ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን አሏህ አተረፈው😢
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
😮😮😮😮ውይ ቅሌት😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤
💪🇪🇹🙏🫂
Midre weshetam. Ethiopia yakenbaberechew kebenet new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥሩ ፈጠራ።
Drama
ላንተ ነው ድራማው!!
የኢትዮጵያ የደህንነት ሰዎች ነው ያልከው? እነሱ አገር ውስጥ አልሆነላቸው ስለ ውጭስ ተወኝ! አታደንቁረኝ!
የራስን ማጣጣል ከአባትህ ከአያትህ የተማርከው ስለሆነ አልፈርድብህም
@genetyilma7717 የኢሣያስ ሰዎች ምን ያህል የእኛን ሰዎች እንደሚቀልዱባቸው ለማያውቅ ሁሉን ይዘልፋል። የኢትዮጵያ ጠ/ሚ/ር ብልህና ስለ ስለላ ሥራ ራሱ ባያውቅ ኖሮ ያስበሉን ነበር።
@@birhanjommy እና አንተ አሁንም አሁንም ምንም አልልህ ያው ቅድም እንዳልኩህ ነው ጥላቻንና ዘረኝነትን የስልጣን ፍላጎት ስላለህ ችሎታህ ማጣጣልና በአገኘኸው መንገድ ጥላቻህን መግለፅ ነው ስራህ ቀለዱባቸው አልቀለዱባቸው ኋላ ቀር ምንም አያመጣም አገር የሚገነባው በአፍ አይደለም በተግባር እንጂ
@genetyilma7717 ኢትዮጵያ ዘመናዊ የስለላ ሥራ modern intelligence service ማከናወን የሚችሉ ብቃት ያላቸው ሰዎች የሏትም። ብዙዎቹን ጥቆማዎችን የሚያገኙት ከወዳጅ አገር ድርጅቶች ነው። በእኛ አውሮፕላኖች የድራግ ዝውውር መረብ በአዲስ አበባ በኩል እንዲሆን ሌቦቹ የመረጡበት ዋናው ምክንያት ምን እንደሆነ የታወቀ ነው። ብዙ ነገሮች ከአገራችን በቦሌ በኩል በቀላሉ ወጥተው እንደሚሄዱ ይታወቃል። የንጉሥ ላልይበላ 7kg ታሪካዊ የወርቅ መስቀል ተሰርቆ የወጣው በቦሌ ነው። ሰዎች አውሮፕላን ውስጥ ከእቃ ጋር ተጭነው አውሮፓ የሚገኙት ጎበዝ ስለሆንን አይደለም። የእስራኤል ሰዎች የሚፈነዳ ፈሳሽ ይዘው ፍተሻውን አልፈው አውሮፕላን ውስጥ ይዘው የገቡት ብቃት ስላለን ይሆን? በብሔራዊ ባንክ የተከማቸው ወርቅ ውዳቂ ሆኖ መገኘቱ ጥሩ ሰላዮች ስለነበሩን ነው? ሌሎችም ብዙ ምሳሌዎች።
ስለ ደብተራዎች እንድወራ ይፈልጋሉ !
እንኳን አሏህ አተረፈው😢
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
😮😮😮😮ውይ ቅሌት😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤