ ነዉ ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube ปีที่แล้ว +6

    ይቅር በሉኝ,እኔሜ አብሬ ከመንጋው ጋር ሳልተችዎ አልቀርም, ለራሴ አንዱንም ሳላውቅ ይቅርታ መምህር ቀሲስ አሸናፊ

  • @begashawmoltot5630
    @begashawmoltot5630 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ እንኳን ወደ አገልግሎት ተመለስክ ደስ ብሎናል እንወድሀለን!!!

  • @roserose5889
    @roserose5889 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሣችሁ ኢተዮ አርት ቀሲስ አሸናፊ በጣም የምወድዎት አባት ነዎት ከነበጋሻው ጋር ከሐዋዝ ጋር አብሮ ሲሆኑ አልቀሸ ነበር ይቅር ይበሉኝ እኔም ከተቀዋሚዎች አንዱ ነበርኩ አባቴ ወደ ቤተዎ ስለመጡ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለ እመቤታችን ሲዘምሩ እያለቀስኩ ነበር ምሰማው እምየ ማርያም የኢትዮጵያን ልጆች ይወዱሻል በደም ስራቸው ተጽፈሻል

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ አሸናፉ በጣም ነው መዝሙሮትን የምወደው በቃ እንባዬ የመጣል በተለይ በተለይ የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት የሚለው መዛሙር የርሶ አይመሰለኝም ነበር ሁሌ በቤተክርሰትያናችን ይዘመራል ከኔ ህይወት ጋር ደሞ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመሰለኝ በአእውነቱ ከልብ ከልቤ አመሰግኖታለሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልን መምህር እንወዶታለን እንኩዋን በሰለም መጡልን ዘመኖትን አምላከ እሰራኤል ይባርክሎት ። ❤❤❤ ምንያህል ባንቲ በጣም ጎበዝ ትእግሰት ወሰድኸ የምታዳምጥ አንደበተ ርቱዕ ነህ የምታቀረበው ጠያቄዎችህ ዘመኑን የዋጀ በሳል ቃላቶች ናቸው ተባረክልን እድሜ የሰጥልን ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +8

    ወይይይ ቀሲስ እንኳን በሰላም መጡልን የጠፉ ጊዜ በእውነት ዝማሬዎትናና በቻናሎ የሚያስተላልፉት ትምህርቶች በጣም ነው ልቤ የሚመሰጠው የነበረ ከቤቱ ወጥተው የሆን የሚለውን ሁሌም አስብ ነበረ እና በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
    እርሶን ሳስብ ወልቂጤ አስተርዮ ማርያም አገልግሎቶን ፊለፉቴ ይመጣል።❤❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +2

    እያዉ እግዚሔቤር ምስክሬ ነዉ ይህንን መዝሙራቸዉን ምክራቸዉን በትጋት ነበር የምሰማዉ ስወዳቸዉ እና አድ ጓደኛየ ደስ እይልም ይዘማሪኮ ጴንጤሆኗልና ጌታሲገባዉ እንዲህ ነዉ ስትለኝ ቅስሜ ስብር አለ መስማት አአቆምኩኝ ሲከፋኝ ወድፈጣሪየ የምለቅስበት መዝሙር የተወደለት የተወድደ አለት በሚለዉ መዝሙራቸዉ ነዉ ጠይቄቸዉ ዮቲብላይ መልስ አልሰጡኝም እዉነቱን ያወኩቀን ዘማሪ ሰለሞን አቡበክር ሲለቃቸዉ አለቀስኩኝ ገብቼም ሰማዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አባታችን እኔ ዎዶታለዉ ከልቤ እማምላክ ትጠብቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ በዝምታ መልስ አለ ከጌታ ❤❤❤

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል ።በትምህርትዎ በዝማሬዎ እጅግ ብዙ ተምሬአለሁ አትርፌአለሁ ዘመንዎት ሁሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @misrakmekonnen3998
    @misrakmekonnen3998 ปีที่แล้ว

    በስመአብ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው። ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልዎት።

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ሚድያ አገልጋዮች ፀጋ ይብዛላችሁ!!! በብዙ ይባርካችሁ ❤

  • @romanmesay3436
    @romanmesay3436 ปีที่แล้ว +9

    ቀሲስ በቀን አንድ ግዜ መዝሙርህን ሳልሰማ አልውልም እንዴት መንፈስ እንደሚያድስ ከደመናት በላይ ለሚመላለሰው.....እንደ እግዚአብሔር ያለ።

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +6

    መረቤን በአሳ የሞላ ማን አለ ከአምላኬ 😢 ፪ነገር ሀሉ ውብ እሚሆን ባንተ ነው ጌታ ፪ ....... እረ የሳቸው መዝሙር ስንቱ ይጠቀሳል የኔ ትሁት አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ ❤

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና ปีที่แล้ว

    ጡኡም መዝሞሮችህን ስወዳቸው ቀሱስ እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጥልን❤ ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
    @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቆት ቀሲሰ አባታችን ከነ ሙሉ ቤተሰቦ በእውነት እኔ ሰብከተወን እሰማ ነበር ከሜንት ሳንብ ደግሞ ቅር ይለኝ ነበር ተዋህዶሰ ሲሉ አሁን ልቤ አርፈ ተመሰገን❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🎚🇪🇹💗

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ኢባታችን ንወዳቹ ዋለን 👏👏👏💕💕💕👏👏👏💕💕

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እንቁ መምህሬ ስላየዉህ ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቼ እንድወደዉ በነገር ሁሉ ቢሆን ባይሆን በጌታዬ ደስስስስ እንዲለኝ የረዳኝ ስብከትህ ዉስጥ የሚገባ መንፈስቅዱስ የሚጠቀምብህ ብዙ ማስተዋል ከጌታ ጋር መጓዝ የተማርኩብህ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ አሜን ወንድሜ በንቲ እግዚአብሔር ያክብርህ አንተንም ተባረክልኝ አሜን ❤❤❤

  • @mardakelemework5009
    @mardakelemework5009 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪዎቹ እብከተቹ እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት አባት በዚህ ዘመን ስለሰጠን በጣም አመሰግነዋለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ግር እመኝልዎታለሁ
    ቃልህ እና ኑሮየ አንድ አይደለም ጌታየ አስተካክለኝ እባክህ እንደቃልህ ልኑር በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት አባት ስለጋበዝክልን ❤❤❤❤

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ካህን ነው ብርሃናችሁ ለአለም ይብራ የሚለው ቃል በቀሲስ አሸናፊ ውስጥ አየዋለሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይወጣም ከአፉ አቤት መመረጥ ❤️😇🙏

  • @tgjimma
    @tgjimma ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ አሸናፊ በጣም ነው የምንወዶት

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርኮት.ካህን እንደዚህ መረጋጋት ነው ያለበት.እውነት ነው መሳደብ አይገባም የካዱትን በፍቅር መመለስ

  • @fruitlife3922
    @fruitlife3922 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡ በጣም እምወድዎት አባት ❤ ❤❤❤ እግዚአብሔር በእርስዎ ውስጥ አድሮ ብዙ አስተምሮኛል አፅናንቶኛል❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ሕይወት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያግልግልት ዘመን ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @zinashmesele9348
    @zinashmesele9348 ปีที่แล้ว

    የምወዳቸዉን ዘማሪ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ።ውስጤ የነበረው የተሀድሶ እንቅስቃሴን ከሳቸዉ ጋር ተያይዞ ያለውን ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ በተለይ ከማህበረ ቅድሳን ጋር ተነጋገርን ሲሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ወልቅጤ አካባቢ በተሀድሶው ወቅት ማህበሩን ሲኮንኑ ነበር የቤተክርስቲያን ልጆች አሁን ከርስዎ ይህን ሲሰሙ ጥሩ አመለካከት ይኖራቸዋል ብዬ አምናለሁ በተረፈ እግዚአብሔር ቤቱ የፅናዎት መጨረሻውን ያሳምርሎት በተለይ የድሮዎቹን መዝሙሮች ሰምቼ አልጠግባቸዉም ቃለህይወት ያሰማልን ሌሎቹም ወንድሞች ከርሶ ጋር አብረው ሲያገለግሉ የነበሩ አሁን ተሳዳቢ የሆኑትን ደግሞ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን ለርሶም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን!!!!!

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +1

    ከቀስስ አሸናፊ ስብከት፣ ምክር፣ ትምህርት ተግሳፁ ብቻ አይደለም በህይወቴ በወጀብ የፀና ለብዙዎች እርሱ እዳለው በጥሞና ሆነን ከተራራው በሁላ ማለይጎረብጠው ሚዳም እንዳለ በፈተና እንድፀና የህይወት መማሪዬ ነው። ለደሀ ከሚራራ ክርስትናው ስልጣነ ክህነቱን ከጌታ ግልገሎቼን፣ጠቦቶቼን በጎቼን ጠብቅ ተብሎ የተስጠውንም በዩቲዩብም በመምከር በማስተማር በአህዛብ ምድር ለተጨነቁ ደራሸ ሆኑል።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !!!ትግስት ፅናትን በህይወት አስተምኛል !ኑርልን ትለያለህ ወጥተው ኦሮቶዶክስን እንዲሳደቡን ያደረግን እኛ ፍቅር ሳይሆን መራራ ሆነንባቸው ነው ልቦና ይስጠን!!!

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 ปีที่แล้ว +5

    ትሁት ትግስተኝ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የማልጠግባቸው አባት ስብከታቸው መዝሙራቸው ስላቀረባችሁልን ኢት አርት ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @mardakelemework5009
    @mardakelemework5009 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት አባት ስለጋበዝክልን ❤❤❤❤

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ትህትናን ከፀጋ ጋር የተቸረህ ወንድሜ በቤትህ ያቆይህ እውነት ነው እናት የቤተክርስቲያን ሕብረት ዳቢሎስን ያስጨንቃል ግን የተስፋ ሕይወትን የሰጠን ሁሌም አሸናፊዎች እንድንሆን ይረዳናል ያቆይልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ አሸናፍ እንኳን ደህና መጡ እኔ በጣም ተረብሼ ነበር እንዴት ከተዋህዶ ወጣ ብዬ እግዝያብሄር ይመስገን የሴጣን ወሬ በጥብጦን ነበር እሰይ በቤቱ ያፅናዎት አሁንም ይቅር ይበሉኝ እኔም ተጠራጥሬ ነበር የምር ተሀድሶ ሆነ ወይ ብዬ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว

    የቀሲስ አሸናፊን ድንቅ መዝሙሮችን ምክር አዘል ትምህርተችንም ጭምር ሳላደንቅ አላልፍም በየቀኑ ነው የምከታተላቸው በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅ አላልፍም በእድሜ በፀጋ
    ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 ปีที่แล้ว

    🙏🙏👏👏ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏👏👏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያኑርልን ያቆይልን ይጠብቅልን🙏🙏👏👏ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን🙏🙏👏👏💒💚💚💚😍😍😍💛💛💛😍😍😍💒💚💚💚😍😍😍💐💐💐💛💛💛

  • @mankelkelottesema2705
    @mankelkelottesema2705 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤የኛ አባት ቀልም የለኘኝም እንደወርቅ የተፈተንክ ዘመንክ ይባረክልኝ

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነው የምወደው የማከብረው በጣም አደበተ ቁጥብ ጥሩ መምህሬ ህይወትን በትእግሰት እዳይ እሚረዱኝ መምህሬ ናቸው

  • @affrasatigist
    @affrasatigist ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቀሲስ ባንተ ዝማሬ አድገን አሁንም እኔማ ሲመሽም ሲነጋም ያንተን መዝሙር እየሰማሁ እየሰማሁ ነው የምፅናናው ዛሬ ደሞ የሰማነው ሀሜት ውሸት ሆኖ እዚ ሚድያ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል😅

  • @zaraase663
    @zaraase663 ปีที่แล้ว +2

    ተሐድሶ ነው በሚባል ግዜም በሚአስተምራቸዉ ትምርት እከታተል ነበር ሁላችንም እንደ ቀሲስ ጥሩ ልብ በኖረን

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቀሲስ እንደ እርስዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን ትሁትነትን ፍቅርን ሰላምን የእውነት የተሰጠውን መስቀል ተረድቶ የሚያስረዳ አባት❤ ቃል አጣሁአባቴ ረጅም እድሜ ያኑርልን 🤲

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስብሎኛል እኳንአደረሳቹ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ የኔ የወንጌል መምህሬ ።፡የትውልድ ወንጌል መምህር ነህ እናመሠግናለን ዘርህ ይባረክ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 ปีที่แล้ว +2

    አጥቷል ጎድሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለእዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    በጣም የምወደው መዝሙር ነው💖🥰

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 👏👏👏

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 ปีที่แล้ว +6

    ቀሲስ ይማሩኝ ይቅር በሉኝ 😢ሁሌ ዩትዩብ ላይ ሳዮት እየተቆጨዉ ለምን ከቤተ ክርስትያን ወጡ እል ነበር ይቅር በሉኝ😢

  • @tinsaetilahun-hi6jb
    @tinsaetilahun-hi6jb ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቀሲስ አሼ በጣም ነው ምወድክ ማከብርህ ትሁት ደግ አዛኝ በምን ልግለጽህ በቃ በጣም ነው ምወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k ปีที่แล้ว

    ብዙያስተማሩን መምህራችን እግዜብሄር አድሜናጤና ይስጥልን

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሼ እጅግ የምንወድህ ዘመንህን አምላክ ይባርከው ጸጋውን ያብዛልህ ጌታ

  • @iceyzeke
    @iceyzeke ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡እኔ፡ቀሲስን፡ገና፡በለጋ፡እድሜው፡ባሌጎባ፡የእመቤታችን፡አገልጋይ፡ዲያቆን፡ሆኖ፡ስለማውቀው፡እንደወለድኩት፡ልጄ፡ነው፡አንጀቴ፡የሚንሰፈሰፈው፡ባለፉት፡አመታት፡በነበሩት፡ሁኔታዎች፡መዝሙሮቹን፡ስሰማ፡በተለይ፡የእመቤቴን፡ጉዳይ፡ሁልጊዜ፡ስሰማ፡እባክሽን፡እናቴ፡ወደቤተመቅደስሽ፡መልሺልኝ፡ብዬ፡ሁሌ፡እፀልያለሁ፡እንደውም፡ለባሌ፡ጎባ፡እመቤታችን፡ቤተክርስታያን፡ተስያለሁ፡ጎባ፡መድሃኒአለም፡ቤተክርስቲያንም፡በትላልቅ፡ጉባኤ፡ብዙ፡አገልግሎት፡ማድረጉ፡አይረሴ፡ነው፡አንደበቱ፡ቁጥብ፡ትሁት፡መሆኑ፡ሁሌ፡እንዳከብረው፡ያረገኛል፡መመለሱን፡ልጆቼ፡ደውለው፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡ብለው፡ነገሩኝ፡ፕሮግራሙንም፡አየሁት፡እግዚአብሔር፡ቢፈቅድ፡ወደ፡ኢትዮጲያ፡ስመለስ፡ከእጁ፡መስቀል፡ብባረክ፡ደስታዬ፡ነው።ስለሁሉ፡ነገር፡እልልልልልልልልል

    • @fassica9853
      @fassica9853 ปีที่แล้ว

      መቼ ነው የተመለሰው? በምን አይነት ሁኔታ?

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +2

      ​@@fassica9853 ቀሲስ አሸናፊ እኮ ከቤተክርስቲያን አልወጣም ነበር ግን የመዲረክ አገልግሎቶቹን አቁሞ ነበር የጥምቀት ጊዜ ከአባቶች ጋ ያለውን አለመግባባት አስተካክሎ ወደ አገልግሉቱ ነው የተለሰው እንጂ

  • @pmandirllmusicethiopia9802
    @pmandirllmusicethiopia9802 ปีที่แล้ว

    ቀሴስ አሸናፊ እንገዳ ሰላደረክልን እናመሰግናለን እኔን ትምህርታቸን ያበረታኛል ሁሊም ያስተምረኛል እንደነዚህ ያሉ አባቱችን ያብዛልን ደሰ ብሉኛል ሰላቀረብክልን

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሼ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว

    እኔም ተሀድሶ እንደሆኑ ነበር የሰማሁት ይገርማል እግዚአብሔር በሚአውቀው መዝሙራቸውን በጣም ነው የምወድላቸው በተለይ እቴ ሙሽራየ ሰለሞን ያለሽ በፍቅር ነው የምወደው ግን አሁን አሁን እሱን ስሰማ የተሀድሶ መዝሙር የሰማሁ ያክል እየተሰማኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ በመሆንህ ተመስገን ።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በእውነት እጅግ ግሩም እንግዳ ናቸው ትህትናን የተላበሱ ኑርልን በቤቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያጌናጽፍልን የቅዱሳን አምላክ እንኳን ለጌታችን ብርሃን ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንደምል ለቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዝማሬም በስብከት የእግዚያብሔርን ህይወት ዘርተውብናል እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @yenu5076
    @yenu5076 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ዘማሪም ቀስም ነው ግን የሂነ ግዜ ላይ ተሀድሶ የሆነ መስሎኝ በጣም ያዘጉበትግዜ ነበር ስለእውነት ግን አሁን በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ቀሲስ አሁንም ብዙዎች በክርስቶስ እንዲያርፉ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ejmekonnen
    @ejmekonnen ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን ይባርካችሁ ኢቲ እርት ሚዲያ ተወዳጁን መሞህራችን ስለጋበዛችሁልን ዝማሬወቻቸው ትምህርቶቻቸው እጅግ ህይወትን ዳሳሽ እና ወቅቱን የጠበቀ ሁሌም በትምህርታቸው እኔን የሚናገሩኝ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው የምሰማቸው ሰምቸም ለሌሎች አካፍለዋለሁ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ መምህሬ እውነት እውነት እራሴን እና ክርስቶስ አባቴን ያወኩት በቀሲስ ነው መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ተመስገን እድሜ እና ጤና ለመምህር ብዙ ትውልድ እንደሚድኑ እምነት አለኝ❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም ፈተና ይገጥመናል አንተም በፈተናህ ጊዜ እግዚአብሔር ረድቶክ የወስደከው የዝምታ ጊዜ በጣም ደስ ያሰኛል። ከሁላችንም የሚጠበቀው እንዲህ ነው ። የረዳህ ፣የጠበቀህ፣ መልካም ቤተሰብ የሰጠህ ቅዱስ ዓምላክ እግዚአብሔር ይመስገን !!!ወንድማችን አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን .....

  • @hdfullmoies263
    @hdfullmoies263 ปีที่แล้ว

    እኔ በበኩሌ የቀሲስ አሸናፊ መዝሙር ስሰማ ነዉ ያደኩት እንባዬ አይቆምም ማርያምን ታዲያ ከብዙ የጠላት ወጥመድም አስመልጦኛል በተለይ የኔ ጌታ በመንግስተህ አስበኝ መዳኔቴ በመንግስተህ አስበኝ አቅም የለኝም ለመቀደስ ደምህ ብቻ ይጠበኝ መሃሪ ነህ ትባላለህ እድፋሙን ብትምረኝ የሚለውው የተወደደ አመት አረ ስንቱ እንኳን ዘምሬው ግጥሙን ሳነበው የስነባኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ አማኑኤል ይባርህ ዘመንህ በ ቤቱ የለቅ ከነቤተሰቦችህ ።

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጁ ቀሲስዬ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ዝማሬህ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ትምህርትህን ህይወትን የሚያድስ ክበርልን

  • @elsabettsegaye9966
    @elsabettsegaye9966 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ክቡር መምህራችን አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም በዚህ ሁኔታ ቀርበው (ሐሳብዎን) ስላካፈሉን በእውነት በጣም ደስ ብሎናል። ሰለ ዝማሬዎት ደግሞ ሁሌም በእንባ 😢ነው የማደምጠው ከዚህም በላይ ጥበቡን ጸጋውን ይግለጽሎዎት ይስጥዎት እንወዶታለን እናከብሮታለን እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብዎ ይጠብቅልን በከፍታ ያኑራችሁ እናመሰግናለን ስለሁሉም❤❤❤
    የኢትያርት ሚዲያዎችም እናመሰግናለን በርቱ ጥሩ ነው እናመሰግናለን❤

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ለኔ ከፈጠሪየ ለኔ የተላከ ነው የሜመስለኝ ነው ትሁት ቀጥታ ደውለህ የምታገኘው ለምንም ለምንም ስታናግረው በትህትና የምያናግርህ ጸልይልኝ ስትለው የማያስደነግጥህ እሺ አንቺም በርቺ ከማለት ሌላ የማይጨምር ይገርመኛል ተባረክልኝ መምህሬ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m ปีที่แล้ว +2

    በዚህ መልኩ ስላየሁዋቹህ ደስ ብሎኛል ቀሲስዬ❤ በቤቱ ያፅናቹህ እስከ ዘላለም

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እንዴት እንደምወዳቸው እኮ ወደ አገልግሎት በመምጣታቸው እጅግ ደስ ብሎኛል። ቃለ ህይወት የሰማዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው ከነበርኩ ይሰውሮት

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጦት ቀሲስ ተባረኩ እንዳሉት ቤተክርስቲያን በደንብ ማየት አለባት ቄስም ሰንበት ትምህርት ቤትም ሌላዉ ህዝብም ክርስቶስ እኩል ማየት ኣለበት ለምን ሁሉ ክርስቲያን እየሱስ አያየዉም በምን ምክንያት ክርስትያን እንደተባለ የማያቅ ማዓት ኦርቶዶክስ ነዉ ያለዉ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 ปีที่แล้ว +2

    እኔነኝ አላማው እኔነኝ አሳቡ
    አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ
    በእንባ የማዳምጠው እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ቀሲስዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @addisalem5517
    @addisalem5517 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ይህን በመስማቴ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ከመደሰቴ እባኤን መቆጣጠር አልቻልኩም ለምን ከልጅነቴ እየሰማው ያደኳቸውን መዝሙሮች እደምግብ ናፍቀውኝ ላዳምጥ ስገባ ቀሴስ አሸናፊን ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተለዩ ተአድሶ ሆኑ የሚለውን ሳስብ ልቤን ይነካኝ ነበር ቤሆንም ስለምዎዳቸው ኦርቶዶክስ ነኝ ኢቴዩብ ላይ ትምህርታቸውን አዳምጥነበር አሁን ግንእውነት ስለተገለጠ ደስስስስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ።

  • @birtukan120
    @birtukan120 ปีที่แล้ว

    ራጂሚ እድሜ ከጤና ጋር እመኚለለሀሎ

  • @astarakitube4497
    @astarakitube4497 ปีที่แล้ว +1

    ET አርቶች በጣም እናመሰግናለን የምናከብርህ የምንወድህ ቀሲስ አሸናፊ ወደቤትህ በመመለስህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም ያሬዳዊ ዜማን እንደምታሰማን ተስፋ እናደርጋለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቀሲስ