ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚያስፈልጉ ግብአቶች🌼የገበታ ቅቤ 180 ግራም / 1 ኩባያ🌼ስዃር 150 ግራም / 1 ኩባያ🌼ቫኒላ🌼ማዮኒዝ 4 የሾርባ ማንኪያ🌼እንቁላል። 2🌼ጨው ትንሽ🌼ዱቄት 500 gram / 3 ኩባያ ከሩብ🌼ቤኪንግ ፖውደር 2 የሻይ ማንኪያቪዲዮውን ከወደዳቹት ላይክ ማድረጋቹን እንዳትረሱ😊
ኦቭናችንን ከላይም ከታችም ነው የምንለኩሠው ስናሞቅም ስናበስልም አያሣርረውም??? እሣቱ እባክሽ መልስ ስጭኝ
@@tsehayabera-wk3toyeged new kelayem ketachem
በርቺ👌
Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊😊
ዋው በጣም ምርጥ ስራ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን የኔ ውድ😘❤
Arif newu berch
አሪፍ ግን ውድ ነገሮችን ባትጠቀሚ፣ethiopia ላለነው ከባድ ነው
ሳኡዲ ላይ ስላለች ነው ክክክክ ሀገር ስገባና ችግሩ ሲገባትቲታውቀዋለች
ያምራል
Betam gobez nesh Masha allah
😮😮😮😮😮ተአባረኪ
በጣም አሪፍ ነው!!ዱቄቱን እንነፋዋለን ሳይሆን እናሳልፈዋለን ቢባል ይመረጣል 😊
በጣም አሪፍ ነዉ ዉድ እጅሽ ይባሩክ
አሚን አመሰግናለሁ😘❤❤❤
Betam gobez nesh❤
Wow, thank you so much and the Indian music at the background is soothing 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Hi hidaya endet nesh bseslam nw yetefashiw betam asebkush lagegnesh alchalkum please atetfi enfelgeshalen❤❤❤❤
Masha allah mirx nw
ኩኪስ በጣም ነው የምወደው ብታስቀምሺኝምን አለበት
Yene konjo
❤ በጣም ያምራል የጾም ሰርተሽ አሳይን እናመሰግናለን
በጣም ያምራል ❤❤❤
በዘይት ፋንታ ቅቤ አይሆንም እህቴ
ማይኑይዝ አቤት መሰራት ይቻላለደ
ማይኔዝ ግድነው
😊yene balemuya ❤❤❤
😘❤❤❤
የማዬኔዝ አሰራር እንዴት ነው
Mynos baynorews mehon aychlm
Yegebeta qebe kelele bezeyet ayhonm?
1st keep it up!!
Always!
ስልክሽን ፃፊልን
❤❤❤
ማዮኒዝ ባይኖረውስ ?
Thank you
የኔ እህት ኦቨን ከገባ በኋላ ቅርጽ ጠፈ ለምንድን ነው
🥰🥰🥰👍
😘😘😘
ግዴታ የገበታ ቅቤ ነው መሆን ያለበት ነው በሰመን ማድረግ ይቻላል
በጥሩ ሁኔታ የታሸገ
❤❤❤❤❤❤❤
Thanks.
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ድርቅ አለብኝ ምንድነው ሽግሩ
Bekibew zeyit metekem inchilalen
ቅቤ ነው መሆን ያለበት ከዚ በፊት በዘይት የሰራሁት ሌላ አይነት ኩኪስ አለ🤗
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔግን ሁሉንም አሞልቼ ነበረ ግን እንደ ቂጣነው የሆነብኛ🥺🥺🥺 ከዜ ቀደም 2 ሰራቼ ጥሩነበረ ግን አምነው እንደሳትኩ አላቅም 4 ግዜ ተበላሸብኛ
How can we make this without eggs and butter? ለፆም ጊዜ.
የፃም ኩኪስ ከዚ በፊት የሰራሁት አለ🤗
ማዮኔዝ ቢቀርስ? ጥቅሙ ምንድን ነው
ኩኪሱ ወዛ ያለና ለስለስ ያለ እንዲሁም ፍሬሽ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል🤗
የፆም አሰራር የለውም
ድምጽሽ ምንም ኣይሰማም በግራም ባትናገሪ ወይ በኪሎ ንሪን።
2
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊
የሚያስፈልጉ ግብአቶች
🌼የገበታ ቅቤ 180 ግራም / 1 ኩባያ
🌼ስዃር 150 ግራም / 1 ኩባያ
🌼ቫኒላ
🌼ማዮኒዝ 4 የሾርባ ማንኪያ
🌼እንቁላል። 2
🌼ጨው ትንሽ
🌼ዱቄት 500 gram / 3 ኩባያ ከሩብ
🌼ቤኪንግ ፖውደር 2 የሻይ ማንኪያ
ቪዲዮውን ከወደዳቹት ላይክ ማድረጋቹን እንዳትረሱ😊
ኦቭናችንን ከላይም ከታችም ነው የምንለኩሠው ስናሞቅም ስናበስልም አያሣርረውም??? እሣቱ እባክሽ መልስ ስጭኝ
@@tsehayabera-wk3toyeged new kelayem ketachem
በርቺ👌
Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊😊
ዋው በጣም ምርጥ ስራ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን የኔ ውድ😘❤
Arif newu berch
አሪፍ ግን ውድ ነገሮችን ባትጠቀሚ፣ethiopia ላለነው ከባድ ነው
ሳኡዲ ላይ ስላለች ነው ክክክክ ሀገር ስገባና ችግሩ ሲገባትቲታውቀዋለች
ያምራል
Betam gobez nesh Masha allah
😮😮😮😮😮ተአባረኪ
በጣም አሪፍ ነው!!
ዱቄቱን እንነፋዋለን ሳይሆን እናሳልፈዋለን ቢባል ይመረጣል 😊