አብረን እንስራ ኑ best

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024
  • #vegetables #waterdrilling #agriculture

ความคิดเห็น • 45

  • @YouAbeee
    @YouAbeee 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ማደንቅህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደሰ ይላል

  • @AmareGecho-e2u
    @AmareGecho-e2u 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ከባህርዳር ይህ ን ስራ መስራት እፈልጋለሁ አገናኝ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድም እናመሰግናለን እዉነትነዉ

  • @AsSa-nh3ec
    @AsSa-nh3ec 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዉድምአላህይባርክ

  • @silas8349
    @silas8349 4 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩምና ድንቅ ሀሳብ ነው ከግሪን ሀውስ ውጭ መመረት ይችላሉ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ይብዛልህ ሃብትሽ መሬት ላይ ብተክለው ይበልጥ አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባለው በቅርቡ ስለምገባ ወደ ሀገር አገኛቸዋለው ግብርና ውስጥ ነው❤❤

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 4 วันที่ผ่านมา +1

    alhamdulilah 1000 hass avocado tekiyalehu 80 lomy alegn ahunim mirt zer lomy ena birtukuan efelgalehu tiru varaity kehone

  • @magiccell334
    @magiccell334 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍ ካዝ ስግዳት ኡሱ ይሻላል እኔ ስማጣ እዳዉልላችሁሎ

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ሳይ ተስፋ ይኖራል ጀግና ወጣት mn አይነት ያየር ንብረት ይመረጣል ንገረኝ ብርቱካን ማንጎ ፓፓዬ

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወድሜ እናመሰግናለን ፍሉን ይሸጣሉወይ

  • @MatosalGigo
    @MatosalGigo 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በረታ አንድ ቀን ከንተ እጠቀማለሁ

  • @ZEMBILentertainment
    @ZEMBILentertainment 4 วันที่ผ่านมา +1

    Temcegnalke bro❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የራያ ኮረም ልጂ ነኝ ባለፈ እንዳልኩህ ዋሃ እማገኝበት መንገድ ላስተካክል እና አገሬ ገብቼ እሰራሎሁ ስገባም እደዉልልህ አሎሁ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማሽኑ ዋጋስ ስንት ይሆናል 🙏

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ አላህቅንልብህንአይቀያይሮብህ ከመጥፎነገርአላህይጠብቅህ

  • @MuhamedSeid-te6dg
    @MuhamedSeid-te6dg 4 วันที่ผ่านมา +2

    መን አይነት የአየር ንብረት ነው የሚፈልገው

  • @ሀኑን
    @ሀኑን 4 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት በጣም ፈልጋለሁ ቁጥራቸውን ላክልኝና ላናግራቸው

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ወደወሎ ይወስዳሉ በኮምት አሳውቀኘ ምራት አለኘ ወላህ የገዛሁትኮ ከንድ ቦታ ከ450 ካሪ በላይ አለኚ ካድቦታ 200 ካሪ አለኘ ከገዛሁት አንድ 5 አመቱ ምንም የለው ሳሪቤስ ብቻነው የገዛሁት እኮ የርሻ መሪቱን ተውው በአላህ ስደት መሮኘን ከአገር መግባት እፈልጋለሁ በቅርብ እገባለሁ ግን ምንም የመሰራው ነገር የለኘም ተባበረኘ ወደ ወሎ መስራታቸውን አለመስራታቸውን አሳውቀን

  • @AkliluDegelaMaloro
    @AkliluDegelaMaloro 4 วันที่ผ่านมา +1

    የአንተን፣vido.አንድበአን፣እየተከተተልኩናኖ፣በጣም፣ደስ፣ይለል፣በእኛ፣አከበብ፣በቅሪቡ፣ዉሃ፣ይገኛል፣እነዝን፣ፍራፍሬወች፣ወደገጣራ፣ወስዳን፣መልመት፣ይቻለል፣ወይ፣መሽኑን፣እንደት፣ወደገጣራ፣መዉሰድ፣ይቻለል፣videoችህን፣አይቼ፣ወደአገሪቤት፣ኤየመጣሁናኖ፣አንተን፣መግኛት፣ልየስቸግረኝነዉ፣እንጂ?

  • @MartaMarta-r3s
    @MartaMarta-r3s 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግን መብራህት የለለው ቦታ መውጣት ይችላል እዴት ነው ምሰራው?

  • @ErkYuen
    @ErkYuen 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስስ ይላል የማዳም ቅመም የት ናቹ

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 4 วันที่ผ่านมา +1

    የምንሰራነው

  • @hayatyesuf2551
    @hayatyesuf2551 4 วันที่ผ่านมา +1

    Meche nwe yemtiklwe?be keremt nwe bebga?

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 4 วันที่ผ่านมา +1

    በ 5 ሺ እንዴት ነዉ ሚሰራው?

    • @ErkYuen
      @ErkYuen 4 วันที่ผ่านมา

      ኑ እንመካከር

  • @destawadugna2962
    @destawadugna2962 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yet new bota address

  • @magiccell334
    @magiccell334 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍ ካዝ ስግዳት ኡሱ ይሻላል እኔ ስማጣ እዳዉልላችሁሎ

  • @MuhamedSeid-te6dg
    @MuhamedSeid-te6dg 4 วันที่ผ่านมา +1

    መን አይነት የአየር ንብረት ነው የሚፈልገው

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለቱም ይኖራቸዋል

    • @MuhamedSeid-te6dg
      @MuhamedSeid-te6dg 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ አሁን ደሴ ነኝ አና ብርቱካን አቡካዶ ሌሎችም ፍራፍሬወች ቅዝቃዜ አይወድም ስለሚባል ሀሳቡም የለኝ ነበር ያንተን ቪዲዮ አስካየሁ ድረስ በደንብ አጣራልኝ ለመልካምነትህ ጀዛከላህ ትመቸኛለህ