ማዕከለ-ሰብ፡ የሰው ልጅና የጥበብ ውህደት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በመጨረሻው የሃሳብ ልዕልና ላይ የደረሱ ሰዎች እንደነበሩና የመልክዓ-ሃሳብ ፕሮግራም ዋነኛ ማጠንጠኛም የእነዚህ ሰዎች ጥበብ እንደሆነ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል፡፡ እነዚህ ሰዎች “ማዕከለ-ሰብ” በሚል ስያሜ የተጠሩበትም ምክንያት ለአንድ ስብስብ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በጥቅሉ የሰውን ልጅ ማዕከል ያደረገ ታላቅ የሃሳብ ደረጃን የተቀዳጁ በመሆናቸው ነው፡፡ ዋነኛ አላማቸው የሰውን ልጅ በፍጥረታት ስርአት ውስጥ የኃይል ማዕከልን እንዲይዝ ማድረግ ነው፡፡

ความคิดเห็น • 5