ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ልሂድ ወይስ ልቅር ….. በትእግስት ያድምጡት Ethiopian true love story true love story//yefiker tarik

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มี.ค. 2020
  • Ethiopian true love story/ፍቅር ቅናት እና ጉዋደኝነትን….. በትእግስት ያድምጡት

ความคิดเห็น • 107

  • @user-gd3ui6lf3t
    @user-gd3ui6lf3t 4 ปีที่แล้ว +26

    ኡኡኡኡኡኡኤኤኤኤኤኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በጣም ነው ያዘንኩት መጨረሻው ደሰ ይላል ከይቅርታ በላይ ምንም የለም🌹🌹🌹

    • @ronanzaid2154
      @ronanzaid2154 3 ปีที่แล้ว

      you prolly dont give a shit but does anyone know of a way to log back into an Instagram account??
      I was dumb forgot the login password. I love any tips you can give me!

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

      በጣምወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍፍያሳዠናል መጨረሻውያምራል ፍቅርእድህነው ይቅርታበጣም ያምራል መስኪ በጣም ታሳዠናለቺ

  • @azimachukebede9991
    @azimachukebede9991 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔም አልቅሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በመትረፉቸው::
    አቀራረቡ እጅግ በጣም ደስ ይላል ታሪኩ ያማረው ታቀራረቡ ነው::

  • @user-mm3md2bk7o
    @user-mm3md2bk7o 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ነው ነገሮችን ሳናጣራ በስሜት እምናደርጋቸው ውሳኔዎች ሂወታችንን እስከመጨረሻው ያጨልሙታል

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 ปีที่แล้ว +8

    ይገርማል ይሄ ታሪክ በኔም ደርሷል ማንኛውም እርምጃ ከመውሰዳችን በፊት እባካቹ ጉዳዪን ቀርበን እንጠይቅ!!!!

  • @user-bt6cf1fb5t
    @user-bt6cf1fb5t 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል አላህ ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም ትግስት ሰብር የሚባለው እደዚህ ያሉትን ቀናት እድናልፍነው መጨረሻላይግን አልሀምዱሊላህ እኳንም ተረፈች እኳንም ተያይዘው አላለቁ

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያሳዠናል በንግግር መደዳዳትይቻልነበረ መስኪ ግን በጣም ታጋሽናት በጣም እንኮንበጥይት ተመተውቀርቶ በጥፊምመምታት ከባድነው ልኡለም ከማድረጉበፊትማጣራትነበረበት የኔሚስኪን መስኪ ታሳዠናለቺ መጨረሻውያምራል ዋናውመታረቃቸውነው እድህነውፍቅር እምርምያፈቅራታል እሷም ታፈቅረዋለቺ ባይታረቁእናደድነበረ ፍቅራቸውን ያዠልቅላቸው

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 ปีที่แล้ว +2

    አንድ አንድ ጊዜ ግን በስሜትና በቅናት የምንወስነው ውሳኔ የኛንም የሌላም ሒወት እንደሚጎዳ ነው የተማርኩበት መጨረሻቸውን ፈጣሪ አሳመረው ደስ ይላል

  • @user-yg2yc6je9y
    @user-yg2yc6je9y 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው ግን መጨረሻው ያምራል ለሁሉም ነገር ትግስት ጥሩ ነው የሔፍቅር ታሪክ መታገስን ያስተምራል

  • @hiwet___dagehiwet___dage6914
    @hiwet___dagehiwet___dage6914 4 ปีที่แล้ว +10

    መጨረሻ ችን ያሳምርዉ እግዝአብሔር ይሥጥልን እናመሠግናለን🙏

  • @nejatmohammed6137
    @nejatmohammed6137 4 ปีที่แล้ว +6

    የልጂቷን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም ልዩ ናት ጥፉተኛግን ጎደኛው ነው ለእሷ ብቻ ሳይሆን ለሱም ማማከር ነበረበት ለፍቅረኛው ቀለበት ገዝቶ ሰርፕራይዝ እንዴሚያደርግ

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ በጣም የዛዝነልልልል እግዚአብሔር ትግስቱ ይስጠን እግዚአብሔር ቀር ዘመነችሁ ይበርከላችሁሁሁሁሁ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብህ ስሙኝ ስሙኝ ነው ሚለውና ፕሊስ ባይቋረጥ አስተማሪ ታሪኮችን ሰምቻለሁ ደስ ሚል ነው ኤርፎኔን ሰክቸ እየሰማሁ መሸቀል ነው

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርምና አስተማሪ ታሪክ ነው።ከዚህ በላይ የሚናገር አንደበት የለኝም።ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።በአጠቃላይ ፍቅር የሰፈነበት ፈሪሀ እግዚአብሔር የነገሰበት መልካም ትዳር እግዚአብሔር ያድለን🙏❤

  • @alama6248
    @alama6248 4 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅህን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ስተርክ ልብ ትነካለክ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣህልኝ የኔ ሱስ ከታሪኩ በላይ ድምፅህ ሱስ ሆኖብኛል የምር ዋዉዉዊዊ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam irf new gn damo ega sawoch sinbal lewusane mechacol yelbinm enamsgenlan wodime😱😱❤❤👍👍🙏🙏

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 2 ปีที่แล้ว

    መጅመርያውም መጨረሻውም ደስ ይላል መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @hmhm6617
    @hmhm6617 3 ปีที่แล้ว +2

    የሁላችንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን አሜንንን

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @hassn3772
    @hassn3772 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በማርያም በጣም ያስለቅሳል ግን መታረቃቸው መፀፀቱ በጣም ደስ ይላል ኦ በጣም ደስ ይላል

  • @Fano44
    @Fano44 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ቢያሳዝንም መጨርሻው ግን ደስ ይላል ከዚህ ላይ መርዳት ያለብን እኛ ካልታመን ሰውም እንደኛው ስለሚመስለን ንፁህን ሰው እንወነጅላለን ለዚህ መድሀኒቱም እኛ መታመን አለብን

  • @user-if9hh2th7n
    @user-if9hh2th7n 4 ปีที่แล้ว +2

    💓💓💓💓💓እልልልልልልየኔማር አዲናቂሽነኚ ይቅርማለት ለፈጣሪችን ነዉ
    ጓበዝ ሻይጣንን ያርቅላችሁ የተባ ረክሽነሽ

  • @yayehmuche8471
    @yayehmuche8471 4 ปีที่แล้ว

    Waw amayzing story. The end is fantastic. Ufffffff dengche nebere.

  • @werkatefera258
    @werkatefera258 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ያለመተማመን ከባድ ነው ተማምኖ መኖር የመሰለ ነገር የለም የጀመሪያው ንባብ ወስጤን ነው የነካኝ የተገናኙበት አጋጣሚ ንባቡን ሲማርክ ግን እሷ የምር ትግስተኛ ሴት ነች እውነተኛ ፍቅር ብዙ መሰናክሎች አሉት ይንን ሁሉ ፈተና ተቻችሎ ማለፍ ነው ቅናት ግን ፍቅርን ያደበዝዛል ብንችል መተማመን አለብን

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 3 ปีที่แล้ว

    wow very nice anding

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 ปีที่แล้ว

    Wowow mechereshawu betami nawu desi yemilewu. Timret alewu thanks

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ ያማል ቅናት መጨረሻው ይሄ ነው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว

    Amazing story. Happy ending.

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ደሥ የሚል ታሪክ ነዊ ግን በፍቅር ዉሥጥ እምነት ቢኖር ጥሩ ነዉ

  • @lidya2663
    @lidya2663 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በእመቤቴ መጨረሻው ሲያምር

  • @yayehmuche8471
    @yayehmuche8471 4 ปีที่แล้ว

    You are the medicine of story

  • @hanazjsbvsosnfwskoheuncuow7560
    @hanazjsbvsosnfwskoheuncuow7560 3 ปีที่แล้ว

    Batmi yazazinali gin macrsha wow New 😍😘😘

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 4 ปีที่แล้ว

    ውይበጣምያማልእግዚሀቤርከዚአይነትአጣኝነው

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 4 ปีที่แล้ว +3

    እፕዳምጬ እኮምታለው

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ ሁለቱም
    መገናኛታችወ

  • @yetiyeti2622
    @yetiyeti2622 4 ปีที่แล้ว +5

    ቅናት መድሀኒት ያልተገኘ
    ትልቅ መሽታ ነወ

    • @alexoayehu6553
      @alexoayehu6553 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል የት የት !

  • @user-hj7hk6je7l
    @user-hj7hk6je7l 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይመጨረሻው በጣም ያስደሳል ጭንቅቅቅቅብሎኝነበር የምር

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 ปีที่แล้ว

      Kanti matifonaw egziybher lahlum saw mastwali yastani bataim astmari naw yakrbiklin anmsgnalin

  • @genetwondimu2450
    @genetwondimu2450 4 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢💔💔💔 omg I can't stop crying😢

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 4 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውያምራል።ግንልዑልያደረገውጥሩአልነበረም።መስከረምበመትረፍሽ።አልሀምዱሊላህነው

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 3 ปีที่แล้ว

    እፍ ያሳዝናል መጨረሻው ያምራል ሁሌም ናልን

  • @martatesfaye7253
    @martatesfaye7253 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @asratbekurat3802
    @asratbekurat3802 4 ปีที่แล้ว +1

    nafekachunkoo

  • @atikantube8646
    @atikantube8646 4 ปีที่แล้ว

    machershchin yesamaraw malt nw 👍🏼🤷‍♀️

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 4 ปีที่แล้ว

    ጨቆኝ ነበር መጨረሻዉ ደስ ይላል

  • @mesijono8079
    @mesijono8079 4 ปีที่แล้ว

    Betame azyalew gen mchershaw betame desylale

  • @jonairahdiya6823
    @jonairahdiya6823 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢዴት ነው ግነ ማናገር የምችለዉ ልትነግሩኝ ትችላላቹሁ ?

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅናት ዋጋ ያስከፍላል የምትገር ሴት ናት እኔ ብሆን አላደርገው

  • @simashanbu1648
    @simashanbu1648 3 ปีที่แล้ว

    I am listening to your story now for the third time and I continued listening. I was able to guess the end. So I quit listening.

  • @aminaamun2105
    @aminaamun2105 4 ปีที่แล้ว +1

    Ehhhh ferche neber gin mechereshawu yamral

  • @numa3699
    @numa3699 4 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል

  • @oromiyawancha4640
    @oromiyawancha4640 4 ปีที่แล้ว

    I like your voice 😊😊😊

  • @harunaalmoon2152
    @harunaalmoon2152 4 ปีที่แล้ว

    Lovely sad

  • @likiliki2579
    @likiliki2579 3 ปีที่แล้ว

    Wow demtske betem dees yelal

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 ปีที่แล้ว

    😭💔💔🤦‍♀️☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 4 ปีที่แล้ว

    Efffff 😭😭💔 kemr yamal effffff aye fker endh new

  • @nafkotnafi5925
    @nafkotnafi5925 4 ปีที่แล้ว

    Weye fikr yglalm yadnalm

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww bexaam desiyilali

  • @user-ho1kx8nv3q
    @user-ho1kx8nv3q 4 ปีที่แล้ว

    Dese yemel tareke new

  • @user-jv1rz8bo7k
    @user-jv1rz8bo7k 4 ปีที่แล้ว

    አተልጂድምጽህ ማራኪነው

  • @zedzed4516
    @zedzed4516 4 ปีที่แล้ว

    አይ ህይወት ግሩም ናት

  • @sadyasadya7461
    @sadyasadya7461 4 ปีที่แล้ว

    Uufff fker malet ehe new des yilal meshereshaw

  • @user-kx2fk2ec1b
    @user-kx2fk2ec1b 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ መጨርሻዉ በጣም አርፍነዉ

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ነገር መቸኮል ጡሩ አደለም

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 4 ปีที่แล้ว

    Betam yasaznali

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad2430 4 ปีที่แล้ว

    Bexam des ymel tark nw

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 4 ปีที่แล้ว

    ማለት ጓደኝውም ጥፉቱ መናገር ነበረበት ሠፐራይዝ ማረጉን

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 4 ปีที่แล้ว

    oh 😢😢

  • @hayatallahbekyne9227
    @hayatallahbekyne9227 4 ปีที่แล้ว

    እፍ ያሳዝናል

  • @shambagerma9013
    @shambagerma9013 4 ปีที่แล้ว

    Dirama Now ihe lamin atinagarim la liuli yonhanis gar indemited

  • @tube-dt4ek
    @tube-dt4ek 4 ปีที่แล้ว

    Yekerta margen yemesele mn ale yeraswan yelijwan yebalwan hiwet aterfeche ❤

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣችሁ የምወዳችሁ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 4 ปีที่แล้ว

    ወይቅናትስንቱንመስቃቅሏልቤትይቁጠረው

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว

    uffff yasazinalim yasdesitalim ke eqrta yemibalx mn ale

  • @user-vs3ws4vz6e
    @user-vs3ws4vz6e 4 ปีที่แล้ว

    🥰😘😍💑👩‍❤️‍👩👍👌

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @emranemran5
    @emranemran5 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ummerummer2398
    @ummerummer2398 4 ปีที่แล้ว

    😥😭😭😭😥

  • @user-wi2oh5oi8n
    @user-wi2oh5oi8n 4 ปีที่แล้ว

    Nafkegn neber wendme

  • @slamm436
    @slamm436 4 ปีที่แล้ว

    Uffff mejemeryela enbyen mektater aktoig nber gn mechrshw des yelale💞💞

  • @user-li5ns9kb6s
    @user-li5ns9kb6s 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 4 ปีที่แล้ว

    Woowwwww

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፋት ይቅርታ መቀበሏ ደስ ይላል

  • @betilove9220
    @betilove9220 4 ปีที่แล้ว

    የምወዳቹ እዴምን አለቹ እስት ወደኔ ብቅ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ ዩሁኑ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tihetinatadesse8318
    @tihetinatadesse8318 4 ปีที่แล้ว

    Yemiyasazin tarike new

  • @mansour2602
    @mansour2602 4 ปีที่แล้ว

    🙂🙂🙂🙂🙂🙂

  • @elfnesharega7023
    @elfnesharega7023 4 ปีที่แล้ว

    Alllllllllll. Dasa. Kamilaw. Madana. Yamacarashaw. Baxam. Dasa. Yilala. Baxa. Yasatamaral anamasaganalan. Affffffffff. Dasasial. Tamalasawa. Abarawa. Mahonachaw. Wwwawww🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🙊👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍afffffffdasasila

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 ปีที่แล้ว

    አቃታሪው ነው የጎዳቸው

  • @hatiyashj7828
    @hatiyashj7828 4 ปีที่แล้ว

    😢

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 4 ปีที่แล้ว

    ኡፉ ሲያሳዚን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 ปีที่แล้ว

    Wow thank God for me❤❤❤

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ሌባ እናት ልጇን አታምንም አሉ እንደራሱ መስሎት ነዋ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ብር ሲመጣ አንዴ በሽታ አንዴ ደግሞ ብልግና ያመጣል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

      የታወቀ ነው

  • @wawemasalhbtametgstganheal5231
    @wawemasalhbtametgstganheal5231 4 ปีที่แล้ว

    Tmctosale lbetu adse nge ymche

  • @shambagerma9013
    @shambagerma9013 4 ปีที่แล้ว

    Dirama Now ihe lamin atinagarim la liuli yonhanis gar indemited