ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል-2 Season 1 EP 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • #ሰኔ_እና_ሰኞ/#sene_ena_segno
    ኬኔዲ እስከ ግማሽ ሚሊየን ብር ባስቸኳይ ካላመጣ የሚወደው ሰው እንደሚሞትበት ተነገሮታል፡፡ የተጠየቀውን ብር ለማምጣት የጥቁር ገበያ (ብላክ ማርኬት) የዶላር ምንዛሬ ዓለም ውስጥ ቢገባም ከታላቅ ፈተና ጋር ይጋፈጣል፡፡ ሙሉ ታሪኩን ከቪዲዮው ይመልከቱ

ความคิดเห็น • 141

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +46

    ቆንጆ ጅማሬ ነው የምወዳቸው ተዋንያን ናቸው በዛ ላይ ዋውውውው❤❤❤እዳታቋርጡብን አደራ አደራ የተመቻችሁ ላይክ❤

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 ปีที่แล้ว

      ይታወቃል እኮ ይቋረጣል 😂😂😂😂

  • @robs5120
    @robs5120 ปีที่แล้ว +36

    እንግዳሰውን በምን ቃላት መግለፅ ይቻላልን
    ፍፁም ለትወና የተሰጠ ብርቅዬ ሰው ነው ጎበዝ ታለንትድ አስመስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሰራ ወጣት ድንቅ ተዋናይ ነው በርታ ወንድሜ።👍👍

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 ปีที่แล้ว +24

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤🙏👈

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 ปีที่แล้ว +41

    ቴዲሻ ይተውን አቦ ጥበብ ባንተ ውስጥ ትልቅ ስራዋን ሰርታለች ደግሞም ጥበብን ሚሰጠው እሱ ባለቤቱ ነው አሁንም ይጨምርልክ ትችላለክ ቴዶ👏👏👏👍👍👍 ጌታን አንደኛ ነህ ሁሌም ለእናቴ ምላት አቦ ቴዲ መተወን ያለበት በሀሊውድ ደረጃ ነው እላታለሁ እኔም ከነ መላ ቤተሰቦቼ አድናቂክ ነን በርታልን ወንድማችን በመቀጠል ድራማው ጅማሮው ጥሩ ነው ግን ምነው በሀዘን ጀመራችሁት ያውም ቃልዬን የመሰለች ተዋናይት አደራክን ጋሽ ደራሲው ቃልዬን(እሙቲዬን) እንዳትገላት ከገደልካት ድራማው ዘ አለቀ ነው ሚሆነው እንዳይደብረን

    • @etsubdinkasmamaw-my6yj
      @etsubdinkasmamaw-my6yj ปีที่แล้ว +1

      Wow agelalets❤

    • @jaynata7301
      @jaynata7301 ปีที่แล้ว

      @@etsubdinkasmamaw-my6yj 👍👍👍👌👌👌 አመሰግናለሁ

    • @rutelias1093
      @rutelias1093 ปีที่แล้ว +1

      Tedy❤

    • @bezabeza6356
      @bezabeza6356 ปีที่แล้ว

      Ere mecha mecha new yemitayew seatus

    • @jaynata7301
      @jaynata7301 ปีที่แล้ว

      @@bezabeza6356 ሀሙስ ነው ብዙ ግዜ ዩቱብ ላይ ሚመጣው

  • @israelkassa9908
    @israelkassa9908 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ዳሬክቲንግ፣ምርጥ ኤዲቲንግ፣የሚገርም ኮንቲኒቲ ፣ ትለያለህ ወንድማገኝ ለማ።ተባረክ። ከአንተ ብዙ እጠብቃለው።🙏🙏🙏

  • @ሰላምደሳለኝ-ቀ8ፀ
    @ሰላምደሳለኝ-ቀ8ፀ ปีที่แล้ว +2

    የቴዳዬ አተን በፊልም ብቻ መጠበቅ በጣም ከባድ ነው አሁን ግን አተን በተደጋጋሚ ስለምናይህ በተከታታይ ድራማ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ደስም ብሎኛል ቴዳዬ የፍቅር ሰው❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልብ የሚጠለለጥል ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ የምትሉ 🥰

  • @get6162
    @get6162 ปีที่แล้ว +9

    ልብ አንጠልጣይ ድራማ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ተመችቶኛል 🙏🙏🙏

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲሻ አንተ ካለህ እኮ ፊልምም ፊልም ነው ድራማውም እንደዛው ❤ኦል ክሮዎች ይመቻቹ አቦ😍😍

  • @girmachewworku-cd6hy
    @girmachewworku-cd6hy ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም የቴዲ አክቲንግ ይገርመኛል ገራሚ ብቃት

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 ปีที่แล้ว

      በናታቹ እንዳይቆም

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว +4

    the best actors, and actress! best camera man! wonderful movie! it seems real. Thank you for your time and effort.

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +7

    እሙቲ ግን እራሷን ልታጠፋ ሞክራ አይመስለኝም ብር ያበደረችው ሰው ገፍትሯት ይሆናል ?

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደሰ የሚል ድሪማ😢😢

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው እንዳታቆሩጡት አደራ አደራ እንዲታቆሩጡት ቀጡሉበት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ፊልም ነው 🥰🇪🇹🤗 እግዚአብሔር አጋራቺን ሰላም ይስጥልን አሜን

  • @SwaggerSwag-km8kj
    @SwaggerSwag-km8kj 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam migerm jemari new endayekuaret

  • @milknbd
    @milknbd ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ❤❤❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +5

    ተጠልፎ የወደቀ ልብ ያላለዉ መንገደኛን ይጥላል ግሩም አባባል ነዉ

  • @Kirubelkirubel-by2ik
    @Kirubelkirubel-by2ik ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እንጠብቃሌን🙏🙏🙏🙏🙏100%

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว

    ጅማሬው በጣም። ያጎጎል እንግዲህ በርቶና አሰደሰቱን በጣም የምንውዳቹ ተዋንያን ሰላላቹው የበለጥ ያጎጎል ሁሌም እንጠብቃለን በርቱልን

  • @genetgenetblililing8408
    @genetgenetblililing8408 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!!!👍👍👍

  • @ab39476
    @ab39476 ปีที่แล้ว +2

    ታዲያ ምን ዋጋ አለው ጀምረው ይተውታል !!
    ዘመን
    የተቀበረው
    ወላፈን
    አይነት ድራማዎች

  • @user-ob7id6si1r
    @user-ob7id6si1r 3 หลายเดือนก่อน

    best move ✌👌👌

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +1

    አጀማመሩ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉ

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن ปีที่แล้ว +3

    እግዳሠውን የምትወዱ 👍አሣዩኝ እኔ በጣም የምወደው የማደንቀው❤ በተረፈ 🇪🇹ሠላም ያድርግልን ውድ የኢትዮ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃቼሁ

  • @helilkhelil
    @helilkhelil ปีที่แล้ว +1

    Mn aynet ቁርኝት ነው!, wow, በየ ፊናቸው ያሉ ጥበበኞች የተጠበቡበት ድንቅ የጥበብ ሥራ please ይቀጥል በርቱ....🙏☺️😊🥰🤍

  • @yosefyosef3468
    @yosefyosef3468 ปีที่แล้ว +6

    ቆንጆ ስክሪፕት ቆንጆ ተዋናይ በጣም ይችላሉ በሳምንት ሁለቴ ብታደርጉልን 🎉🎉🎉🎉

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว

    I do like it. 👍

  • @foztidela6543
    @foztidela6543 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መጀመሪያ ኮማች
    Manew. Endan kalkidan tebbun ena
    Kalkedan tameru. Mimesaselubet

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አደራ እንዳታቋርጡት😊

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 ปีที่แล้ว +1

    በልኩ ያልተዘመረለት እንግዳ ሠው ሐብቴ /ቴዲ

  • @abdowbilal
    @abdowbilal ปีที่แล้ว

    Betam gerami film nw

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 ปีที่แล้ว +1

    ከሞተች ብቻ ነዉ የሚደብረዉ በተረፈ ደስ ነዉ የሚለዉ !!

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 ปีที่แล้ว

    ወንድማነኝ ለማ you are genius

  • @ghsr3837
    @ghsr3837 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ❤

  • @በእምኒፍቅር-ኈ1ደ
    @በእምኒፍቅር-ኈ1ደ ปีที่แล้ว

    እንዴት ያስጨንቃል

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 ปีที่แล้ว

    ዋውዋውበጣምምርጥፊልምነው

  • @hytggyj5387
    @hytggyj5387 ปีที่แล้ว +1

    ችግራችሁ እኛ ሃገር በመሃል ይቋረጣል

  • @kalheni
    @kalheni ปีที่แล้ว

    ቴዳዬ የኔ ምርጥ ነክ ነብሱን ይማረውና ሳይክ ባባዬን ታስታውሰኛለክ ልክ እደሱ ስራዎችክ ያምራሉ በርታልን

  • @dswq1448
    @dswq1448 ปีที่แล้ว

    ዋው ኣርፍ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    ዋው ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ስወደው 🥰

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว

    Ingda sew yemilut lij yalbet film gerami new❤

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💓❤️❤ያማራል

  • @ለማንብየወጣሑከሐገሬ
    @ለማንብየወጣሑከሐገሬ ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @wegetesema4207
    @wegetesema4207 ปีที่แล้ว

    Tedyy yetibebu ngus ❤

  • @TsegshMM-jw7kc
    @TsegshMM-jw7kc ปีที่แล้ว +1

    Fana betam dokoro tv tabya new tekzhekzo yegemer ena yakuArtewal betam meyastela tv tabya

  • @adugnatenhik999
    @adugnatenhik999 ปีที่แล้ว

    wow 😳😳😳 keep on

  • @sadeyareyes6234
    @sadeyareyes6234 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቱ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +4

    እንግድሻ ጥበብኮ ጮክ ብላ ነው የጠራችህ😮

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว

      እውነት ነው❤❤

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 ปีที่แล้ว

    ሰኔና ሰኞ

  • @NanaDebeb
    @NanaDebeb ปีที่แล้ว

    Wooow

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 ปีที่แล้ว

    Wow 👌 👏 konjo nw bezi yeketel

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምርጥ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

    Betam arif new❤❤❤

    • @fozeadawwd4505
      @fozeadawwd4505 ปีที่แล้ว

      ቃልየ የኔ ዉድ መሞት የለባትም

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 ปีที่แล้ว +1

    Tolo tolo likakulen

  • @Eyorika17
    @Eyorika17 ปีที่แล้ว +1

    እሞዳቸው ተዋናዮች አሉበት እናም እያየውት ነው...

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว

    የምዉዳችዉ ተዋናዮች ናችዉ በጣም ቆንጆ ይመስላል ❤❤ ቀጥሎበት ❤

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن ปีที่แล้ว

      አሪፍነው ግን ተሎ ተሎ ቢለቁልን ሁሎችም ተዋናዮች ምርጦች ናቸው

  • @natnaelgebreboneya2648
    @natnaelgebreboneya2648 ปีที่แล้ว

    ተዳ ❤️ ቃል ❤️... ሁላቹሁም የፊልም ኩሩዎች ❤️

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske ปีที่แล้ว

    Ere uuuuu 3,likekuln

  • @ለማንብየወጣሑከሐገሬ
    @ለማንብየወጣሑከሐገሬ ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት በተስ እንጠብቃለን ❤

  • @alexaytegeb3361
    @alexaytegeb3361 ปีที่แล้ว

    Filmu ajemameru betam konjo new ketewanay mereta jemro

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 ปีที่แล้ว

    suspense❤

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም እዳስገረምከን ትወና❤

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ ปีที่แล้ว

    ልክ እንደቴድ ተናዳጅ ወንድም አለኝ Mየ የኔ ንደታም ወንድምትልቁየ❤😘😘😘

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว +1

    Koyeee gen teddy, serachinnnie serhieweeee,,gobezeee akutterunieee eraseueee chilhebetalieee,,please lela buta beseruu

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 ปีที่แล้ว

    ስለ ድሬ ቃልዬና አንቺ ብቻ ተውኑት ❤❤❤

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏

  • @amentube9168
    @amentube9168 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ዋውውውብቻ ነው

  • @Kirubelkirubel-by2ik
    @Kirubelkirubel-by2ik ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ጅመሬ ነው እንዳታቆርጡ በጣም ምንውዳቹ አዳረ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 ปีที่แล้ว +1

    ገና ከመጀመሩ ቀልቤን አጠፍው ዋውውውውው

  • @wubristsolomon5654
    @wubristsolomon5654 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ ปีที่แล้ว +1

    ቴዶ የባባዬ ምትክ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገር የተጠላለፈ ነገር ነው🤔 ፓርት ሶስትን ካየው ቡሀላ ወደአንድ ተመልሼ ፐዝሉን ለማግኘት እየሞከርኩ ነበር።😅😅😅 ብቻ መጨረሻው በጣም የሚያሳዝን ነው የሚሆነው 😭😭😭። እሙቲ ግን በሁለት ጎደኞማቾች ውስጥ ገብታ ዋጋ እየከፈለች ነው።ብር ያበደረችሁም ልጅ ያረገዘችለትም ሰው አንድ ነው🤔🤔🤔🤔 ብቻ ጥሩ ልብ ይኑራችሁ እንጂ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠነቀቅላችዋል🙏🙏🙏🙏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว

    Pls don't stop it ...😮

  • @fozeadawwd4505
    @fozeadawwd4505 ปีที่แล้ว

    ቴዲሻ የኔ ዉድ

  • @bhfamilydire6310
    @bhfamilydire6310 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ማነዉ እንደኔ ጓደኛዉን የጠረጠረዉ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አልቅሰው አቡ😢

  • @Amudajkon
    @Amudajkon ปีที่แล้ว

    En qué idioma hablan? Es idioma Amárico? Amariña?

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    መቼ መቼ ነው የሚታየው ሰዓቱንና ቀኑን ጭምር ሹክ በሉኝ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 ปีที่แล้ว

    ባጣም ደስ ይላል ባዚ ቃጢሉሁ❤❤

  • @ወርቁሳህሌሐብቴ
    @ወርቁሳህሌሐብቴ ปีที่แล้ว

    የሚያምር ስራ ነው ወንዴ! መጨረሻውም እንዲሁ ይመር!

  • @simretmehari276
    @simretmehari276 ปีที่แล้ว

    Teddey❤

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ካለ አንደኛ ነው በቃ

  • @ZeryeDuDu
    @ZeryeDuDu ปีที่แล้ว

    Tolo tolo pls

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 ปีที่แล้ว

    engedasew leyu sew neh beka yanten bekate be ewenet betam yemegerme new andeg neh honeh new yemetetewenew

  • @riyadmohammed837
    @riyadmohammed837 ปีที่แล้ว

    Kanu mache mache??

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso ปีที่แล้ว

    ቴዶ የአንተ ስራዎች ሁሌ ይለዩብኛል

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 ปีที่แล้ว

    አስተያየት ለመስጠት ይከብዳል

  • @tigistkebede8078
    @tigistkebede8078 ปีที่แล้ว

    ቆይ እናትና አባቷስ🤔🤔🤔

  • @askask1300
    @askask1300 ปีที่แล้ว

    🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassa548
    @kassa548 ปีที่แล้ว

    tifiw temchitognal

  • @Foziti
    @Foziti ปีที่แล้ว

    birrun yabederechiw legodegnaw new yaregezechiwm kesu neber

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 ปีที่แล้ว

    ላጨሱት አጀምሩ

  • @BeZema7783
    @BeZema7783 ปีที่แล้ว

    Bezi zemen andi sew yelelan sew dem kaleminim protection indi sinekaka masayet gn??🙅

  • @get6162
    @get6162 ปีที่แล้ว

    ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን በጉጉት እንሙት እንዴ ሆ

  • @meskialemu2703
    @meskialemu2703 ปีที่แล้ว

    መቼነዉ ሚታየዉ ሰአቱስ ቤተሰብ❤❤

  • @alemtsehaymohammed8820
    @alemtsehaymohammed8820 ปีที่แล้ว

    መቼ መቼ ነው በፋና የሚታየው??

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว

    በውነት ትችላላችሁ🥰🥰👌