ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሐት የማይደረግለት ለምንድነው?|ሁሉም ኃጢያት ከዚህ በፊት የተሰራ ነው አዲስ ኃጢያት የለም! 5ቱ የእሪያ መንጋዎች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
#ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
#Neqatibeb
Megabi Hadis Neqatibeb
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ • ብዙ ሚስጥር የተተረጎመበት ትምህርት...
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች • 7ቱ የኃጢያት ራሶች። Megabi H...
3. 7ቱ የሞት አይነቶች • 7ቱ የሞት ዓይነቶች። Megabi H...
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! • ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ...
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
• በብሉይ ኪዳን የነበሩ 4ቱ ጥምቀቶች...
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን እንቁ ቅባት እግዚአብሔር እድመቶን ያርዝምልን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️🙏
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤⛪⛪⛪
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስመዓልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ዘምን ኣጎልጉለትን ይባርክልህ።
አሜን ቃለሕይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለህይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
Egziabhere yistlen. Kale Hiwot. Yasimalen.
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
ቃል ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ውብ ድንቅ ወንጌል ነው !!!ይገርማል ትንታኔህ ውብ ነው መንፈስ ቅዱስ ይገለፅልህ
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ
ቃለሒወትያሰማልን አባታችፀጋውንያሎ አሜን 👏👏👏👏💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛ በተማርነው 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱሰ አምላካችን እግዚአብሔር ካፅናፍ እሰካፅናፍ አለም ሥሙ የተመሰገነ ይሁን !!!!
መምህራችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን 💐💐💐💐💚💛❤️💚💛❤️
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
አምላክ ያሰመነውን ቃል በልበችን ጽለት ይጸፍልን ቃለ ህይወትን የሰመልን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን፫
ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።
Ameen Ameen ameen kaliyotin yasemalin memirachin egzihaber ye agelgilot zemenachun yibarkilin 💠
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምራችን
የእውነት መምህር ሄኖክ ሃይሌን ይመስለኛል ሲያስተምር እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን መምህሮቻችን👏💐🌿
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር ያድርጉ
@@MasyasTube እሽ
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ልብ የሚነካ እውቀትን ነው
Kale hiwot yasamalin
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ።
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ይባርክልን እኛም እርያ ከመሆን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን
ቃለ ሂወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መም
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውንም በልቡናችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድርብን❤️✝️
I don’t know how can I express my personal feeling this genius, eloquent and wise person. One thing I knew God blessings him. Every weekend I listen his preaching video. Wish one day I will call him if I get his number and how much I love his brain ( very knowledgeable person) . My soul always excited by his preaching. God blessings and wish long life with fully healthy to him!!!!
Amenenamen qalhutn yasamal
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማል ድንቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ መምህር
Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
Kale hiwet yasemaln bedme betsega yakoyln yagelglot zemenwetn yarzmln yastemaren yemekeren leul Egziabher smu yetemesegene yhun AMEN AMEN AMEN
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አንድየ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ
ሁኑ!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንኮን አብሮ አደረሰን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።
ከይቅርታ ጋር በቅንነት አንድ ጥያቄ
አፄ ቴዎድሮስ የመጨረሻ ህይወታቸው ያለፈበት መንገድ ይታወቃል ታዲያ እግዚአብሔርን ክደዋል ማለት ይቻላል ?
ለመጠየቅ ምክንያቴ አንድ ሰው ምንም ይሁን ምን ራሱን ካጠፋ እግዚአብሔርን ክዷል የሚለው ንግግር ነው።
ቃለ ህይወት ያስማልን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
ረቢኒቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን💚❤💜
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
ከክፉ አይን ይጠብቀዏት
Amen Amen Amen
🙏🙏
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያስማልን መምህር እሪያ ማለት ማለት ምን ማለት ነው
Amen Amen Amen
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
Amen
Legend
The point is as follows:
አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እና ሙት አካሉ ወደ ምድር ከመግባቱ በፊት ካሕናት የጸሎተ ፍትሐት ያካሒዱለታል። ይኼን የሚያደርጉት ኃጢአትን የማሠርና የመፍታት ሥልጣን ከኢየሱስ ክርስቶስ በተዋረድ ከሐዋርያት ለኛ ተሰጥቶናል በማለት ነው። የንስሐ አባት እንደመሆናቸው ማለታቸው ነው። መነሻቸው ጌታ ለሓዋርያው ጴጥሮስ የሰጠውን ሥልጣንና በዮሐንስ ወንጌል 20:19-23 የተጻፈውን ተመርኩዘው ነው።
ይሁንና ካሕናት (የንስሐ አባቶች) በሕይወት ላለ ለተፀፀተ ሰው ወደ እግዚአብሔር ቢለምኑለት ለሱም የማስተማሪያ ሃይማኖታዊ ቅጣት ቢጥሉበት ከሠራው ግድፈት ነጻ ሊሆን ይችላል። አንድ ጥፋተኛ ከተጸጸተና ከተቀጣ ግን በዚያ አንድ ጉዳይ ዳግመኛ ስለማይጠየቅበት። በዓለማዊ ፍርድ ቤትም አንድ ሰው ባንድ ወንጀሉ አንድ ጊዜ እንጂ ዳግመኛ አይጠየቅበትም።
ሲጀመር የእግዚአብሔር ሕግ አትግደል ይላልና የራስን ሆነ የሌላን ሰው ሕይወት ማጥፋት ከፍተኛ ወንጀል ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ልዩ ክፍሎች "በቁርጥ ቀን ፍርድ" ማንም ለሌላ ሰው ማማለድ ወይም ሓጢአቱን ማስዘረዝ አይችልም ይላል። ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን ጸሎተ ፍትሐት ሞቶ ነፍስና ሥጋው ለተለያዩበት ግለሰብ ካሕናት የፍትሐት ጸሎት ስላደረጉለት የሚፈይደው ቁምነገር ይኖራል ብሎ መገመት ያስቸግራል። ማንም ሰው ለጽድቅ የሚበቃው በሕይወት ሳለ በነበረው "ምግባርና ዕምነቱ" እንጂ በሌላ በማንም ምክንያት እንደማይሆን በግልጽ ተደጋግሞ ተጽፏል። በካሕናቱ የፍትሐት ጸሎት ጽድቅ ቢኖርማ አንድም ድሃ ሰው ተስፋ ባልኖረው፣ ምክንያቱም በሐቅ እንደሚተገበረው ለአንድ ባለጸጋ እና ለአንድ ምሥኪን ድሃ የሚደረግላቸው የፍትሐት ጸሎት የተለያዬ ነውና። ይህ ሰው ፈጠር ጸሎተ ፍትሓት ኢወንጌላዊ መሆኑን በጥልቀት ያጠናው መነኩስ ማርቲን ሉተር ይህንኑ የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን ጸያፍ አፈጻጸም ወዘተርፈ አጋልጦ ዐብዮት በማስነሣቱ የፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን ከ1517 ዓ/ም አንሥቶ እንዲከሠት ሆኗል።
በግሌ መጽሐፍ ቅዱስንና ተዛማጅ ቅዱሣት መጽሓፎችን በማንበብና በመጠየቅ ለመገንዘብ የቻልሁት ከፍትሃት ጸሎት ይልቅ ጥሩ "የንስሐ አባት ማለትም የመንፈሳዊ ሕይወት አማካሪ" መያዝ/ማግኘት እጅግ ጠቀሜታ የሚያስገኝ መሆኑን ነው።በተረፈ አንዳንድ ወንጌል ሰባኪዎች ከዕውቀትና ግንዛቤያቸው በላይ ያለከልካይ ከቅዱሳት መጻሕፍት ውጭ አንዳንድ ነገሮችን ከሌላው እያነጻጸሩ ምዕመናንን በዥታ ውስጥ መክተት እንደሌለባቸው እንዲሁም ምንን-የትና-ለነማን መሥበክ/ማስተማር እንዳለባቸው አይጠነቀቁም። ደግሞም በንጹሕ አቀራረብ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መስበክ የተገባ ሆኖ ሣለ እዚያ ማዶ ጠብ አማረኝ አይነት:- ሆን ብለው ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ ያሉትን ይወርፋሉ። አግባብነት የሌለው ብቻም ሳይሆን ከክርስትና አስተምህሮና ሁነት ውጭ ነው።
ሃሳብ ስላበዛሁ ይቅርታ።
ሠናይ ጊዜ!
በእውነትመምህራችንቃለህይወትያሠማልንመንግስተሰማይያዉርሰልን
በቅደም ተከተል እንዴት ማግኘት እንችላለን
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ th-cam.com/video/s_qxfHvsdOQ/w-d-xo.html
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች th-cam.com/video/m0WuIxjGhas/w-d-xo.html
3. 7ቱ የሞት አይነቶች th-cam.com/video/xQPpIqRh6aY/w-d-xo.html
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! th-cam.com/video/8EJg0UJbShg/w-d-xo.html
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
th-cam.com/video/FaK_PgTX3kk/w-d-xo.html
6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
th-cam.com/video/BfJ1b_CG9o8/w-d-xo.html
7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
th-cam.com/video/wt1MCniy5N8/w-d-xo.html
8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
th-cam.com/video/L_FVXLaxyYU/w-d-xo.html
9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
th-cam.com/video/2EPekR1rU0U/w-d-xo.html
10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1th-cam.com/video/M5xWMBGjQgoh/w-d-xo.htmlttps://th-cam.com/video/DmKY1YhtXyk/w-d-xo.html
11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 th-cam.com/video/DmKY1YhtXyk/w-d-xo.html
12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
th-cam.com/video/Wvig0MJUOfQ/w-d-xo.html
13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
th-cam.com/video/xpzAdfNiPok/w-d-xo.html
14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 th-cam.com/video/VuhviZHAf1Y/w-d-xo.html
15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
th-cam.com/video/8Xn4DoB-_2I/w-d-xo.html
16. ምሕረትና መሥዋዕት
th-cam.com/video/ywjfc0Zt_I4/w-d-xo.html
17. ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ 9:23-26 ትርጓሜ th-cam.com/video/fVe2OFgErlY/w-d-xo.html
18. እግዚአብሔር በገነት ያስቀመጣቸው 3ቱ ነገሮች!th-cam.com/video/w1T9zoKtXSs/w-d-xo.html
@@MasyasTube Egziabher yistelegn
ወንድማችን:-አንድ ክርስቲያን በየትኛውም አስገዳጅ ምክንያት ሕይወቱን አጥፍቶ ከሞተ የኦ.ተ.ቤ. ጸሎተ ፍትሐት አታከናውንለትም ብለሃል። ዕውነት ተናገር ለዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ አላደረገችም???
ሌላው እርያን ከተገቢው በላይ በሁነቶች አምሣያነት አያቀራረብህ ማውራትህ በትክክል ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ መልዕክትና ሐቅ ጋር ዝምድና የለውም። እንዲህ ያለ የተንዛዛና የራስ አተረጓጎም ከቤተ ክርስቲያን ሰዎችን ያርቃልና እናስተውል።
what is the point
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
Share በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን