Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 20 B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 20 B

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 175

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f 6 ปีที่แล้ว +43

    በእውነት እዚህ ማለዳ ላይ ሚወዳደሩ ልጆች በጠቃለይ በጣም ጉበዝ ናቸው አሁን ፊልም ሰርተው ዝነኛ የሚባሉት አርቲስቶች እንደነዚህ መደረክ ላይ እንዲ ተጫወቱ ቢባሉ አይችሉም እነዛኛዎቹ የራሳቸውን አጋጣሚና እድል ስላገኙ እንጂ የነዚን ያህል ብቃት የለቻውም

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ እውነት ነው

    • @hananabdi6412
      @hananabdi6412 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ tekekel gerami lejoch nachew

    • @mesibedeka2840
      @mesibedeka2840 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ Maryam enata ewenet leke beleshal

    • @selamfiker4078
      @selamfiker4078 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ ewenet belishali enesu melik bicha nachew kenezi gar beminem ayegenagum

    • @user-fo8dc2rw6s
      @user-fo8dc2rw6s 6 ปีที่แล้ว

      Exactly

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ምርጦች አቦ ይመቻችሁ ጃሎ እንበል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 6 ปีที่แล้ว +5

    ከ ሀ እስከ ፐ የሚገርሙ ተዋናዮች ናቸው። ምን አይነት ብቃት ነው?.. it's really incredible!...እጅግ በጣም ጎበዞች!

  • @sarabinteslim8649
    @sarabinteslim8649 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ደስ የሚል ነው ሳምት ደርሶ ቀጣዩን ለማየት በጉጉት እጠብቃለን

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +22

    ፍጴ እንዴት ናችሁ በሠጨኝን ቤቶች ላይ አዬሁት ያብዬ እርገጤ ልጅ ሁኖ ዋው ደሥ ይላል ሁሉም አሠበበት ይድረሥ በተለይ ሥደተኞች ያሠባችሁት ይሣካላችሁ

    • @vivinearabian9089
      @vivinearabian9089 6 ปีที่แล้ว +1

      Zebiba Mohammed መቼኣየሽውእህትቤቶችላይኣይንሽይስታልልበል

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +1

      Vivine Arabian እህት ቤቶች ላይ መጨረሻ ላይ የአብዬ እርገጤ ከገጠር የሠራው ልጂ ሀይለዬ እየሡሥ እይው ደግመሽ ማለቴ በሠጨኝ ያለው አሁን አላለፈም እንጅ

    • @vivinearabian9089
      @vivinearabian9089 6 ปีที่แล้ว

      Zebiba Mohammed ስንትቁትርላይነው

    • @user-xf1kj1eq6e
      @user-xf1kj1eq6e 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ የት ነበር የማቀዉ እላለሁ ለካ በሰጨኝ ነዉ!!!ደስ ሲል ከዚህ ቢወድቅም ተስፋ አልቆረጠም ህምም በቃ እኔም ተስፋ አልቆርጥም

    • @vivinearabian9089
      @vivinearabian9089 6 ปีที่แล้ว

      እኔሰ የማርያም ልጅ ነኝ እኔሰ ድንግልን እወዳታለሁ የቱጋነው

  • @user-nq3me6zy9r
    @user-nq3me6zy9r 6 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ በድጋሚ በእንባ ጨረስኩት በእውነት በዜህ አለም ላይ ደስስስ የሚለኝ ነገር ቢኑር የሴት ጅግና ማየት ነው ።
    በጣም እወዳቸዋለሁ
    ፍፄ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሚቀጥለው አመት እኔም እውዳደራለሁ ♥።

  • @user-pv8gb5pd4i
    @user-pv8gb5pd4i 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኑሩልን ጀግኖች
    መሌዳ ኮኮብ
    ዎደ አየር ይመለሲ

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 6 ปีที่แล้ว +2

    ማህሌትና ቅዱሥ መቅረታቸው ቅር ብሎኛል በጣም ጀግና ጎበዞች ናቸው በቃ ትወና ይችላሉ ውድድር ሥለሆነ ብቃት ብቻ ሣይሆን እድልም ያሥፈልጋል መሠለኝ

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 6 ปีที่แล้ว +2

    የማለዳ ኮኮቦች እዴት ናችሁ ሄለን የደሴዋ በርች አደኛ መውጣት አለብሽ የኔ ቆጆ ምክኒያቱም ከስዴት ወደትወና ነው የገባሽው የኔ ምርጥ ስወድሽ ያችው አድናቂ ዜድ ከክዌት በየረፈ አማን ቢሰጠኝ በርታ ግን ዘረኛ እዳትሉኝ እጄ

    • @user-gu4dn4bn6e
      @user-gu4dn4bn6e 6 ปีที่แล้ว

      Akl App me 2 ሄሉየ ደሴን አሥጠሪልን

    • @aklapp8928
      @aklapp8928 6 ปีที่แล้ว

      ♥♥

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 ปีที่แล้ว +4

    ለምንድነው በድጋሜ ያቀረቡት ??ስጠብቅ ነበር!!ለማንኛ በምቀጥለው ሳምንት ተስፋ ኣደርጋሎ፡ፊፄ የኔ ናፍቆት እርጋታህ ስወደው፡፡

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 ปีที่แล้ว

    እንኳንሰላምመጣቹ
    የማለዳኮኮቦች
    ከስደትበሓላመጥቼእጎበኛለው።

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 ปีที่แล้ว +2

    ከወንድ ተወዳዳሪ
    ተወዳጅ
    አማን
    ታሪኩ
    ከሤት ደግሞ
    ፔሪቫ
    ራሄል
    ፀጋነሽ
    እነዚህ እሥከመጨረሻ እጠብቃችሁአለሁ

  • @fikrrryashenfal2556
    @fikrrryashenfal2556 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አስለቀሳችሁኝ በጣም አሪፍ ነው

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 ปีที่แล้ว +1

    እህ ሁሉም ጀግና ናቸው ግን በተለይ ፎካሪዋን ጀግና ዋው እንዴት ደስ እንዳለችኝ ትልቅ ሁኝልኝ

    • @shdhh7500
      @shdhh7500 5 ปีที่แล้ว

      የኡነት አኔ ና ዳኛው እንባችን ፈሰሰ የባሏን ደም መላሽ ሴት ምን ብየ ልናገር ቃላት ያጥረኛል

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጣችሁ

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድና መጣቹ

  • @mohammedabdulaziz7509
    @mohammedabdulaziz7509 6 ปีที่แล้ว

    Wow very nice

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 ปีที่แล้ว

    Ya selam kurftu tewdadarwoch bomb bomb nachew des ylal good luck

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g 6 ปีที่แล้ว +2

    ምኑም ሳይጥመኝ ሳይመስጠኝ ይሄ ዙር አበቃ ማለዳ ኮከቦች በነ ድማሞ ቀረ

  • @user-dg2gu1cs6n
    @user-dg2gu1cs6n 6 ปีที่แล้ว

    ዋው መጣችሁ ይመቻችሁ

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 6 ปีที่แล้ว

    Wow 👏👏👏👏👍👍❤😂😂😂😂😂😂

  • @selamfiker4078
    @selamfiker4078 6 ปีที่แล้ว

    Wow satochu besemam anbesoch nachew

  • @madinaaman5422
    @madinaaman5422 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @sarahayalew7556
    @sarahayalew7556 6 ปีที่แล้ว

    እንኳንሠላም መጣችሑ

  • @user-im2ni5fb8q
    @user-im2ni5fb8q 6 ปีที่แล้ว +6

    ሄልን ጠናባችው ያላቹ እስቲ እንያቹ ,,,,,,,,, የድሮ የስራ ባልደርባችን ናት like በስሟ እያሰባሰብኩ ነው

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว

    Yene mertochi heleye sewadshi eko💏💏💏💏💋💋💋

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 6 ปีที่แล้ว +2

    wellcom kuriftowoch 🌷🌷🌷🌷🌷✌

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +1

      Samuel Berhe please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 ปีที่แล้ว +2

    እሚቀጥለው አመት ቦታ ያዙልኝ እኔም እወዳደር አለው እስከመቼ ተመልካች ብቻ ህሆናለው እርግጠኛ ነኝ አንደኛ እንደምወጣ

  • @user-mc3ky2od9l
    @user-mc3ky2od9l 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እድል ሰው በሀገሩ እንድህ ጥሮ ይሳካለታል እኔ ግን እሄው በስደት እድሜየንም ጥርሰንም ጨርሸም ምንም ለውጥ የምባል ነገር የለንም እስት ወገኖቸ ፀልዩልን

  • @edlamedl6967
    @edlamedl6967 3 ปีที่แล้ว

    Ewnet new betam yamral

  • @samialsayed1250
    @samialsayed1250 6 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @endrismamo6725
    @endrismamo6725 5 ปีที่แล้ว

    i have no idea about the way acting all are best

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 6 ปีที่แล้ว

    perriye gog o girl!!

  • @sofiyaseid6618
    @sofiyaseid6618 6 ปีที่แล้ว +1

    ትወና ማለት ይህ ነው ማሻ አላህ

    • @user-xj1uk1ig1l
      @user-xj1uk1ig1l 6 ปีที่แล้ว +1

      ለዚህ ማሻአላህአይባልም እህት ቁርአንእየሀፈዘችሣይሆን እየተጫጩነዉ

  • @user-fn1fr9ti3i
    @user-fn1fr9ti3i 6 ปีที่แล้ว

    Well come

  • @user-hd9ms7qd3h
    @user-hd9ms7qd3h 6 ปีที่แล้ว +44

    ወይ ሸቃላ መሆን ሰአት ማርፈድ በቃ በአርፋጂነቴ ላይክ ግጩኝ

  • @alowmariyan1385
    @alowmariyan1385 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ስውዳችሁ በእንባ አይኔን ሞላችሁት በጣም ናው የምውዳችሁ እንድት ብየ ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል እውዳችሀለሁ ስላማችሁን ያብዛው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      alow mariyan please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs 6 ปีที่แล้ว

    ሃና ነሪ ና ፔሪቫ እስከ መጨረሻ እዙር እጠብቃቹው ኣለው እግዛብሄር ይርዳቹ

  • @nebej1887
    @nebej1887 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን በደና መጣቹ ኮኮባችዬ

  • @mesibedeka2840
    @mesibedeka2840 6 ปีที่แล้ว

    Benate sebeb kurifetun leyew eji eskemeta 😜

  • @KK-lo9uk
    @KK-lo9uk 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h 6 ปีที่แล้ว +9

    ቆይ ቆይ ተረጋጉ ፍሬንዶች ሳትው ኮሜንት አትስጡ ድጋሜ ነው መሰል ፍሬኑን ያዙ አትቀደድ እረ እኔም ልየው

  • @aregeweynaycheluhim1443
    @aregeweynaycheluhim1443 6 ปีที่แล้ว

    wowww 7 tegna negn

  • @user-kr6mv9mh4g
    @user-kr6mv9mh4g 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍጼ ጨክነህ ማህሌትን ትተሀት ኩሪፍቱ ገባህ እስክመጨርሻው ተስፍ አልቆርጥም እደምትመልሳት ተስፍ አደርጋለሁ

  • @zuzudamsse299
    @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว

    ውዶች አድናቂያችሁ ነኝ

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 6 ปีที่แล้ว

    ለትውስታ ማቅረባችሁ ደስ ይላል አመሰግናልሁ ኢንሻአላህ ሳምንት እንገናኝ

    • @hcbbf67
      @hcbbf67 6 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው የሴት። ጀግና ብያቹሀለሁ ማሮች

  • @denegeleamalajaateleayenge9709
    @denegeleamalajaateleayenge9709 6 ปีที่แล้ว

    Setemeruu geanea neary kaseahune bogeale wesetea nachehu machereshewen yeseamerelachuu

  • @zenatabi6831
    @zenatabi6831 6 ปีที่แล้ว

    ሄለን ምርጥ የወሎ ልጅ

  • @user-mc3ky2od9l
    @user-mc3ky2od9l 6 ปีที่แล้ว

    ፀድዬ(ሄሉ)ሊክ እንደ እኔ አልቃሻ ነች በጣም ነው የምወዳት ደግሞ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว

    አይቼ አስተያየት እሰጣለሁ አሁን እያየው ነው መልካም እድል

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ።

  • @fikadhyihunbehiwete6384
    @fikadhyihunbehiwete6384 6 ปีที่แล้ว

    E/r yihunlachu dagnochi betam kebad kebad goz lijochi nachew mirt nachew lene hulum yasferal ledagnntet irash

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘

  • @lipi946
    @lipi946 6 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ መቅረቱ ቅር ያሰኛል

  • @jojomehon7009
    @jojomehon7009 6 ปีที่แล้ว

    Yehe yekoye new

  • @user-rp8fk8hl1q
    @user-rp8fk8hl1q 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ማም ፍቅር please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z 5 ปีที่แล้ว

    አረ ዘራፍ ያለችው ልጅ በጣም ተመቸችኝ ውውውውውውውውውው

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 6 ปีที่แล้ว

    ያሲን ፕሊስ ምራቅህን ዋጠው ውዲዲር ላይ ብቻ መስሎኚ ነበር ኢንተርቪው ላይም ያው ነህ እውነት በስራክ እወዲክና ምራቅህን ስለማትውጠው ያጥለውለኛ ተፈጥሮ ከሆነ አላህ ይስቱር በተረፈ መልካም እዲል በርቱልን የዛሬ ሳምን በሰላም የሰዲርሰን ።

  • @samerahassan5817
    @samerahassan5817 6 ปีที่แล้ว

    ሀና ነሪ ዋው ናት ኦኔ ያላት ሴት ደስስስስ ትለኛለች

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 6 ปีที่แล้ว

    ምዕራፍዬ አንቺን የፈጠረች ማህጸን ትበልጽግ።

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የደሴዋ ድብቅ ነች

  • @denegeleamalajaateleayenge9709
    @denegeleamalajaateleayenge9709 6 ปีที่แล้ว

    Hanea Maltese nawe

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክ.አርበኝው.ተመችቶኛል.ማለት.የመጨርሻው.አይ.ለዚችስ.እኔን.በጠራችውኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Hana Asemamaw please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-gs6pz6cz7v
    @user-gs6pz6cz7v 6 ปีที่แล้ว

    Wow 1nga neng

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @rihanamohammed9228
    @rihanamohammed9228 6 ปีที่แล้ว

    Enkan dena metachu

  • @user-ux3kd7wv3f
    @user-ux3kd7wv3f 6 ปีที่แล้ว

    የሳምት ሰው ይበለን

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 6 ปีที่แล้ว

    ለካ ዛሬ አሰተያየት ነው ስሀት እሰከኪደርስ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለማንኛውም እዲህ እደለመደባችው ሳምት በስሀቱ እድትለቁልን የሳምት ስው ይበለን

  • @omranalkinge1048
    @omranalkinge1048 6 ปีที่แล้ว

    Kachachawa lej gen lebes darab betadareg teru naw

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +5

    ጎሽ መጣችሁ ስድት የምርርው እስክ እንያችሁ በላይክ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-fl8jj6uw5o
    @user-fl8jj6uw5o 6 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮኮቦች አሥተሉኝ

  • @temuka.19
    @temuka.19 ปีที่แล้ว

    Erahel aslekesechgn ende😅

    • @temuka.19
      @temuka.19 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ይገርማሉ

  • @bawabbawa9676
    @bawabbawa9676 6 ปีที่แล้ว

    Ere degemey new merorch

  • @user-is8vs1ib7v
    @user-is8vs1ib7v 6 ปีที่แล้ว

    Welcome yena Maloch

  • @user-db5yz4xe9s
    @user-db5yz4xe9s 6 ปีที่แล้ว

    ሳምንት እስከ ሚደርስ ቸኮልኩኝ

  • @user-mm8yl3ih7g
    @user-mm8yl3ih7g 6 ปีที่แล้ว +1

    በሉ ሰኞ እንገናኝ ሰፈሬን ትንሽም ቢሆን አየሀት

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 ปีที่แล้ว +10

    ምነው ድምጽ ከእኛ ነው እንዴ ግማሹ

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 6 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia Abebe ማንኛውም ሙቭ ድምጽ የለለው በኢርፎን ይሰራል

    • @sofiasofia2258
      @sofiasofia2258 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Abebe 8

    • @user-wq2zw8ie3b
      @user-wq2zw8ie3b 6 ปีที่แล้ว

      Awo aysemame yalw

  • @tgtg575
    @tgtg575 6 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው ግን

  • @haniweldesnebte2290
    @haniweldesnebte2290 6 ปีที่แล้ว

    ምንድነውበጉትየሚጠብቃችሁእንዳለአታቁምእንዴየታየውንድጋሜየምታወርዱልንአይደብራችሁም!!!!!!

  • @user-yc5ex2mr7j
    @user-yc5ex2mr7j 6 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ምድነው ልቤን አጠለጠላችሁዋት

  • @user-xf1kj1eq6e
    @user-xf1kj1eq6e 6 ปีที่แล้ว

    ምንም አይሠማም ድጋሜ ይለቀቅልን ፍፄ?

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 6 ปีที่แล้ว +1

    Hana neri wodka alneber

  • @user-sx6cf2xi8v
    @user-sx6cf2xi8v 6 ปีที่แล้ว +1

    Beriva tafara gobaz nesh

  • @user-jv8wy5bx8g
    @user-jv8wy5bx8g 6 ปีที่แล้ว

    ምድነው አልገባኝም ድጋሚ ነው እንዴ

  • @fekadubelete5434
    @fekadubelete5434 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ሳፈጥ መዋሌ ቲሽ ደህና እደሩ

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 ปีที่แล้ว +8

    እ ምንድን ነው ድጋሜ ነው እንዴ ????

    • @jojomehon7009
      @jojomehon7009 6 ปีที่แล้ว +1

      Mesiy yetewahido Lijl awo

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s 6 ปีที่แล้ว +1

    ኩርፉቱ ውብ ነው ..በጣም በጣም ስትሉ በረሽ ሂጂ ሂጂ አለኝ ...እናተዩ የዋጋው ነገር እንዴት ነው ሹክ የሚለኝ ባገኝ አመስግናለሁ
    በተረፈ መልካም እድል

    • @emeassefa3368
      @emeassefa3368 6 ปีที่แล้ว

      Hiwi በ ፍቅር አማኝ

    • @user-qw9cy5nt1s
      @user-qw9cy5nt1s 6 ปีที่แล้ว

      Emea Ssefa አቤት

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Hiwi በ ፍቅር አማኝ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @user-gu4dn4bn6e
      @user-gu4dn4bn6e 6 ปีที่แล้ว

      Hiwi በ ፍቅር አማኝ አረ የዋጋዉ ነገር በናትሽ ንገሪኝ ሁሌም ላየዉ የምፈልገዉ ቦታ ኩሪፋቱ ነዉ

    • @user-sc3xv5dq7x
      @user-sc3xv5dq7x 5 ปีที่แล้ว

      መግቢያ ብቻ 400 ነው ማሬ

  • @chinakha3356
    @chinakha3356 6 ปีที่แล้ว

    እኔም፡ከሥደትመልሥ፡እመጣለሁ፡ጠብቁኝ
    ኢንሻአላህ፡በአላህፍቃድ

  • @liyakidane9136
    @liyakidane9136 6 ปีที่แล้ว

    dgame new ende lemangnawum enkyan beselam metachuh

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Liya Kidane please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-kr6mv9mh4g
    @user-kr6mv9mh4g 6 ปีที่แล้ว +4

    ጸጋነሽ ቅመም ስወድሽ

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 6 ปีที่แล้ว

    ቆይ እሄ የቆየ አይደል ነው በድጋሚ ሰርተውት ነው እስቲ ንገሩኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Alam Alaam please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ ድምፅ ችግር አለ ልበል ወይስ ከሞባይሌ ነዉ

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      Sabila yemaryamlij የራሡ የልጆቹ አሥተያዬት አይሠማም

    • @user-go3nf3qd5x
      @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @zuzuh1766
      @zuzuh1766 6 ปีที่แล้ว

      ኤርፎን ሰኪ ይሰማል

    • @user-go3nf3qd5x
      @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว

      ምክሩን ተቀብያለሁ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      zuzu H please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zuzudamsse299
    @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว

    ሄር ሜላ ሚስተር ቢን ብያታለሁ ይመችሽ ጎበዝ

  • @konjitgudina2543
    @konjitgudina2543 6 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ መጣችሁ

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 ปีที่แล้ว +1

    Adese mesloge neber teshe

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 6 ปีที่แล้ว

    በጉጉት እንጠብቃለን እስከዛው ሰላሙን ያብዛላቹ ተመልካቶችንም ሰላሙን ያብዛልን።።።።።

  • @bzuwerqabebeloveethiopia7928
    @bzuwerqabebeloveethiopia7928 6 ปีที่แล้ว

    ኤጭ ድጋሜ ለምድነው

  • @ebrahimebrahim1985
    @ebrahimebrahim1985 6 ปีที่แล้ว

    enati ezwe aderachu nawe meteweloti lacomati fetenatachu

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 ปีที่แล้ว

    beritulgn

  • @aishamhd5810
    @aishamhd5810 5 ปีที่แล้ว

    ymaral

  • @fevenwolloyewa1147
    @fevenwolloyewa1147 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ሢያሥጠላ ምንድን ነው ድምፁ😞😞