aye ye ethiopia gazetenoch lemn lehzbachehu tewashalalachehu. ya hule propaganda bere welede helmem lay aydersm. bcha enante mn chegerachu lehzbu eyadenagerachehu kisachuhu mulu enji hakena were enante ga ayqerbm . ya ye qey bahr hilmachehu qejet new . sle somala egypt and eritrea relationship huliem ende wusha wu wu wu stlu tnoralachehu
እግዚአብሔር የራሱን መንገድና ጊዜ ተጠቅሞ የ ኢትዮጵያን የምሥራቅ አፍሪካን የአፍሪካንና የዓለምን ህዝብና መሪዎች ተጠቅሞ ዓለምን በምህረት ይባርክ። አሜን!!!
የውሽ ት ፕሮፖጋንዳ የማይለዮው ሜድያ 😂😂😂
ሰላም ይሻላል ለአለም ህዝብ ሁሉ ጌታን እባክህን አሰብን ይቅር በለን
አልሀምዱሊላህ።ከእውነተኛ፡ወንድማማቾች፡የሚጠበቀው፡ይኸው፡ነው፡እንኳን፡ደስ፡አላችሁ።እንኳን፡ደስ፡አለን።
እግዚአብሔር ዕድል ያገኙ ተወካዮች አሻፈኝ ሲሉ እግዚአብሔር ምን ቸግሮት ገና ከጥንት ጀምሮ ተተኪ መሪዎችን በፈተና አፅንቶ ቀጥታ ያዘጋጃል። እሱ ምን ቸግሮት???
ከአርእስቱ ጋር የማይገናኝና ፍሬቢስ ሀተታ እያቀረብክ ጊዜየን ስላበከንክብኝ ከእንግዲህ በኋላ ላሰማህ ወስኛለሁ።
እኔም 'dislike' ገጨሁት።
የሶማሌ ጉዳይ ቀላል ነው። ኢትዮጵያ በዋቢሸበሌ ላይ ሥራ ትስራ ተላላቅ ካናሎችን በመስራት የቦረናንና የሶማሌ ክልልን ታልማ። ያኔ ሱማሌ ኣንድ ሳይሆን ኣምስት የጦር ሠፈሮችን ትሰጣለች።
Wushetam leba
Pingoyen neh wushetam
ፎቶ ሌላ ማሙሽ ሌላ: ያንቴ ዜና: ካንቴ ጋር : ልንፋታ ነው!!
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወደያ ::
Ertra mengste mekega
Wushetam
Anten bilo gazetegna wushetam keyet new yametahew yihenin bidatam sint new yekefeleh abi lezih zena setaset
የኢትዮጵያን ሸቀጣሸቀጥና የምግብ ቁሳቁሶች በኮንትሮባንድ ወደ ኤርትራ የሚገባውን መንግሥት ማስቆም አለበት ወደብ እያሳጡን ለምንድነው ለጠላት ቁለብ የምንልከው
What is your point? you missed the main topic . Don’t mention enough between Ethiopia and eartria
ትኩሳት ፈጥረዋል ያልከው ትኩሳቱ is that high or low? 😂😂 ቅራቅምቦ ሚዲያ
ኣቅማቹም ኣታውቁም ማን ኣዛቹ ብላቹኖው ከኤርትራ ግርግር ብታቁሙ ብቻ ኖው የምያወጣቹ መንግስቱ ዞንባብ ህወቱ የመራ ኖው ኣሁን ግን ኢንደዝ የለም መበታተን ቀላል ኖው ኢስከኣሁንም በኤርትራ ኖው የቆየቹ ኢትዮጵያዋያ በደንብ ማውቅ ኣለባቹ
Yeante wshet newram now
Arambana Koba !!!!!! Not related just for view
አሁን አስደሳች ያልከው ምንድነው ቆርጦ ቀጥል ውንፊት
እኔ ግን የኢትዮጽያ መንግስት እና ህዝብ እንድሁም ጋዜጠኛች በጣም ከኤርትራ ጋር ውጌያ የምትፈልጉ እንጂ ሰላም ፈላጊዋች እንደሆናችሁ ነው እያየን ያለነው እናም ።እናንተ ወደ ጦርነት ኤርትራ ወደ ልማት እንጠብቃለን።
የናንተ የምትፈልጉ news ነው ሁሉ ውሸት ውሸት ነው ነገ ሌላ ውሸት ይመጣል ምን እንደምትናገሩ አታውቁም አየ ማማ ኢትይጵያ
aye ye ethiopia gazetenoch lemn lehzbachehu tewashalalachehu. ya hule propaganda bere welede helmem lay aydersm. bcha enante mn chegerachu lehzbu eyadenagerachehu kisachuhu mulu enji hakena were enante ga ayqerbm .
ya ye qey bahr hilmachehu qejet new . sle somala egypt and eritrea relationship huliem ende wusha wu wu wu stlu tnoralachehu
your overview say Eritrea,,, but you are only Talkibng about Ankara,,,, do somebody pay you for wasting our time for talking nonsance?
ውሽታም ስምጣ ውድ ኣስብ