ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
#ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
#Neqatibeb
Megabi Hadis Neqatibeb
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
Gubae Hadis Kidan
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
Eotc
#Eotc
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ • ብዙ ሚስጥር የተተረጎመበት ትምህርት...
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች • 7ቱ የኃጢያት ራሶች። Megabi H...
3. 7ቱ የሞት አይነቶች • 7ቱ የሞት ዓይነቶች። Megabi H...
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! • ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ...
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
• በብሉይ ኪዳን የነበሩ 4ቱ ጥምቀቶች...
6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
• ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሐት የማይደረግ...
7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
• በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከ...
8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
• እግዚአብሔር ልመናችንን እየሰማን ለ...
9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
• ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ። ...
10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1youtu.be/M5xWM...
11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 • እስከ ዕለት ምጽአት ድርስ ከሲዖል ...
12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
• ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎ...
13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
• ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን እንጂ ኃ...
14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 • ኃጢአተኞች የተባሉት እነማን ናቸው?...
15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
• የፈሪሳውያን ቅሬታ። ክፍል 2 በመጋ...
16. ምሕረትና መሥዋዕት
• እጅግ ድንቅ ትምህርት|ከጌታችን እና...
#ማስያስቲዮብ
#MasyasTube
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo 2023
Orthodox Sibket
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት
TikTok Compilation
TH-cam Shorts
TH-cam Hashtags
TH-cam Automation
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
ሄኖክ ኃይሌ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2023/2016
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2023
Eotc
Mahibre Kidusan
ሔኖክ ኃይሌ
Henok Haile 2016
Henok Haile 2023
Henok haile new
Aba Gebrekidan new
Aba Gebrekidan 2016
Aba Gebrekidan 2023
አባ ገብረኪዳን
አባ ገብረ ኪዳን
አባ ገብረኪዳን 2016
ኦርቶዶክስ ስብከት
ተዋሕዶ ስብከት
ዐቢይ ጾም
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
እሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@@Sarah-ehtemaryamb ከ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በጤና በበረከት ይጠብቅልን።
ብሰማው ብሠማው እማልጠግበው ያባታቸን ት/ት እግዚአብሔር ከፍከፍ ያድርግልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይጨምርልን ሰለቃሉም ያሰተማርን የመከርን የገሰሰን የአምላካቸን ሰም የተመሠገነ ይሁን ተመሰገን
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
እግዚአብሔር በህድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ፁሉታችሁ አይርሳን የማስተማር ግዜህን ይባርክልህ አማን ከሀጢያት ያፃን
ቃለሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችነ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናዬ ያኑርልን አሜን
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
በኡነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ያገልግሎት ዘመንኖትን ይባርክልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ክጥፋት ይጠብቀን
አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
@@MasyasTube eshi
እሺ በሚገባ
🟢🟡🔴 ቃለህይወትን ያሰማልን የሚደንቅ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን።
አሜን አሜን አሜንንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እወነትነወበጣምጀ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜን እና ጥዕና ይስጥልን የዘመን ኣጎልጉሎች ይባርክልን።
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውንና ፀጋውን ያብዛለወት
በእውነት ልዩ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእንደ እኔ አይነቱ የወንጌል እርሀብተኛ እማ እንጀራ ነው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልኝ !!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ማስታውልን ያድልን ያትማርነህን በልባችን ይፀአፍልን ያድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏📖❤
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
ቃለሂወት ያሰማልን የ36 ቅድሳን ሰቶች ስም እንትጽልፍኝ በትህትና ይጠይቃለሃ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ።
አባቴ ረዥም እድሜ 🙏🙏🙏አምላክ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
አሜን አሜን አሜን እግዚያአቤሄር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህራችን የእዉነት ትምህርቱ ተሰምቶ አይጠገብም የተዋህዶ ልጆች ሽር እናድርግ እደዚህ አይነት ትምህርት ሌሎቹም ይስሙት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!
Bekirb new erson meketatel yejerkhut ena betam des bilognal egziabiher tsegawin yabizalot yagelgilot zemenon yarzimilin....amen kale hiwot yasemalin lehuachin amenn
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ነው
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገኑ ይሁን አሜን🙏🙏💚💛🌾 አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏💚💛❤🍀👏🌾🌻❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Kale hiyiwet yasemalin memihirachin beewinet betam desi yilali kekufu hulu yitebikilin egiziyabeher amilaki
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ኣቤቱ ኣምላካችን ከመካድ እርሱ ይጠብቀን
ዋንኛው ምክንያት እርሱ በመልክ እነሱን ስለ ማይ መስል ነበር የመልከ ፄዴቅ ተምሳሊት ሆኖ መጣ። ክብር ለሄኖክ ፣ለመልከ ፄዴቅ አምላክ የእኛን መልክ መረጠ ።
ዮሐንስ 7 (John)
23፤ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሰው በሰንበት መገረዝን የሚቀበል ከሆነስ ሰውን ሁለንተናውን በሰንበት ጤናማ ስላደረግሁ ትቈጡኛላችሁን?
24፤ ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
_መጋቢ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት የሰበኩ ያስተማሩ የቅዱሳን ሐዋርያትን ዋጋ ይከፈልልን ዐስበ መምህራንን ይስጥልን እንደት ደስስስስ ይላል ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን።_
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ th-cam.com/video/s_qxfHvsdOQ/w-d-xo.html
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች th-cam.com/video/m0WuIxjGhas/w-d-xo.html
3. 7ቱ የሞት አይነቶች th-cam.com/video/xQPpIqRh6aY/w-d-xo.html
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! th-cam.com/video/8EJg0UJbShg/w-d-xo.html
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
th-cam.com/video/FaK_PgTX3kk/w-d-xo.html
6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
th-cam.com/video/BfJ1b_CG9o8/w-d-xo.html
7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
th-cam.com/video/wt1MCniy5N8/w-d-xo.html
8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
th-cam.com/video/L_FVXLaxyYU/w-d-xo.html
9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
th-cam.com/video/2EPekR1rU0U/w-d-xo.html
10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1th-cam.com/video/M5xWMBGjQgoh/w-d-xo.htmlttps://th-cam.com/video/DmKY1YhtXyk/w-d-xo.html
11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 th-cam.com/video/DmKY1YhtXyk/w-d-xo.html
12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
th-cam.com/video/Wvig0MJUOfQ/w-d-xo.html
13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
th-cam.com/video/xpzAdfNiPok/w-d-xo.html
14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 th-cam.com/video/VuhviZHAf1Y/w-d-xo.html
15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
th-cam.com/video/8Xn4DoB-_2I/w-d-xo.html
16. ምሕረትና መሥዋዕት
th-cam.com/video/ywjfc0Zt_I4/w-d-xo.html
17. ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ 9:23-26 ትርጓሜ th-cam.com/video/fVe2OFgErlY/w-d-xo.html
18. እግዚአብሔር በገነት ያስቀመጣቸው 3ቱ ነገሮች!th-cam.com/video/w1T9zoKtXSs/w-d-xo.html
19. መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞቹን ግን ጥቂቶች ናቸው። ማቴ 9:32-38 ትርጓሜ ክፍል 1
th-cam.com/video/wLzPtAmEYoQ/w-d-xo.html
@@MasyasTube ❤👏ክብር ይስጥልኝ እስከ ዛሬ ቻናሉን አላውቀውም ነበር በቅርብ ነው የተቀላቀልኳችሁ በርቱልን👏👏👏
Qaliyoti.Yasamalen mamiree
Timiritum leee gororo xafaci neww mamirachini
ለክብር ማኣድ ለመመገብ ያብቃን
ፅጋህን አህንም ያብዛልን
Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!!!!!!!!!!
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
Amusing, humorous, very skilled, and very spiritual teacher. ቃለ ሂወት ያሰማልን! ወንድምየ
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ዕድሜህን ያርዝምልን !!!
ቃለ ህያወት ያሰማልን ማምህሪ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
መምህራችንእንኮን ደናመጣህልን
egizeabuher amelaki tsgawen yabizalehi kale hiyiwetin yasemalen be eweneti metadile new egizeabiher menfis kidus ewekitu edi seyadile mebariki memeriti new
Bewnet.memeheracen.amlakachen.medehanytacenen.begelse.eyasayehen.new.segawen.ybzaleh.yagelgelot.zemenehen.ybarkrlen
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን
ትክክል
እናመሰግናለን
መምህራችን ተሰማምቶናል እንማራለን
Amen
Thank you for sharing
ወንድማችን በሓይማኖት አስተምሕሮ "ቢሆን ወይም እንደ" እያሉ መጠይቅ ማቅረብ:- ወደ ንፍቅና ወደ ጥርጥር ስለሚያመራ እነዚህን ቃሎች የምንገለግልባቸው ለፍልስፍና መራቀቅና ለተቃውሞ ነው።
ሌላው ሐቅ ደግሞ ምንም እንኳን ሐዋርያት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አብረው የነበሩ ሁነው ሳለ በኋላ አስታውሰው የጻፉት ግን እንደየዕይታቸው መጠነኛ ልዩነቶች እንዳለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ እናስተውላለን።
የወንጌል ሠባኪዎች ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባቸው:- ለተሰበሰቡት ምዕመናን/ምዕመናት የሚያስተላልፉት የወንጌል ስብከት የጠለቀ ባይሆን ይመረጣል። ምዕመናኑ የተለያየ የመረዳት ደረጃና ዕውቀት ስላላቸው። ጠለቅ ያለ ሥብከትና አስተምህሮ በትምህርት ቤት ሁነው ለሚማሩ ወጣቶች ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ እንደ ተናገረ በሱና ባባቱ መሃል ልዩነት ስለሌለ:- ዓለማትን ሁሉ ፈጥሮ የገዛ/የሚገዛ በመሆኑ በአካለ ስጋ የሞተን አካል ተንሥ ብሎ ማስነሳትማ ለእርሱ ኢምነት ነው። ማድረግ የማይቻለው አንድም ነገር የለምና። ክብር ለእርሱ ይሁን።
ሰበ ብያለሁ ዩቲዩብ
❤❤❤
🎉❤❤❤❤
መምህር በቅደም ተከተል አስቀምጣቸው። ቀጣይነት ያላቸው ትምህረቶች፣ ስፈልግ በቅደም ተከተል አላገኘሁምና ነው።።።።
ከተፃፈ አትለፍ!?
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር...ጣሊታ " ቁሚ" ትርጓሜውም ተነሺ ማለት ነው። ከአማርኛ ጋር ተመሳሳይ ቃል ነው ማለት ነው? English Bible Cummi ይላል። እዚህ ላይ ትንሽ ብትለን
ውድ ወንድሜ አይሁድ ያልተቀበሉበት ዋንኛው ምክንያት እርሱ በመልክ እነሱን ስለ ማይመስል ነው ። መኃልየ 1 (Song of Solomon)
5፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እኔ ጥቁር ነኝ ነገር ግን ውብ ነኝ፥ እንደ ቄዳር ድንኳኖች እንደ ሰሎሞንም መጋረጃዎች።
6፤ ፀሐይ መልኬን አክስሎታልና ጥቁር ስለ ሆንሁ አትዩኝ የእናቴ ልጆች ተጣሉኝ፥ የወይን ቦታዎችንም ጠባቂ አደረጉኝ ነገር ግን የእኔን ወይን ቦታ አልጠበቅሁም።
መኃልየ. 5
¹⁰ ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው።
¹¹ ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፤ ቈንዳላው የተዝረፈረፈ ነው፥ እንደ ቁራ ጥቁረትም ጥቁር ነው።
ቃልህውይት ያስማልን መምህርችን እሜን አሜን አሜን ለሁላችን
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ