MK TV || ዕለታዊ መረጃዎች || ከ70 በላይ ካህናት ፣ ዲያቆናትና ምእመናን መታሰራቸው ተገለጸ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mamaruMengesha
    @mamaruMengesha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያናት

  • @alemtshayekebede
    @alemtshayekebede 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሶሪያዎች የገና ዛፍ ለምን ተቃጠለብን ብለው ለሃይማኖታችን አንግታችንን ለሰይፍ እንሰጣለን ብለው ሰልፍ ወጡ ነቅለው እኛ ግን ተገደለ ዝም ታሰረ ዝም መጨረሳሻው ምን ይሆን እያንዳንዳችን ቤተ አስከሚደርስ ነው ሲኖዶሱም ዝም፡፡

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይዟቹ ወገኖቻችን ይህ ክፉ ጊዜ ያልፍና መልካም ጊዜ ይመጣል በርቱልን በእምነታቹ የዕውነት አምላክ ፍርድ ያሰጣቹ😢

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለወላይታ ክርስትያኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኦ 😢😢😢😢😢 ማረነ ክርስቶስ

  • @BogaleGebresilassie
    @BogaleGebresilassie 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማበረቅዱሳን የፅናት ምልክት ...

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ይቅር በለን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይታረቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሙ
    @ሀሙ วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🥺☝️

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @seifegebrielfenta1375
    @seifegebrielfenta1375 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    kalehiwot yasemalin

  • @zaleyabi1441
    @zaleyabi1441 วันที่ผ่านมา

    ፍቱቸው

  • @Ethio-503
    @Ethio-503 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ አምላክ ሆይ ቆይ ግን ኦርቶዶክሳዊ በሃገራችን ሁለተኛ ዜጋ ሆንን

  • @ttewodrospoly
    @ttewodrospoly 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ሁሉ ግፍ በክርስቲያኖች ለምን ሲኖዶሱ ምን እየሰራ ነው ድምፅ እማይሆኑ።

  • @TurungoJima
    @TurungoJima วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenGetahun-mq1ud
    @TemesgenGetahun-mq1ud 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የማይገባኝ ስንት ወንጀለኛ እያለ ኦርቶዶክስ ክንድ ማብርታት ነው የእኛ ድክመትነው

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hulun yemiyaye amlak yeferdal lehulim gize alew

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ วันที่ผ่านมา

    Meriwechu kemengist egir wedkewal hizbun man yitadegew😢

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 วันที่ผ่านมา +1

    🤔

  • @aya8710
    @aya8710 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክስ ከአልተደራጀህ ከኢትዮጵያ ምድር በየተራ ያጠፋሃል።

  • @MiheretTema-ud4rx
    @MiheretTema-ud4rx 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለወላይታ ክርስትያኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ