ቤተሰብ ለውሳኔ የተቸገረበት እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ amazing love story yefiker tarik //seyifu on ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ค. 2020
  • amazing love story ቤተሰብ ለውሳኔ የተቸገረበት እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

ความคิดเห็น • 160

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 ปีที่แล้ว +100

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ማነው እንደኔ በዚህ ልጅ ድምፅ የሚማረክ

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ በጣም ደስ የምል ትረካ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ፊቅር ሁሉንም ያሸንፋል ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን 👍👌

  • @amenamenamen4766
    @amenamenamen4766 4 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ድምፅ መተረክ ዋው።

  • @user-mm3md2bk7o
    @user-mm3md2bk7o 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እሚገርም ታሪክ ማመን አቅቶኝ ልቦለድ እስኪመስለኝ

  • @eyerusbelay1201
    @eyerusbelay1201 4 ปีที่แล้ว +3

    wow Amazing story I hope all Ethiopian people is the have to listen this story!!! Thank you sir🙏🙏

  • @edilawitgetnet3535
    @edilawitgetnet3535 ปีที่แล้ว

    በጣምደስየሚልድምእፅአለህ ዘምርበት እግዚአብሔርን አገልግልበት

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde8272 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ካጀማመሩ እስካጨራረሱ ተመስጫ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን

  • @hassn3772
    @hassn3772 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ሁሉን ነገር የሚያደርገው በምክንያት ነው

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 4 ปีที่แล้ว +23

    የስስስስስ አንደኛ ነኝ💪✌

  • @user-ke5cm5sd9k
    @user-ke5cm5sd9k 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ ፍቅር መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ለፍሬ መብቃታቸው

  • @user-ep9ph4mf3h
    @user-ep9ph4mf3h 4 ปีที่แล้ว +8

    ደስስስስስ ሲል እውነተኛ ፍቅር ሁሌም አፈናፊ ነው 👍👨‍👩‍👧

  • @senayitmekuanint3009
    @senayitmekuanint3009 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቶሎ ቶሎ ና
    ድምፅህ እና አቀራረብህ
    ይለያል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ታሪክ ነው ፍቅርና ዋና ድፍረት ያስፈልገዋል ለይቅርታ ደግሞ ረፍዶ አያውቅም ትናንት ካለፈው መጥፎ ታሪክ ይልቅ ነገ ላይ የሚኖረው መልካም ነገር የበለጥ ያጓጓል መጨረሻው ደስስስ ሲል

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
    አቦ ይመችህ ደስስስ የሚልነው ማለቴ የጀመረው በችግር ቢሆንም የመጨረሻውግን ያስደስታል ፍቅርና ትእግስት ሁልጊዜምያሸንፋሉ እናመሰግናለን።

  • @emebetbelayhun1611
    @emebetbelayhun1611 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው በቀል የሴጣን ነው ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwww ፊልም የመሠለ እውነት ሰማሁ ደም በፍቅር እንጂ ቀደም አይደርቅም💚💛❤️ ፍቅር ለዘለዓለም ይኖራል ❤

  • @sara5585
    @sara5585 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም። ደሥይላል። እጌዛቤሄ። ይቅርበይ ፍቅር ይሥጠን🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @user-rs6zk4em6l
    @user-rs6zk4em6l 4 ปีที่แล้ว +4

    ከታሪኩ ይልቅ ያንተ አቀራረብህ እንዴት እንደሚመቸኝ😘

  • @user-if9hh2th7n
    @user-if9hh2th7n 4 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል አደጋ ነው አላሰበበት እህት በቃ እርሽው በቀል አይጠቅምም

  • @user-xt9fj2su1k
    @user-xt9fj2su1k 8 หลายเดือนก่อน

    Beras tube ❤️ yemingzewum mirchaye new .... Terakiw demo 1gna new 👌👌👌

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว +8

    እዚህ አለም ላይ ተስፋ የማይቆርጥ ፍቅር ብቻ ነው

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +1

    ፉቅር ያሸንፋል 💗💗💗💗
    የመጀመሪያው ያሳዝናል መጨረሻው ደሞ ደስስታ ነው ተራኪው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 3 ปีที่แล้ว +1

    ፐ ፍቅር ምን አይገድበዉም በጣም ደስስስ ይላል ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል

  • @ashuhaile1704
    @ashuhaile1704 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ትግስት ካለ በሰማይ መንገድም ካለ አሉ የማምር ትረካ ነዉ የእዉነት😘

  • @user-lw3vy2xf7x
    @user-lw3vy2xf7x 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ደስ ሲል

  • @user-ke5cm5sd9k
    @user-ke5cm5sd9k 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በጉጉት ነው የምንጠብቀው አቤት ድምፅ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว +1

    ብቅ በል የኔንም ታሪክ ልንገርህና አቅርበው

  • @salamerbeto4639
    @salamerbeto4639 2 ปีที่แล้ว +1

    አቅርታውን ተቀብለሽ ለዚ ስለበቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ልጅ ቀኑ ከውን ኢወቱ በምንም ያልፋል ከውንውም አቅርታውን ተቀብለሽ አብራቹ መኖር ስለጀመራቹ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹ የአብራም አና የሳራ ይውንላቹ አመኛለው

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ታሪኩ ከሆነ ወደድኩት ግን አንድ ነገር አጫርብኝ ልጅ ከአሜሪካ ተመልሶ ይቅርታ መጠየቁ ሳያንስ ፍቅር ጋብቻ ልጅ ማመን ይክብዳል ከሆነ እኛ ኢትዮጵያውያን በብዙ ነገር ተቀይርናል ማልት ነው ለማንኛውም ታርኩ እውንት ሆነም አለሆነም ዝግጅታችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @user-de6du9fv1r
    @user-de6du9fv1r 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣቹህ

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም በጣም ገራሚ ነው ወይ ፍቅር

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 4 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅር ያሸንፋል

  • @ahmrdahmed7129
    @ahmrdahmed7129 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ለማንኛውም ነገር ተስፋመቁርጥ አያስፈልግም እናመሰግናለን ስላካፈልከን ታሪክ ጎበዝ በርታ

  • @user-el4lf6wn8z
    @user-el4lf6wn8z 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የበራስ ቤጂ ተከታታዩች ሰላማቹህ ይብዛልኝ ወንድሜ አቀራርብህ በጣም ይመቸኛል ድምፅህ ደግሞ መርዋ ነው

  • @pipopina278
    @pipopina278 4 ปีที่แล้ว

    Wow asdenaki new betam fikir hulun yashenfal bless you all

  • @monanoges2950
    @monanoges2950 4 ปีที่แล้ว +17

    እኔ የምር የምር እልሃለዉ ባንተ ድምፅ መሞቴ ነዉ ስሰማዉ ብዉል ባድር አልጠገብም አለኝ

    • @tigrayadey7559
      @tigrayadey7559 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk wey good ere mnew ena eyedegagemachu smut ya kkk

    • @emuemu1870
      @emuemu1870 3 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuuuuuu ere waciwu min taregewalesh🙆🙆🙆

  • @user-vy3kr4nf2u
    @user-vy3kr4nf2u 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስሲል

  • @tptp3564
    @tptp3564 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በፍቅር አለመቁረጥ ውጤቱ ደስ
    ይላል ቶሎ ቶሎ ና በዛላይ ደስ
    ይላለ ድምጵህ 💓💓

  • @user-mm3md2bk7o
    @user-mm3md2bk7o 4 ปีที่แล้ว +5

    የት ጠፍታችሁ ነው የናንተን ፕሮግራም በጣም ነው እምናፍቀው

  • @user-wq9vo5pr7g
    @user-wq9vo5pr7g 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አቀራርብህ በጣም ይመቻል እናመስግናለን

  • @user-rg7jt7qe1d
    @user-rg7jt7qe1d 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawww mechereshawu siyamirrrr

  • @fayyolove6844
    @fayyolove6844 4 ปีที่แล้ว +1

    waawu Like Like ❤️❤️❤️❤️

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 2 ปีที่แล้ว

    አድኛዋ ጓደኛ ምርጥ ጓደኛ ማለት እዲነው ለፍቅር መስዋት መክፈል የወድ ጀግና ብዬዋለው

  • @marhubakela2621
    @marhubakela2621 2 ปีที่แล้ว

    Oh my god what kind of voice this I so love it

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን ብሮ

  • @hiruttesfay7645
    @hiruttesfay7645 4 ปีที่แล้ว

    Wowww betam deshi yelali

  • @fggg9117
    @fggg9117 4 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደህና መጣህ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ሲል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yayehmuche8471
    @yayehmuche8471 3 ปีที่แล้ว

    Unexpected finishing waw. Yeliju tigist gin betam yigermal.

  • @user-kp2nb6xj3m
    @user-kp2nb6xj3m 4 ปีที่แล้ว

    wow des yemile tareki fiker yashenfale

  • @khamiali1295
    @khamiali1295 4 ปีที่แล้ว

    Woooow bexaam des yilaal

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 2 ปีที่แล้ว

    Betam yimarkal💔

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 3 ปีที่แล้ว

    አቀራራብ በጠም ይመቻል በርተ ጌታ ይርደክ

  • @meab7556
    @meab7556 3 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ እረጋ ያለ ለጆሮ የሚመች ነው በፍቅር ነው የማናምጠው በርታ

  • @selinadejene9932
    @selinadejene9932 3 ปีที่แล้ว

    Wow betammm desssyilal

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ተናፍቀችሁ ነበር በጉጉት እኮ የሚንጠብቃችሁ

  • @saeedasaeeda9139
    @saeedasaeeda9139 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    Wow what a beautiful story

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 4 ปีที่แล้ว

    Wow 👏

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 4 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህናመጣህ ለምነው የምጠፋው አፍቃሪ አለቀ እዴ

    • @balinezhighgabriel2304
      @balinezhighgabriel2304 3 ปีที่แล้ว

      እዉትት ነዉ በአሁኑሠአት እዉነተኛ አፍቃሪ የለም እህህህህ

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ታሪኩ

  • @millygt7293
    @millygt7293 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting story

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ዋው

  • @tekashiaa2999
    @tekashiaa2999 4 ปีที่แล้ว

    Wow baxm dasssss yilali

  • @SaraSara-pd9ke
    @SaraSara-pd9ke 3 ปีที่แล้ว

    በደስ የሚል ትረካ

  • @lenamelakw7453
    @lenamelakw7453 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ሁሉን ያሸንፍል

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል

  • @salamsalam7186
    @salamsalam7186 3 ปีที่แล้ว

    ደስሲል

  • @ethhahu9457
    @ethhahu9457 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም
    በደፈናው ደስ ይላል

  • @eyarstlahunu4270
    @eyarstlahunu4270 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የምል ፈቅር የምራል

  • @oromiyawancha4640
    @oromiyawancha4640 4 ปีที่แล้ว

    I love your voice 🤩

  • @Betesfa
    @Betesfa 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ሰላም አባትሽን በትንሳኤ ታገኛቸዋለሽ ኢዩኤል አቶ አክሊሉ ከሞት ሲነሱ በተፈጠረው ነገር ይቅርታ ትጠይቃቸዋለህ ዮሐንስ.5:28,29 , ትንቢተ ህዝቅኤል .37:1-10 ለበለጠ መረጃ JW.ORG ድህረ ገፅ ተመልከቱ አባትሽን በትንሳኤ ለማግኘት ከፈለግሽ መፅሐፍ ቅዱስን በነፃ ከሚያስተምሩት ከይሆዋ ምስክሮች ጋር ተማሪ ፈጣሪ ተማሩ ስሙኝ እያለ እየለመነ ነው ኢሳያስ.55 ከ1ጀምሮ ይሄን ካላደረግሽ ከትንሳኤ በፊት ለፈጣሪ ታዛዥ ያልሆኑ ሰዎች ሲጠፉ እናንተም ትጠፋላችሁ ሚልኪያስ.4:1-4 አባትሽ ከሞት ሲነሱ እናንተን በማጣታቸው እሳቸውም በተራቸው ያዝናሉ ጥያቄ ካላችሁ ፃፉልኝ ጥቅሶቹን አንብቧቸው

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-jn8hn4dp3w
    @user-jn8hn4dp3w 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንደና መጣህ ምርጤ

  • @mamaimissyuoilovemore868
    @mamaimissyuoilovemore868 4 ปีที่แล้ว

    Welcome 👍👍

  • @user-jz2cg6oc4l
    @user-jz2cg6oc4l ปีที่แล้ว

    👌

  • @user-rv2cg5em2s
    @user-rv2cg5em2s 4 ปีที่แล้ว

    እኮን ደህና መጣህ ተናፍቀሀል ምርጤ ዉይ ፖሮግራምክን ስወደዉ

    • @gdfjhgff7542
      @gdfjhgff7542 4 ปีที่แล้ว

      ዋውው ደስስ የሚለኝ ቻናል

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ሲል ጥላቻን በፍቅር

  • @am-vd7ck
    @am-vd7ck 4 ปีที่แล้ว

    መታደልነዉ

  • @wase220
    @wase220 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 4 ปีที่แล้ว

    እደዉ አቀራረብህ ስወድልክ

  • @kiya9068
    @kiya9068 4 ปีที่แล้ว

    Wawaww

  • @a.m5875
    @a.m5875 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @nancirabh8125
    @nancirabh8125 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 ปีที่แล้ว

    Wow batme des yelale

  • @abushilovejesus8849
    @abushilovejesus8849 4 ปีที่แล้ว

    Well come l Miss you 100%

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 4 ปีที่แล้ว

    Hulem fkr yashenfal

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላሕ መጨረሻው ሢያምር

    • @uaedibba2675
      @uaedibba2675 3 ปีที่แล้ว

      ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዊዉ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @missmadina5825
    @missmadina5825 4 ปีที่แล้ว

    እኩዋን በሠላም መጣችሁ

  • @sadyasadya7461
    @sadyasadya7461 4 ปีที่แล้ว

    Wow des sil

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 4 ปีที่แล้ว

    Selam selam

  • @user-ju9qe9ed9f
    @user-ju9qe9ed9f 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞👍

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ እጽብ ድንቅ ነው

  • @kenwaktefari9245
    @kenwaktefari9245 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ እንደዚአይነት አፍቃሪ እንዴት ደስይላል

  • @chatugezeny1843
    @chatugezeny1843 4 ปีที่แล้ว

    Wawww desiyilalu macaresh wddddddddd

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 3 ปีที่แล้ว

    Betam dess yemil skay nw