#Zaramedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

ความคิดเห็น • 498

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  7 หลายเดือนก่อน +11

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @rainman1775
      @rainman1775 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @IoannisRenta
      @IoannisRenta 7 หลายเดือนก่อน

      ❤1⁰​@@rainman1775

  • @Selamawit663
    @Selamawit663 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንዳንተ አይነትንጹህ ሰው አይቼ አላቅም አወራርህ ይናገራል ተባረክ ❤

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 7 หลายเดือนก่อน +31

    Thank you Stalin for today's program. I didn't feel Tigrawity before, but I'm more Tigrawity now than before & proud I got to know my roots. ❤

    • @MultiAyele
      @MultiAyele 7 หลายเดือนก่อน +3

      There's no such name " hagos " sidamo. Oromo, welayita ,or amhara but tigra I don't know how you missed before or after. 😂

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 7 หลายเดือนก่อน

      @@MultiAyele I don't need to explain to you since your intelligent is low.

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MultiAyeleLow intelligent people wouldn't understand it. Like you!

    • @MultiAyele
      @MultiAyele 7 หลายเดือนก่อน

      @mekdeshagos5888 OKay , wedi hagos ..🤣🤣 I mean gual hagos.🤣🤣

    • @DrkingTefera
      @DrkingTefera 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdeshagos5888U were tiru tigre still now😅 so sad for u read more learn more about tigray shame on u tiru tigre

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 7 หลายเดือนก่อน +11

    ማንነቴ ትግራዋይነቴ ኩራቴ እንኳንም ትግረዋይ ሆንኩ እንኮንም ከትግረዋይ ተወለድኩ!!!

  • @belayberhe
    @belayberhe 7 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ያልገባኝ ነገር እስታሊን ከኢትዮጵያውያን ምንድነው የምትፈልገው ለመሆኑ ኢትዮጵያውያን ካለፈው የሚማሩ ናቸው ወይ ?? ኢትዮጵያውያን ያደረሱብን በደልስ የሚረሳ ነው ወይ ?? መታረቅ ማለት የረሰውን በደል መርሳት ማለት ነው ወይ ???

    • @Resilience3
      @Resilience3 7 หลายเดือนก่อน

      It is about justice

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 7 หลายเดือนก่อน +10

    ትክከል❤❤❤❤❤

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 7 หลายเดือนก่อน

      የአዋቂ ልጅ ማለት ነው እኮ አንተ ደብተራ አይደለም ሌላም ታስቸምረለሕ

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k 7 หลายเดือนก่อน +23

    እዉነትህን ነዉ ቁጥር አንድ አለቅላቂ ሰይፉ ፋንታሁን ነዉ thank you Bro.

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሌ እንዳለቀስክ ነው ጌታቸው እረዳ ሚሌዬን ስላስጨረሰ ነው ሰው አብሮት ፎቶ የሚነሳው 😂😂😂
    ሀይሌ ተንኮለኛ አይደለም እሱ ስራው ላይ ነው !! ፈይሳ ለምን ከጌታቸው ጋር ፎቶ እንደተነሳ ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ ። የሸር ጥምረት ሁሉ አይፀናም ተንኮል ቦንድ የለውም 😂😂😂

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 3 หลายเดือนก่อน

    የምትደነቅ ሰው ነህ ። ትንታኔህ ግልጽና እውነት ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ። ውሽታሞች ምናምንቴዎች እጋንንቶች ከዚህ ሰው በጎነት ተማሩ ።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 7 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነት በቅርብ በመከታተል የተረዳሁት ነገር ቢኖር ስታሊን አገራዊ አጠቃላይ እውነታ ያለውና ኢትዮጵያዊ ትህትና የያሁበት ሰው አንድ ወይም ሁለት ሶስት ውስጥ የመጀመሪያው ነህ

    • @mahiadhanom9716
      @mahiadhanom9716 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsigezefencemahary302
    @tsigezefencemahary302 7 หลายเดือนก่อน +15

    God bless you 🙏 ❤️

  • @GebrehiwotGidey
    @GebrehiwotGidey 7 หลายเดือนก่อน +3

    Top analyses finding ❤❤❤!!!

  • @Ethech2162
    @Ethech2162 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ እናመሰግናለን

  • @WediShFta
    @WediShFta 7 หลายเดือนก่อน +2

    Merhab 💖 👈🏽

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @EteneshBerhe-y5q
    @EteneshBerhe-y5q 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @ffff8192
    @ffff8192 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ እስታልየን ጅግና ወዲ ህዝቢ ትግራይ❤

  • @kasechmekuria8303
    @kasechmekuria8303 7 หลายเดือนก่อน

    God bless America

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 7 หลายเดือนก่อน +3

    Stalinewaye jegena 💖👌👍

  • @Kenerie
    @Kenerie 7 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ምስኪናን እየተራቡ ፤ እየሞቱ ነው።

  • @tewodrostesfay3651
    @tewodrostesfay3651 7 หลายเดือนก่อน +3

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስታሊን እናንተ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድል ስታከብሩ ጣልያን ትሰድቡ የለም። ታድያ ኤርትራውያን በምጽዋ ሰለ ኣሸነፉት የኢትዮጵያ ጦር መናገራቸው ምን ችግር ኣለው። ልጁ የተናገረው ደግሞ ምንም ኣዲስ ነገር የለውም። ኣብይ ኣህመድ ከሁለት ሳምንት በፊት ጣልያን ሄዶ ገንዘብና የአእርዳታ እህል ሲለምን ነበር ከሁለት ቀን በፊት ደግሞ በአድዋ ዜሮ በዓል ጣልያን ሲሳደብ ነበር። ስለዚህ ስለአሸነፍከው ጦር መናገር አዲስ ኣይደለም😢😮😢

  • @Mohammed-Asefa1471
    @Mohammed-Asefa1471 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገሪቷን ተዋርዶ አዋረዳት!!

    • @kidane6417
      @kidane6417 7 หลายเดือนก่อน

      Men nebrc wurdatgna hegar 😂😂😂😂

  • @kidanegidey2449
    @kidanegidey2449 7 หลายเดือนก่อน +16

    Seyfu hodam new

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 7 หลายเดือนก่อน +3

      አቃጣሪም ነው እንጂ🤨
      አንረሳውም እኮ

    • @AhmedRedwan-lk5id
      @AhmedRedwan-lk5id 7 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍

  • @HadushWeldeselassie
    @HadushWeldeselassie 7 หลายเดือนก่อน +7

    Stalin: How could you expect "serious excuses " from such guys, as their motive is against Tegaru. Haile usually talks against the interest of Tegaru. And the current superficial excuse is for the sake of his pride and business.

  • @girmagebereslassie1740
    @girmagebereslassie1740 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ያልገባኝ እያንዳንዱን ይቅርታ ይጠይቅ የምትለው ስታሊን በእኩለ ሌሊት ውጊያውን ያወጀው መላው ሰራዊቱንና ህዝቡን ያዘመተው ድሮን እየፈረምክ ትክክለኛ ታርጌት እንድመታ ሳደርግ ነበርኩ ያለው አቢይ ዛሬ ከሕወሓት መሪዎች ጋር ምንም እንዳልተፈጠረ የምገለፍጡት መቼ ይቅርታ ጠየቁ ? ? ?

  • @AmanAman-v4w
    @AmanAman-v4w 7 หลายเดือนก่อน +8

    Many Ethiopia elites committed Tigray genocide , We work hard to bring to Justice. No justice no peace

    • @Tbebu2815
      @Tbebu2815 7 หลายเดือนก่อน +2

      ደደብ

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you stalin❤

  • @samiramuhammed3251
    @samiramuhammed3251 7 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ሰላም ንህዝብና

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 7 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን በየግዜው ግዜና ሁኔታ እያዩ የሚናገሩትን እንደነ ኃይለ ገብረሥላሴ የመሳሰሉ ሰዎች ምስጋና ሣይሆን መተቸትና መነቀፍ ያለባቸው ሰዎች ናቸው:: ሁሌ ነፋስ ወደነፈሰበት እያዩ አድር ባይና አስመሳይ ናቸው:: ያኔ የልቡን ሲደርስ ትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ያለ ርህራሄ ትግራይ ከ5አንዱን አላጣም በማለት በትግራይ እናት ልጅ ወጣት ሽማግሌ የቀለደ ኃይለ ገ/ ሥላሴ ነው:: ዛሬ ተነስቶ ይህ ነበር ያ ነበረ ቢል አትመኑት: ይህ አሁን እየለፈለፈ ያለው ተራው የማን እንደሆነ ባየ ግዜ ነው::

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 7 หลายเดือนก่อน +14

    ስይፋን ተወው ወንዳገረድ ቀጭን ወጥ ነው....👈🏽ብሎም የሀይሌ ስውነት የሚስራው ከወገብ በታች ብቻ ነው...."እግር ጭንቅላት እይሆንም...."መለስ ዜናዊ 😂😂😂

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 7 หลายเดือนก่อน

    We realy apptrciate you

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ሀይሌ ይቅርታ መጠየቅ ጨዋነት ነው።

  • @AmareAmbaye-uk7ng
    @AmareAmbaye-uk7ng 7 หลายเดือนก่อน

    እስታሊን ....ስለ ስይፉ ያነስሓውን ትችት ትክክል ነው ግን እኮ በአካል እዚያው ግንባር ድረስ የሄዱ ብዙ አርቲስቶች አሉ ...በአጠቃላይ
    የኢትዮጵያ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ..እኔም በግዜው በመንግስት ፕሮፓጋንዳ ..ተታልዬ ለመከላከያ ገንዘብ አዋጥቻለሁ

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ህዝብ የማያቀዉ ስምምነት መጨረሻው እንዲህ ነዉ
    በጣም ነዉ የምናመሰግነው
    የኤርትራው ልጅ ኢሳያስም ቁጭብሎ እየሳቀ ልጁን አቅፎ ስሞታል
    እናመሰግናለን አቶ ኢሳይያስ

  • @fiyoni7171
    @fiyoni7171 7 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ እነና ወንድሙ የጊዜ ጉዳይ ነው እኛ ተጋሩ ላይ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም ጊዜ ጌታ ነው። ይፈርዳል

  • @afrataafrata-qd3is
    @afrataafrata-qd3is 7 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን እነ ሰይፉ አይነት ሰዎች የደም ጥም ያለበት ኢትዮጽያ ውስጥ ያለው ሚድያ የሰይፉ ብቻ ነው። መቸም ብሆን ሰይፉ ፋንታሁን በትግራይ ላይ የሰራው ግፍ ማንም አልሰራም እውነት ነው ማንም ያቃል ብቻ ። አሁን ብናወራው ሌላ ስሜት ውስጥ ያስገባል ለማንኛውም ሰይፉ ማለት በስው ግፍ ና በሰው ደም የምረካ ነውራም ነው።።

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 7 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ካሐዲ መላጣ ትግራዋይ እዚ እዩ ኢዱ ባዓል ኢዚኦም ካሕዳማት ተጋሩ ልቢ ንግበር ፀላኢና አንረስዕ ለልቢ ንግበር ነዚኦም አንእመነን ሐደራ

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 7 หลายเดือนก่อน +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽✊🏾

  • @bereketgebreyohannes8473
    @bereketgebreyohannes8473 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተደፈርኩ ያለችው የሽዋሮቢት ነዋሪ ነች... 'አለሌ' የምትባል ተልእኮ የተሰጣት ሴት ነበረች...ነዋሪው ሁሉ ሲቀልድባት ከርሟል።

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 7 หลายเดือนก่อน +3

    Stalin, You keep talking Haile is working .Finally Stalin" 0" Haile "9".😂😂
    Congratulations Haylish.

  • @TesfayAbrha-l7n
    @TesfayAbrha-l7n 7 หลายเดือนก่อน

    Stalin keepit up

  • @RgbeyHagos
    @RgbeyHagos 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሳያስ ደግ አደረገ
    ህፃኑ ተፅፎ የተሰጠ ነዉ ያነበበው
    ደሞ ትክክል ነዉ አብይ አህመድ
    እፃነዉ እንኳን አደረገ

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤

  • @ሰላምዲወዲሰብ
    @ሰላምዲወዲሰብ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉

  • @metkelbrhane
    @metkelbrhane 7 หลายเดือนก่อน +1

    good

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስታሊን አንተ ጎበዝ ነህ አብይ የዋህ አይደለም ክፉ ዘረኛ ነው አማራ እና ትግራይ በጥምረት ብልፀግናን መሰወገድ ነው ያለበት አንተ አንድ እንዲሆኑ ሰራ እባክህ

  • @dawitk.woldegebral3182
    @dawitk.woldegebral3182 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይለ ይቅርታ ጠየቀ አልጠየቀ ምን ይጨመራል ። ሃይለ በትእቢትና በጥጋብ የፈለገው መሀን ጥሩ መስሎት ነው:: እግዚአብሄር የእጁን ይስጠው::

  • @NcKx-bv5fe
    @NcKx-bv5fe 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jimlee7642
    @jimlee7642 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጎንደር በኩል 50 ኪ.ሜ ሱዳን ስትወረን ለመሬት ብለን አንጣላም ያለው መንግስት፣ በጋምቤላ በኩል ደቡብ ሱዳን ከ19 ወረዳዎች ውስጥ 15ቱን ወረዳዎች ወረራ ስትፈፅም እጁን አጣጥፎ የተቀመጠው መንግስት ቀይ ባህርን ለማስመለስ ውጊያ ልገጥም ነው እያለን ነው። የአማራ ህዝብ በእንደዚህ አይነቱ ቀሽም ድራማ ድጋሚ እንደማይሸወድ ተስፋ አለኝ! #GOFANO

  • @haileselassietdla179
    @haileselassietdla179 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉great jobs 👌 👏 all tame my dear brother!!!!!

  • @MimiMm-ph5me
    @MimiMm-ph5me 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኢስታሊን

  • @berhehagos8711
    @berhehagos8711 7 หลายเดือนก่อน +1

    I strongly give my vote as Tigrain peoples member should not for give for Haile Gebressilasie's.

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 7 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🏻❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ❤

    • @andomkbrom8072
      @andomkbrom8072 7 หลายเดือนก่อน

      🤪😁😁😁ለመሽረፈት ሽሞት ባጨበጨቡት//ቧሽቋለጡት እጥፍ እያስፎነደዳቸው ነው።🤞
      😂#🤪😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alsisay6837
    @alsisay6837 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሃይሌ ይቅርታ ስለጠየቀ ለምን ይቅርታ ጠየቀ ብለህ በአሽሙር ትዝትበታለህ?
    ኢትዮጵያ ውስጥ ይቅርታ መጠየቅ ያስጠቃል። ያዋርዳል። ለሌላ ዙር ስድብና ዛቻ ይዳርጋል። ፈርቶ ነው ያስብላል።
    እኔ ሃይሌን ብሆን ኑሮ ጸጥ ነበር የምለው። ምናባህ እንደምታመጣ አይ ነበር።
    በኔ ትውልድ ጊዜ ኢትዮጵያ ስትፈርስ ማየቴ ደስ ይለኛል ብለህ ስለመናገርህ ረስተህ ዛሬ ተጎጂ ነኝ ትለለህ።

    • @yamanetsegaye8703
      @yamanetsegaye8703 7 หลายเดือนก่อน

      😂ፈሳም

    • @yamanetsegaye8703
      @yamanetsegaye8703 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስትፈርስ ደስ ይለኛል

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ተከታታይህ ነኝ ነገር ግን የአብይ ትክክል አለመሆን ቲፒኤሌፍን ትክክል አያደርገውም:: ሁለቱም ለጠፋው ህይወት ተጠያቂ ናቸው::

  • @AtsbhaTesfay-l9l
    @AtsbhaTesfay-l9l 7 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂ትክክል ሃይለ ህበይ

  • @teferaleyu8444
    @teferaleyu8444 7 หลายเดือนก่อน +10

    Stalin, how can you expect an apology from someone like Haile Gebreselasie, who is illiterate? We cannot simply forget everything that has happened. Regardless of the time it may take, justice cannot be ignored or buried.

    • @neverforget7472
      @neverforget7472 7 หลายเดือนก่อน

      ትግራይ አይተግዝፋ ወረዳ ኔራ ሕጂ አብ ቀበሌ መቀለ ኾይና ን1000 ባርያ ናይ ኦሮሞ ኢኻ ባርያ ናይ አመሐራ ኢኻ ከዛብ መልዕል ዎሒዱ።

    • @nigsen8206
      @nigsen8206 7 หลายเดือนก่อน +1

      Shame one you Mr.Agriculural Economics candidate from South Africa.
      Who are you after all writing an arrogant comment as a candidate of PHD?Do you think your are litrate?No,you're ignorant. A litrate person respects iltrates. Haile is not ilitrate and never insulted any one.Tell me one person who hired more than 4000 workers and who got 27 world records at a time?Because he is Hero!

    • @teferaleyu8444
      @teferaleyu8444 7 หลายเดือนก่อน

      @@nigsen8206 After all you cannot feel what I feel because you have not experienced what I had because of the silly propaganda Haile and his colleagues told all Ethiopians to attack us as a people. You said, Haile "never insulted any one." This is funny. Go and check; Everything is documented. He is a hero, yes, he is a hero in athletics and investment but on what I said, he is not. Anyway, learn how to spell words correctly before you comment!

    • @teferaleyu8444
      @teferaleyu8444 7 หลายเดือนก่อน

      @@neverforget7472 ባርያ ጥራይ እዩ ባርነት ዝፈልጥ።

    • @nigsen8206
      @nigsen8206 7 หลายเดือนก่อน

      If we forwarded your comment to your school at South Africa, your online PHD. candidacy will be provoked .Haile has a good relationship with them.
      Our heros in athletics like , Gudaf,Letesenbet,Gebrehiwot,Gebregziabher etc will tell you how he his humble. I'm positive they dont agree with you.He is the one who beg your leaders not to start the war .Who is the looser ?Who is responsible for the lives of millions Ethiopian?I wrote 2 of my replies while driving .It is better to miss spelled than your arrogance comments. Watch, Haile resort in Mekele . Then, you the one who regrets for your life time.

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 7 หลายเดือนก่อน +2

    እስታሊን አንተ እና አሉላ ሠለሞን ለትግራይ ሕዝብ እልቂት ከጻድቃን እና ከወያኔ ፕሬዝደንት ቀጥሎ ተጠያቂዎች ናችሁ።የእናንተ በደል በይቅርታ እንኳን የሚታጠብ አይሆንም

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 7 หลายเดือนก่อน

    ለጀኖሳይድ ቅስቀሳ ማድረግ፣ ጀኔሳይድ መፈፀም በይቅረታ ሳይሆን የህግ የበላይነት በማረጋገጥ ፍትህ ለተጎዱ በመስጠት እንጂ እንዲህ አይነት ይቅረታ ለጄኖሳይ ኣይመጥንም።

  • @ScSc-fd3ph
    @ScSc-fd3ph 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞየ በስአቱ እናንተ የመጣችሁበት መንገድ እደ ህዝብ ነበር በስአቱ እኛ ጋር ስትመጡ አማራን አንበረከክነው በናታችሁ አለን እያላችሁ አልነበር እደየ እናንተም እስኬ እኛን ይቅርታ በሎን እኛም ይቅር ብለን እደ በፌቱ በስላም እንኑር የተስራው ስራ ለሁላችንም መጥፌያ ነው

    • @YaredYared-p7j
      @YaredYared-p7j 7 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ ከሻዕብያም ከብልጽግናም ተባብራቹ የዘመታቹት እናንተ አደለምንዴ ወሬኛ አኛ ሁሌም ጉዳያችን ከግፎኞችና ከጨፈጨፉን እንጂ ከማንም ህዝብ አይደለም

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص 7 หลายเดือนก่อน

      እዉነሽን ነዉ አማራ አህያ እሉ ሲዘፍኑ ነበር

    • @marmar803
      @marmar803 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@YaredYared-p7j አቶ አብይ እንዳለው ባለ ሾርት ሚሞሪ ተገኘ 😆 ከምኑ ጀምሮ ነው ምታስታውሰው ( ሽው)ለመሆኑ ጦርነት ምናችንም አይደለም እንደባህላዊ ጭፈራችን ነው የምናየው ከሚለው ልጀምር ወይንስ ፤ ከመጀመሪያው በየከተማው ከተኮሳችሁት ተኩሶች ልጀምር?? ምረጥ ( ምረጭ) 🙄!!!!

  • @Resilience3
    @Resilience3 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይሌ ከደርግ ዘመን ያልተማረ አሳማ ነው ይህ ያካበተው ሃብት ወዮለት እሱን አያድርገኝ

  • @b01024
    @b01024 7 หลายเดือนก่อน

    Very nice song stalin

  • @ayelignyohannes4496
    @ayelignyohannes4496 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሎሞን ሹምዬ የት ገባ ታስሮ እንደነበር አውቃለሁ።ሰሎሞን አውነተኛ እና ለእውነት ሚኖር የሰው ልክ ነው።ትንተናው በእውቀት ከአድለዎ ነፃ ነው፡፡

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeklayHagos-ir4uz
    @TeklayHagos-ir4uz 7 หลายเดือนก่อน

    stalin ናይ ኩፋእ ግዜ ድምፂ ትግራይና ።ዘይትርሳዕ ሓቦኛ ትግራዋይ ።
    we respect u for Ever .
    we Love u for Ever.

  • @SelamTesfya
    @SelamTesfya 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ስታሊን አያና (የብዳ መዳኒት)

  • @hailegebretsadik3398
    @hailegebretsadik3398 7 หลายเดือนก่อน

    Keep it up

  • @MikealAsefa-xn7wu
    @MikealAsefa-xn7wu 7 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ሐወይ ሠይፉ ይኹን ሃይለ ገ ሥላሤ ናይ አቦኦም እዮም ገይሮም ካብ እዚአቶም እትፅበዮ ነገር የለን ኩሎም ሐደ እዮም ናይ ዘር ማንዘሮም ተግባር እዩ ኩሎም ሐሠውቲ

  • @wson4901
    @wson4901 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም❤❤❤❤

  • @abrhamtesfay1586
    @abrhamtesfay1586 7 หลายเดือนก่อน

    ኣታ የምሬ ነው ኣይተብዝሕ

  • @nabagade-i7z
    @nabagade-i7z 7 หลายเดือนก่อน

    wey eritreyeng Jabaring 9999❤ eritreyeng

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዋህ ነው አቢይ የምትለው ነገር ይቅርብህ። ይህ አረመኔ እንዴት የዋህ ሆነ ሌላ ቃል ፈልግለት። አነፈይሳ ሌሊሳ እና ሀይሌ ቅራቅንቦ አድር ባይ ቱልቱላዎች ናቸው።

  • @zufangebresilassie3828
    @zufangebresilassie3828 7 หลายเดือนก่อน

    Esteye❤❤❤❤❤❤❤

  • @b01024
    @b01024 7 หลายเดือนก่อน

    Well done bro

  • @Ana.G-k8c
    @Ana.G-k8c 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንተስ ኢትዮጵያ ስትፈርስ አለልክም አንተ ውጭ ሆነህ እኛ ምን እንበልህ

    • @fiyoni7171
      @fiyoni7171 7 หลายเดือนก่อน

      ፈርሳ እኮ አልቃለች😂😂😂ቆየች እኮ🙄 በሰው ልብ ነው ሀገር የሚሰራው🙄እንጂማ ወንዝ አና ተራራው ጋራ ሸንተሩ የት የሄዳል ?

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጴጥሮስ ቅሌታም😁😁😂😂😂😂😂😂

  • @WehibeSelassieGidey
    @WehibeSelassieGidey 7 หลายเดือนก่อน

    Hailem SEIFUM enatachew tibeda, Baiyweledu yishal neber yeshermuta lijoch

  • @hfz-o2b
    @hfz-o2b 7 หลายเดือนก่อน

    ብትክክክ ባዕሉ ዝመፀ ከይፀገበ ወፀ ኮይኑ ዙፉሹል ኣብይ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስይፉ በትግራይ ህዝብ ላይ የስራው ስቃይ ከባድ ነው

  • @saritieijersa
    @saritieijersa 7 หลายเดือนก่อน

    100 /አለቃ ጴጥሮሰ ሰውን ሰታታልሉ ውሰጦት ፈሪሀ እ/ሔር ይኑሮት ሰለመድሀኒአለም

  • @teklayhailu5977
    @teklayhailu5977 7 หลายเดือนก่อน +1

    Nice stalin

  • @GebreziabherWoldeGabriel
    @GebreziabherWoldeGabriel 7 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታው ይቅርብን በቁስላችን ላይእያሽፎብነውያለ

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምልህ ፓትሪያርክ ቢሮ ስራህ ምን ነበር🤔😂😂😂😂 ማን ገደላቸው ፓትሪያርኩን🤔???

  • @dgfch2955
    @dgfch2955 7 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @ጉዱካሳጎጃሜው
    @ጉዱካሳጎጃሜው 7 หลายเดือนก่อน

    ካዳመጥኩሁ ሁሉ ትግራይን የማያቃት በማንነቱ ምክኒያት ሰለታሰሩት ትግራውያን 100% እውነት ነው

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እንሽላሊት ከአማራ ኦሮሞ አማራ ኦሮሞ አግብቶ ፋታ አትገዛም ቤተክርስቲያን እንገንጠል ስትል ነበር አሁን ኢትዮጲያዊ ሆነህ ተመልሰህ የ8 አመት ልጅ አለን ከሁላችሁም ትግራዋይ ባችለር ማስተር

  • @መንደላይ-ቈ1ረ
    @መንደላይ-ቈ1ረ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ሆንክህ ፡እንዴ? ትግራይ ትስዕር የት ሄደ?

  • @GEB301
    @GEB301 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ግን ከምር የዋህ ነህ!የምትላቸው ሰዎች ኮ ከነፈሰው ጋር የሚነፍሱ በጥላቻ የተሞሉ አቋም የሚባል የማያውቁ እስስቶች ናቸው።ከነዚህ ልባዊ ይቅርታን እንዴት ትጠብቃለህ?ይቅርታ ቢሉስ አምነህ ልትቀበላቸው ነው!?እኔ ግን እነዚህ የልባቸው ያደረሱ ክፉዎችን በፍፁም ይቅር ልላቸው አልችልም።

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኃይለና ሰቶች መቀሌ ድረስ ለሽማግና ሄዶ ደብረ ፅዮን እግር ሲወድቁ አምናጭቆ አዋርዶ አለቀቃቸውም ?

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 7 หลายเดือนก่อน

      አለቀቃቸዉም እንዲያዉም አስሮ ነዉ የገረፋቸዉ ከዛ ራቆታቸዉን ወደኤርትራ ላካቸዉ ለምን መሰለሽ ባንዳ ስለሆኑ 😂😂

  • @dannyhaile6694
    @dannyhaile6694 7 หลายเดือนก่อน

    We don’t accept his apology he has to pay price for it 100%

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Hawoy.... Happy early valentine♥...😊

  • @JemalJuhar-f8o
    @JemalJuhar-f8o 7 หลายเดือนก่อน

    እስታሊን ገብረ ስላሴ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ፕሮግራምህ ሁሌም እከታተላለሁ ቀጥልበት ከአዳማ ነኝ

  • @abck23
    @abck23 7 หลายเดือนก่อน

    አይኮነንን አውቃለው

  • @berihagslsie2297
    @berihagslsie2297 7 หลายเดือนก่อน

    እዚይ እኮ ይቅርታ ኣይበለን ማንም ሰብ ኣብ ፀሎት ግዜ ዝብሎ እዩ ብፍሉይ ስርሑ ስለ ዝፈልጥ ይቅርታ ተዘይ ጠይቁስ ካብኡ ድማ ዘይግበኦ ክብሪ መሃብ ኣየድልን ህበይ ታይ ለውጢ ከምፅእ ነይሩ እዩ መንጋግ፡፡

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 7 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌

  • @nebiuaregay62
    @nebiuaregay62 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርትራዊ ህፃን በፈንቅል በዓል የተናገረው ትክክል ነው ምንም ስህተት የለዉም ። ልጅ በዕድሜ ከህፃን አብይ በጣም ያንሳል ነገር ግን ጭንቅላቱ ከህፃን አብይ በአስር እጥፍ ይብልጣል ህፃን ኤርትራዊ > ከህፃን አብይ