ለመጀመሪያ ግዜ አሰሪዋቻችን የሚፈትኑን ጉድ እዩት እናንተስ ምን ተፈትናቹ ይሆን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 349

  • @ethiopiahagere4181
    @ethiopiahagere4181 5 ปีที่แล้ว +11

    ጥሩ መልእክት ነው እንደዚ አይነት አጋጣሚ አለ ብዙ ቤት ይኖራል

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ መልክት ነው ውዴ በርቺ ደግሞ ጎበዝ ነሽ ትወና

  • @genetdesta5706
    @genetdesta5706 5 ปีที่แล้ว +117

    እንኳን ልትጥል ቀርቶ ለራሷም እኔ ብሰጣት ደስ ይላታል የኔዎቹ ደሀ ናቸው😂

  • @getasewabrham5321
    @getasewabrham5321 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቪዲዮ ነው ቀጥይበት ገኒ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ጠለብ እያለዉ እናት ቤት ነበር የምሰራዉ አሮጊታ መአት ወርቅ አላት የወር የምታስቀምጥበትን አድቀንም ቆልፋ አታቅም በጣም ነዉ ምታምነኝ ማርያም ጎበዝ ናት አትነካም ትላለች አሁንም ጠፍቼ የምሰራበት አራት አመቴ ክላሳን በርግጥ አፅድቼ አላቅም ግን ምንም ነገር አትቆልፍም እቃም ስትፈልግ እኔን ነዉ ክላሳ ዉስጥ አምጪ ምትለኝ አንዴ እግዶች ከኩዌት መተዉ ሴትየዋ ሻወር ወስዳ ስትወጣ ሀማም ዉስጥ ሁለት የጆሮና የጣት አገኝዉ ማማ ብዬ ሰጠዋት የልጃንም ቶብ ሴትዮዬ ስታጥብ ዲናሩን አጥባዉ አድላይ ካዉያ ሳረግ ሰፈትሽ ምድነዉ ብዬ መአት ብር ወስጄ ሰጠዋቸዉ እራሳቸዉም ይላሉ ሀበሻ ሰራተኞች ታማኝ ናቸዉ ይላሉ የራሳችንን ላባችንን ፈጣሪ ይባርክልን

    • @mdhalim4630
      @mdhalim4630 3 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @badreasaraj635
      @badreasaraj635 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ልብስ ሳጥብ አድቀንም ቂስ ፈትሼ አላቅ ብሩን ሁሉ አብሬ እጥብ ሁሌም😂😂😂

    • @waelkhatib5091
      @waelkhatib5091 2 ปีที่แล้ว

      @@badreasaraj635 ز

    • @masaretmas2402
      @masaretmas2402 7 หลายเดือนก่อน

      TRU nate haa ende leba sewu yemi ayut leba newu

  • @sakinahusen6461
    @sakinahusen6461 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህ የኛ የሀበሾች ችግር ነው እንጂ አረቦች ይህን ያህል መፈተን አይሄዱም ይቺም አሰሪ ተብዬዋ ኢትዮጵያዊ ነች ተንኮል የሞላብን እኛው ነን መርዘኞች

    • @tigiymryamlji5490
      @tigiymryamlji5490 5 ปีที่แล้ว

      በአውነት ልክ ብለሻል ሲመረር ኤን ነአበሻ ተንኮል ነው

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 5 ปีที่แล้ว +111

    ሀበሸ ነው እደዚ የምየረገው አረቦች እየወቁ 1ብርም አይጥሉም

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 5 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ አንቺን ለመፈተን አዲሰ ከሆንሽ አዳዶው ያረጋሉው

    • @darartunegn1158
      @darartunegn1158 5 ปีที่แล้ว

      Atisasachi alu miyaderegit

    • @Mm-dt6si
      @Mm-dt6si 5 ปีที่แล้ว +2

      አረቦችም ያደርጋሉ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ዱባይ ነበር የሄድኩት በወንዶችም በብርም በወርቅም ስትፈትሸኝነበር እስከ ሁለት ወር ከዛ በሁሉም ተወችው አንድትብርብትሆን እሰጣታለሁ አልሀምዱሊላ አንድምቀን ሳንቀያየም ጨርሸሄድኩኝ

    • @ኡሚሁቢአህበች-ቘ1ቨ
      @ኡሚሁቢአህበች-ቘ1ቨ 5 ปีที่แล้ว

      Sah wela

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ♥️♥️♥️

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว +104

    የሚገርማችሁ ነገር አድቀንም ተጀርቤ አላውቅም ብራቸውንም ከደመወዜ በስተቀር አይቸው አላውቅም

  • @imabetsenorita5027
    @imabetsenorita5027 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ ፈጣሪ ይመሥገን እነመዳም እዲ አላደረጉኝም ሁሌም ብራቸው በያለበት ነው ልጆቹ ሁሉም 1ጊዜ ሠውዬው ከዱራ ውስጥ 200ድርሀም አጊቼ ስሰጠው ለሁላችንም ሠራተኛ ተካፈሉት አለን

  • @kidstmekbib6199
    @kidstmekbib6199 5 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂ባትመልስ አልቆላት ነበር ከኛ ሀገር አስሪዎች ባስር እጅ እነዚ ይሻላሉ በርቱ ጥሩ መልእክት ነው

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችነው የሙልዉ

  • @leylamuhammed9353
    @leylamuhammed9353 5 ปีที่แล้ว +10

    አረቦች ለምን እንደኛ አረመኔ አልሆኑም ብላችሁ ጨነቃችሁ በጣም መጥፎ ቶንኮለኛ የኛ ሀበሻ ብቻ ነው

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji5490 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የኛ የሀበሻ ተንኮል ይገርማል ሰርተይም የማያልፈልን ኤሄን ተነኮላችን ነው ሲጀመር አረቦች እንዲህ አይነት ነገሮች አያቁም ሀቁን እናውራ

    • @KubraMohammed-m5q
      @KubraMohammed-m5q 4 หลายเดือนก่อน

      ማን እደ አረቦች ዉሾች አያምኑ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መልክት ነው ውድ በርቺ

    • @asalafayala6536
      @asalafayala6536 5 ปีที่แล้ว

      ጥረ መልክት ነዉ ዉድ በረቸ

  • @Marengkikay
    @Marengkikay 5 ปีที่แล้ว

    VERY GOOD .salute DH

  • @እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ
    @እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ታረብ፣እጅ፣ብር ጠብ አትልም ሀበሻ ክፉ ስለሆንን መንገዳችን ብዙ ነው

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገት እኔ አጋጥሞኝም አያውቅ ብዙ ብርም ሰንዱቅ ውስጥ ይቀመጣል ለልጆቹ ት/ቤት። እያሉ እቃም ሲያልቅ ከዛው ነው የሚወስዱት።

  • @samrawitchane2719
    @samrawitchane2719 5 ปีที่แล้ว +44

    ምን አለ ሌላ ነገር ብሰሩ ከእዉነት የራቀ ስራ ከምሰሩ እነሱ ፅዳት ነዉ እንጅ እንደዚህ አያደርጉም ብዙ ቤት ሰርቻለሁ አጋጥሞኝም አያቅ ወሬ

  • @susutube6680
    @susutube6680 5 ปีที่แล้ว +28

    እኔስ እንደዚህ የለ ባህሪ የላቸው ልብስ ሳጥብም አልፈትሽ አብሪ እያጠብኩ ላቸው ነው ብራቸውን

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አልፈትሽም

    • @mamelove1845
      @mamelove1845 5 ปีที่แล้ว +9

      እኔም አንዳንደም ሶፍቱ ጋር እያጠብኩት በኅላ መከራው ለኔ እጥቁሩ ልብስ ጋር ይላከካል በኅላ በራሴን ስራ ቅጥል እላለሁ

    • @hayatr5199
      @hayatr5199 5 ปีที่แล้ว +3

      እውነት እኔም አልፈትሸ በሶፍት ተቸግርያለሁ

    • @susutube6680
      @susutube6680 5 ปีที่แล้ว +2

      በተለይ ጥቁር ልብስ ጋር ሲታጠብ ሶፍቱ በጣም ያታክታል ማለቀቁ

    • @zaharagamal645
      @zaharagamal645 5 ปีที่แล้ว

      እኔምአልፈትሺ

  • @etotube1957
    @etotube1957 5 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው ማማ

  • @seadaabdu8464
    @seadaabdu8464 5 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ ማዳሜ በጣም ጡሩሠውናት እኔ አላጋጠመኝም

  • @ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላህ
    @ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላህ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥ ትምርትነው

  • @ሰደተኛኮይኑሹመይ
    @ሰደተኛኮይኑሹመይ 5 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክ ጥሩ ነው ሰራቹ ግን ውሽት ኣትጨምሩበት እኔ እስከ ዛሬ እንዲ ኣጋጥሞኝ ኣያውቅም ግን ብረ ሆነ ወርቅ ባገኝም የነበርበት ቦታ ነው ማሰቀምጥላት ግን ደሞ ኣንዳ እንዴ ኣሉ ሶ እናመሰግናለን ገኒየይ😎😆😆😆😆😆😘😘👌👌👌👌

    • @thth1240
      @thth1240 5 ปีที่แล้ว

      0507104⁹87

  • @AmalAmal-oz5hf
    @AmalAmal-oz5hf 3 ปีที่แล้ว

    Enemi teftinghe nebri lemjemrya ghizee Alghasiri 💯 bira askemxa 😁😭👌

  • @rahilmathyos6758
    @rahilmathyos6758 5 ปีที่แล้ว +2

    Turu nawu andadochini yasitamiral ene bihonima cherish alinakam👍

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አረቦች ፈትነውኝ አያቁም ይህው 9አመቴ የኢትዩ አሰሪወች ገን በገባሁበት ቤት ሀታ እጀራ ሳይቀርነው የፈተኞኝ አልሃምዱሊላህ በስ

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኮንትራት አልሰራሁም ግን የወር ጠዋሊ የምሰራበት ቤት እነሱም ሲያወልቁ ብር አያወጡ እኔም አልፈትሽ ልብሱም ብሩም አጥቤ ድሬየር ሳስገባ ነበት የማየው ከዛ አብረው ይደርቃሉ ሳሎን ላይ ጣውላ አለ አስቀምጠውና የቤት እቃ ሲያልቅ እገዛበታለው

  • @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
    @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 5 ปีที่แล้ว

    እኔም እንደመጣሁ በበነገታው አልጋ ላነጥፍ ስገባ አልጋው ላይ ብዙ ብር ከትራሱ ስር በትነው አስቀምጠው ከዛ አልቆጠርኩም እንኳ ግፍፍ አድርጌ ወስጀ ስሰጣት ማሻአላ ትላለች ፈገግ ብየ ሄድኩ ምን እ ንዳለችኝም አላወኩ ከዛ ቡሀላ ወሰደች ቢሏት እንኳ አታምናቸውም

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 5 ปีที่แล้ว

    ብርቅ ነው እዴ ስራ አታችሃል እኔ ብዙ ግዜ ልብስ ጋር አጥበው አለሁ አብሬ አሰጣው አለሁ እስጣቸው አለሁ መታመን ለራስ ነው

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว +27

    መሆን አለበት ሰርተን ለማግኘት እስከመጣን ድረስ ሀቃችንን ብቻ መጠየቅ ።

  • @እግዚአብሔርንፍቅርነውእኔ
    @እግዚአብሔርንፍቅርነውእኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እኔም በመጀመሪያ ግዜ 350 መጥብክ ላይ አገኝሁ ማማ ይሄን አግኝቼ ብየ ስጠህዋት

  • @ajcalison6365
    @ajcalison6365 5 ปีที่แล้ว +5

    God please protect and guide our fellow Filipinos 🙏🙏🙏

    • @joanjeronno8972
      @joanjeronno8972 4 ปีที่แล้ว

      God protect all the ladies working as house help

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እደዝህ አርገዉ ፋትነዉኝ አያቁም ግን ልበደስ ሳጥብ በጣም ብዙ ብር አገኛለሁ በተለየ የልጆቹ ልብስ ሀቂቃ የኔ ወቹ ልጆቹም ሰዉየዉም ሴትዪየም ባገኙበት ጥለዉ ነዉ እሚሂዱት እኔ ነኝ የቤቱ ሀላፉ ሲትዪየ ጣም ነዉ እምታምነኝ

    • @ሀዊቲፍቅር
      @ሀዊቲፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ እኔም እንዳነቺ ነው የምስራበችው በጣም ቆይሁ እና ሁሉንም ለኔ ነው አስቀምጪ እሚሉኝ

  • @buahhatichannel.
    @buahhatichannel. 2 ปีที่แล้ว

    Assallam mu'allaikum...
    Salam kenal...🙏🙏🙏
    Dari indonesia...
    Selamat bergabung...

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተጠብ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተጠብ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ነው አዲስ ነገር የለም እንየ ማስታውሰው ኢትዮጵያ እያለኩኝ ነው ትምህርት ስንሰጥ የውስድኩትኝ ግን እስካሁን ገጥሞኝ አያቅም ተመስገን መዳሜ የዋህ ናት እውነት ዘመንዋ ይባርክ እንዲህ ነገር የላትም

    • @akvlogs3064
      @akvlogs3064 5 ปีที่แล้ว

      ഹി ഹെലോ എന്റ്ജ്

  • @emuyemaryamlij5358
    @emuyemaryamlij5358 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እኔም እንደዚህ ነገር አጋጥሞኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የሰው ገንዘብ አልወድም

  • @habesha1268
    @habesha1268 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ተፈትኜ አላውቅም ገን la 2ተ ሀገረ ልብሳችን ማሽን ውስጥ ለከተ ስል ገንዘብ አግኝቻለሁ ድም መልሼላቸዋለሁ አውቆ ፈተና አይደለም የ እርሱት ነው

  • @rambachankumar3070
    @rambachankumar3070 4 ปีที่แล้ว

    Very very nice video

  • @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
    @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እኔ አስራ ሁለት አመቴ ነው ጭራሽ ልትፈትነኝ ቀርቶ ዞር ብላ አታዬኝም ደግነቱ ከባልዬው ኪስ ከሆነ እንጂ ከሴቶች ሶፍት ብቻ ነው ስጦታቸው ብቻ ይመቻችሁ

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 5 ปีที่แล้ว +3

    ሀበሻ ነው እደዚህ የሚያረገው አረብ አላየሁም እስካሁን እደዚህ ሲያደረግ

  • @alcatelalcatel3183
    @alcatelalcatel3183 5 ปีที่แล้ว

    ተኮለኛ የኛ ሰውነው አረቦች እንኳን ብር አራቸውንም አያሳዩም

  • @benzcastillo4176
    @benzcastillo4176 5 ปีที่แล้ว

    Alm kona style ng mga madam..khit s kuwait hnd ako madadala s pain...gustu ko ng pera peru s sahud kolng..

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 ปีที่แล้ว +1

    Arif sira new mar brtu

  • @user-tc7sl6eb9s
    @user-tc7sl6eb9s 5 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አልገጠመኝም ሰውዬ 1 ድርሃም ጠብ አይለውም
    መዳም ጣጣ የላትም አብራኝ የምትሰራዋ ጓደኛዬ ከልጆች ክላስ 30 ድርሃም አግኝታ ለመዳም ስትሰጣት የኔ አይደለም ካርድ ግዥበት አለቻት ::

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩነወ

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀበሻ ነዉ መ እደዘዚህ የሚያረገዉ

  • @samiratube4182
    @samiratube4182 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌በርች

  • @prashansanewang557
    @prashansanewang557 4 ปีที่แล้ว

    Hade myadam galme mujin mechnun khadama jin good

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 ปีที่แล้ว

    እኔግን 8 አመት ላይ እያለሁ የመዳብ ባል ቶብ ውስጥ 5,000 ሺ እርያል ሳጥብ አግኝቻለሁ ሊፈትነኝ ይሁን እረስቶ አልውቅም እኔም ነሚቀመጥበት መጅልስ አስቀመጥኩ እና ከስራ ሲመለስ አሳየሂት እሱ ግን እረስቼ ነው ለመዳብ ልሰጥ ነበር አለኝ ሌላ ምንም አልፈተኑኝም በጣም ቆየሂ ከነሱ ጋ

  • @ኑርነኝእማእወድሻለዉ
    @ኑርነኝእማእወድሻለዉ 5 ปีที่แล้ว +4

    አሁን መደም እንደዝህ ተሰቀምጠለች ወረቅኔ ብር ቱ ተበረቼ ሠለም እንኳን ልተስቀምጥ ይቅርና ደሞዜንም በግድ ነዉ ምሰጥኝ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 5 ปีที่แล้ว

      እህትለዚችማመገንአበሾችእውሀጀሪካንስርታስቀምጥነበርሌላብታጣከዛማእኔንእኔአውቃለሁ

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም መጀመርያ አረብሀገር ሰመጣአ አጋጠመኝ 1አመት ህፃን ልብሽ500ደርሀም አርጋ አልምዱሊላህ በደጋጋግምብኝም መልሰኪላት ሀይዋነ ናቸው

  • @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር
    @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ብር ልጥል ዛሬ የበላይውን ነገ ወይነው አንጤ ትላለች

  • @salmansalmani3007
    @salmansalmani3007 5 ปีที่แล้ว

    Nice.👌👌👌👌👌

  • @babusendekie2013
    @babusendekie2013 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀበሻ ተኮለኛ ነው አረቦች አያረጉም ግን ትምህርቱ ጥሩ ነው ለጥንቃቂ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ይች ሳራ እዳዋን አየች እኔ እደዚህ አይነት አላጋጠመኝ እረ ወርቅም የለም እቤት ማዳም ሽጨዋለሁ ብላ ብርም እቤት አይቀመጥም ብዙ እነሱም አይጥሉም ክክክክክ

  • @merriam6681
    @merriam6681 ปีที่แล้ว

    ቤተሠብ ነኚ

  • @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
    @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 ปีที่แล้ว +8

    አረብ እያወቀ በችራሽ ገዘብ ወርቅ አይጠልም ረስተውት ቢሆን እጂ

  • @ፈቲዬያብዲማኛበድሩየኔውድ
    @ፈቲዬያብዲማኛበድሩየኔውድ 5 ปีที่แล้ว +1

    የሠራችሁት ትወናደሥይላልያሥተምራል ቀጥሉበት እኔበነገራችንላይ ሴትያዬ ፈትናኛለች ቤሩትላይስሰራ ካልጋሥር ባይኔ አየሃትብር መዛስትጥል አፀዳድቼ ስጨርስ አንስቼ አልጋላይ አስቀምጭላትወጣ እሳግንያላየሃትመሥላታል ከዛበሃላ ሙሉንብረታትጣለነው ምቶጣውየነበረው ግንታማኝሁኑ ልባችሁንጹህ ይሁንበቂያችሁነው አሁንያለሁት ዱባይነው እዚደሞ ዝርክርክነገርናቸው ዝምብለውይበትናሉ ብዙቀን ከልብሳቸው አጥቤ ስተኩስ አጊንቼ የምሰጣቸውቀንይበዛል በጣምጥሩሠውናቸው እህቶቼ ውስጣችንጥሩናታማኝ ይሁንከዛበላይ አላህአለለሁሉምነገር አመሠግናለሁ ሥለትምህርቱ

    • @HelimaHelima-xz4kp
      @HelimaHelima-xz4kp 6 หลายเดือนก่อน

      ኢሻአላህታማኝመሆንይጠቅማልበላባችንሰርተንመለውጥይበልጥብናልየሰውሀቅተመካትወላሂ

  • @firdosoromo4711
    @firdosoromo4711 2 ปีที่แล้ว

    God 👍👍👍

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +2

    *😂😂😂😂💪💪💪እኔ ብሆን አብሬ አጥብው ነብር!*

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ያጋጠመኝ አድስእንዴመጣሁ ሊትፈትነኝ አይደለም ከስራ መታ የጆሮ ጌጥ ኩሽና ከጣውላጋ እረስታው በሌላቀን እችስላት አቤት ድንጋጤ ልብዋን ያዘች እኔ ወርቅም ይሁን አሪቲ አላቅም

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 5 ปีที่แล้ว +1

      ብታውቂ ምን ታረጊ ነበር ክክክክክክክክክክክክ ሌቦ

    • @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ
      @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @@ናርዶስአየለ ክሰሰ

    • @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984
      @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว

      @@ናርዶስአየለ ባቅም ቦታ የለሽም አብሽሪ ሰርቸ ሁሉንም ነገር አወኩ ኖረኝም አላሀምዱሊላህ።

  • @ttt6551
    @ttt6551 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዎቹ በጣም ሀብታምናቸው ግን እስከዛሬ ሠልላኝ አታውቅም ሀድያም በስነስረአት ነው የምትሠጠኝ ሲጀመር አረብ እንደዚህ አያውቅም

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ ማጠብ ያዋጣል

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የመጣሁኝ ጊዜ ልብሳቸው ውስጥ ሁሌ ብር አገኛለሁ እያወጣሁ እሰጣታለሁ በመጨረሻ ሰለቸችኝ አብሬ ማጠብ ጀመርኩኝ ከዛ ተወችኝ በመቀጠል በተለያዩ ነገር ትፈትነኝ ጀመር አንድ ቀን እስክትጠግብ ነግራት ለሳምንት ያህል ዘጋዋት ከዛ በሃላ ተወችኝ ሰውን እንደራሳቸው ነው የሚያስቡት አሁን ሁሉም ቁልፍ የሚቀመጠው እኔና እሷ ጋ ነው

  • @benzcastillo4176
    @benzcastillo4176 5 ปีที่แล้ว

    Sa akin dati bundle of money s cbinet kunware ipalinis s loob peru palabas lng un nkita ko so baba tnawanan ako..
    .

  • @theequalizer4875
    @theequalizer4875 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah....did she gets a raised...??? 🙏♥️

  • @wasanathaekanayake5691
    @wasanathaekanayake5691 4 ปีที่แล้ว

    Wery good

  • @ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ
    @ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በፊት የምሰራበት ቤት ብር መልቀም ብቻ አማርሮኝ ነው የወጣሁት ዝርክርክ ያሉ ናቸው ያሁኖቹ ግን መዳም የለኝ ሰውዬዬም ጥንቅቅ ያለ ነው ልጅቷም እደዛው

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 4 ปีที่แล้ว

    Linem ya zare 10 amet edazhi adergwingal awhin egzabher yemsgn taglagiyalew

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ አይ የማይመሰል ነገር ወርቅስ አይጥሉም እኔስ እግዚአብሔር ይመሰገን በምንም አልተፈተኩም

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው በርች

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

    ይሄን እማደርጉት ያገራችን ክፉ አሰሪወች ናቸው የኢትጸያ ማዳሞች አረቦች የዋህ ናቸው ከሰንት አንድ ቢገኝ ነው ሰራዬ ብለው አያደርጉም እረሰተው ቢሆንንጂ

  • @mooqh
    @mooqh 5 ปีที่แล้ว

    Pilipina kaddama mafee harame. Wallahla mdm Killa shopy. Hamdollah. Waaged shen.. pilipina 🙏🙏🙏

  • @huae9457
    @huae9457 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ 1እረያልም አልነካም በየጃቸውነውእምሠጠው በጣምነውእሚወዱኝ 8ቀንውሥጥ 🇪🇹ልህዲነው በዱአችሁአሥብኝ ሀሳባችሁተሳክቶ ለሀገርዬብቃችሁእናተም 😢እኔግንአላሠብኩበትም 2አመት800ጨርሸ አለሁ ጨምሪሢሉኝ1000እቢብየነው ቻውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አረበኞች ግፍነው ነምትሳሩት እኛ ከልባችነው የምንሰረው ስለዝ ገንዘበችን አንፋልግም።❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @fatiyasani6710
    @fatiyasani6710 5 ปีที่แล้ว +10

    እናተ ሀበሾች ናቹ እንደዚ ምታረጉት ምታስቦት ውሸታሞች እነሱ ምስኪኖች ናቸው ወይ ሀበሻ ምን አትሉም ምን አታስቦም ሀበሾች ለውጭ ሀገር ያላቹ አመለካከት ሆድ ይፍፍፍፍፍፍጀው አረረረረረረረረረረእእእእእእ ሆድ ይፍጀው ከተሰማቹማ ምን አትሉም ማለቴ ሀገር ውስጥ ያላቹ ማለቴ ነው እናተን የሰማማ ማበዱነው ክክክክክክክክክክክክ

  • @hlabdo5025
    @hlabdo5025 5 ปีที่แล้ว +7

    ፍሌፒን የሚወዱት ምግብና ሰልክ ኤፍ ቢይ ቻቶ ማረግ ነዉ ግን እደዚ አይርቁም

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛን ለመፈተን የማያረጉት ነገር የለም

  • @ልኑርለእናቴ
    @ልኑርለእናቴ 5 ปีที่แล้ว

    እሚገርማችሁነገር እኔልብሰታጥብ ኪሲአላይም ዝምብየነዉከሳላዉሰጥየማሰገባዉ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አድስ እንደመጣሁ የመጀመሪያ ስራ ስገባ ሴትየዋ ወርቅ ከሀማም ይሆነኝ ብላ ታስቀምጥ ነበር ክፍሏ ዉስጥ ደግሞ ከአልጋ ስር ብር ትበትናለች እናም አትጠይቀኝም ሰብስቤ ስሰጣት እ የት ጥየዉ ነዉ ትላለች አዉቃ እንደምታደርግ ያስታዉቃል ዛሬ የጣቷን ካስቀመጠች ነገ የአንገቷን ታስቀምጣለች
    ግን ብዙዎች አያደርጉም ጥቂቶች ናቸዉ

  • @ማህሌትንጋቱ
    @ማህሌትንጋቱ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔስ ዝርክርክ ናቸዉ ሁሌም ለመፈተን አይመስለኝም

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว +1

    Arif Melikt alew berchi wude

  • @tobiataio6806
    @tobiataio6806 5 ปีที่แล้ว +8

    ኔና 7 አመት ሳድር አጋጥሞኝ አያውውም ልብሳቸውንም ሳልፈትሽ እያጠብኩት ታጥቦ እተኩሰዋለሁ ብሩን ተኩሸ እሰጣቸዋለሁ

  • @manan8793
    @manan8793 3 ปีที่แล้ว

    Afer biy

  • @emebetbelayhun1611
    @emebetbelayhun1611 5 ปีที่แล้ว

    እንጥብ ነው ማድረግ እንዲ የሚያደርጉትን እኔ ኪስ መፈተሽ አልወድም ሁልግዜ ነው ብር አብሬ የማጥበው እየረሱት የታጠበውን እሰጣታለሁ

  • @ኸውለትሁሴይን
    @ኸውለትሁሴይን 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ እኔ ሳጥብ አልፍትሽም ብሩ አብሬ ስብየ ማጠብ ነዉ ግን አይቀዳደድም ሰብስክራይብ አርጉኝ በሞቴ

  • @imleen3909
    @imleen3909 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zamereduwani2218
    @zamereduwani2218 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo madam mahone amareshi ede

  • @rosemisiko3725
    @rosemisiko3725 2 ปีที่แล้ว

    It's good to be faithful in every thing

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀራም አለይኩም አረቦች እደዚህ ሆን ብለው ብር እልብሳቸውስጥ አያረጉም እረስተው ካልሆነ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ እንደዚህ የሚያደርጉ አሉ

  • @oromiituadam3704
    @oromiituadam3704 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @zedzed9543
    @zedzed9543 5 ปีที่แล้ว +1

    Segerm ene began bizu birr aeliga sir tebetno aegichalehu sira bejemerku be 2ken kezeya behala 1aemet endekoyehu werki aesikemetu began tenadiji aetazirkirik ene lesira enji lelebinet aelimetahum bite tenagerku kezeya behala ymesigen selamen aegegehu

  • @timeryimer7927
    @timeryimer7927 4 ปีที่แล้ว

    ወላሄቅጥልነበረየማረጋትደሞምአረጌለሁ

  • @LailaLaila-vc9uq
    @LailaLaila-vc9uq 3 ปีที่แล้ว

    🤫🤫🤫🤫🤫

  • @nurafedrick378
    @nurafedrick378 5 ปีที่แล้ว

    Wallah this madam she's dangerous she put all gold down 😅😅😅😅😅😅Haha gadama she's good

    • @moodless6506
      @moodless6506 5 ปีที่แล้ว

      🤣 🤣 🤣 More maasahallah. Lesson by the way ALHAMDHULILLAH

  • @benzcastillo4176
    @benzcastillo4176 5 ปีที่แล้ว

    Pinapain tlga pera ...khit coins iblik korin...

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
    @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ 5 ปีที่แล้ว +5

    ለራሳችሁ እምታስቡትን ተነኮል የደ አረቦች ሀሀሀሀሀ እኔ ብዙ ቤት ሰረቻለሁ እደዝህ አይነት ነገር የለም ወሬ አለባችሁ

  • @fatumafafi6122
    @fatumafafi6122 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እንኳን የምትጥለው እና የምታረገውም ያላት አይመስለኝም

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምንም አጋጥሞኝ አያውቅም አያስቡኝምም ሁሉንም ክላስ አፅዳለሁ