ሴቶችን እየደፈሩ የሚገድሉት የከተማችን ወንበዴዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 201

  • @ምስራቅመስቃን
    @ምስራቅመስቃን 3 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ የጎደለባት ሀገሬ እዳዉ መጨረሻሽ ምን ይሁን የአላህ

  • @abrehamashereka7902
    @abrehamashereka7902 3 ปีที่แล้ว +28

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ጥንቃቄ ሊወሰድበት የሚገባ ምክር ነው በጥሩ ሁኔታ እየተቀባበላችሁ ገልፃችሁታል ህዝባችንን እያነቃችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኩ

  • @kalkidanewuntu6250
    @kalkidanewuntu6250 3 ปีที่แล้ว +26

    ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛወ ተመልካች በመሆኔ ደስተኛነኝ

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 3 ปีที่แล้ว +37

    ተራኪው ቆጆ ድምፅ ክበርልኝ💗💗

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም የምታቀርቡት የወንጀል ታሪክ አስተማሪ ነው👍 ምንም እንኳን ወጀሉ ከባድ ቢሆንም🤔በርቱ👍👍👍👍

  • @abezashmekuria6356
    @abezashmekuria6356 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፕሮግራም በጣም ድንቅ ነው ሥለህይወት ፕሮግራም አሥቸማሪ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ የመደፈር አደጋ እኔም ቀምሼዋለሁ 😭😭ያውም በ5አመቴ መደፈሬን እንኩዋን በማላውቅበት ሰዓት ጊዜው ረዥም ቢሆንም መቼም አንድም ቀን ረስቸው አላውቅም ☝🏿ወንዶች ግን ምን አይነት ስሜት ቢኖራቸው ነው በግድ ሚደፍሩት?? ከሞተ ሬሳ ጋር እንደማለት እኮ ነው አስገድዶ መድፈር ማለት 😭😭እግዚአብሔር ይማራችሁ በውነቱ 🙏🏿

    • @lukmanulhakkeemm2236
      @lukmanulhakkeemm2236 3 ปีที่แล้ว +3

      ኸረ ሁላችንም ነን በተለይ የገጠር ልጆች 😭😭

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lukmanulhakkeemm2236 😭😭😭😭😭አዎ ያውም ገጠርማ መብትን መጠየቅ እፍረት ወንጀል ነው ተደፈርኩ ብሎ ማውራት ራሱ ባለጌ ያስብላል ልትደበደቢም ትችያለሽ

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 3 ปีที่แล้ว

      አይይይ እህቶቸ አይዞን ሁሉም ችግር ያልፋል ኡፉፉፉፉ

    • @ኢልሀምወሎየዋ
      @ኢልሀምወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      እኔምደርሦብኛልየዛጦዝወንድእንድ😭😭😭😭ጠላሆኛለሁ

    • @abduindris4089
      @abduindris4089 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል እናት አይዞሽ አንችም

  • @eilham2682
    @eilham2682 3 ปีที่แล้ว +20

    ፈጣሪ ከድህ አይነት ሰው ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +23

    መችነው ጥሩ ነገር የምንሰመው የአለሀ ☝️😭😭😭😭😭😭

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሽአላህ አላህ ባለው ቀን🥺🤩

  • @tsigeredaadmassu3589
    @tsigeredaadmassu3589 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄኮ የሚያሳየው ህግ እንደሌለ ነው ምክንያቱም ጥሩ ህግ ቢኖር ኖሮ ይሄ ሁላ ወንጀል አይፈፀምም ነበር!!!! እግዚአብሔር ደህናውን ቀን ያምጣልን🙏🙏🙏💚💛❤!!!

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
    ምነውሒወት ባያጠፉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
    ሴቶቻችንስ ሰርተው ቢበሉ ከሴት አዳሪነት ቢወጡ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!""!!

  • @nuraseid2075
    @nuraseid2075 3 ปีที่แล้ว +26

    የምንሰማው ሁሉ ልብ ይሰብራም ፈጣሪ አገራችንንንንን ሰላሟን ይመልሰልንንን🇪🇹

    • @etoss2990
      @etoss2990 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለእትዮጵያ ይሁን

    • @Tube-nd9ip
      @Tube-nd9ip 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ብስሪ ሜርዬ ስወዳቹ😘😘 እንኩዋን ለብራነ መስቀሉ አደረሳቹ ወገኖቼ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልል እንኳን ለብራሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ🙏

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏➕💒🌻🌻🌼

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 3 ปีที่แล้ว +1

      ይልቁኑ በመስቀሉ ላይ የሞተልህን ኢየሱስን በማመንና በመቀበል የዘላለም ሕይወትን ያዝ፡፡ ሀይማኖት ሳይሆን ሕይወት ይኑርህ፡፡

    • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ
      @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +8

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት ዛሬነው ወይ በዝች አጭሮ አለም አልተደሰተች ወይ በዛኛው እፈፍፍፍፍ ብቻ ሞቾ ታሳዝናለች ለነሱ ደሞ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሄር አምላኬ ይጠብቀኝ በጣም ከባድ ነው ብቻ ማሰተዋልን ጌታ ይሰጠን የመጨረሻ ዘመን ላይ ነኝ

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ኢትዮጵያን ውስጥ የማይፈፀም ወንጀል የለም አላየንም እንጂ ኢትዮጵያን ሰይጣኖችን ተሸክማ ነው የምትኖረው አይይ እነዚህ ምስኪኖች ሴቶች መከራ አቤቱ በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭😱😱😱😭

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +11

    እህቶቼ ምንም ድሀ ብትሆኑም ምንም በይኖረቸሁ ጤንናተቹሁ ከለ በቂነው ሴተኘ አደሪነትን ስረነው ብለቹሁ አትስሩ እሱን ሰርተቹ ከምተገኚ በድህነት ብትሞቱ ይሸለቹወል ምክነቱም በፈጠረችም ዘድ ሀጥየት ስለሆነ ጤንናት ከለ የቀን ስረ ሰርተቹሁ መኖር አየቅተቹሁም ከሁሉም በለይ አለሀ ጤንናተቼን ይስጠን አሚን

  • @የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
    @የድንግልልጅእግዚአብሔርመ 3 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃኑ መስቀሉ አደረዳቹ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @samueltadesseofficial2136
    @samueltadesseofficial2136 3 ปีที่แล้ว +1

    Meriye betam new Anegagersh wst new minekaw.
    Bisrat betam adnakish Negn betam tru program new mtakebriw tebarekulgn amesegnalew betam

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 3 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ፕሮግራም ማነው በጉጉት እደኔ እሚጠብቀው

    • @AboAli-ou1iv
      @AboAli-ou1iv 3 ปีที่แล้ว

      n'effacee
      mmmgmaaamdgmapppppppgmmppagmppp!nommaDoncDeanMM
      M

  • @etoss2990
    @etoss2990 3 ปีที่แล้ว +16

    ውድ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እካን ለብራሀነ መሥቀሉ በሠላም አደረራችሁ መልካም በአል 💒❤እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹❤💒🙏🙏

  • @kalekidandemeka2116
    @kalekidandemeka2116 3 ปีที่แล้ว +24

    ኡፉፉ እምዬ እኢትዮጲያ ስንቱን ቻልሽው ምን ላድርግልሽ😭😭😭

  • @weyni2552
    @weyni2552 3 ปีที่แล้ว +3

    አለም አስጠላችኝ አሁንስ ወዴት ልግባው እሄን ከማይ ግደለኝ አፍፍፍ እህቾቼ አንድ ነገር ልገራችሁ ሰው ቤት ገብታችሁ ስሩ እባካችሁ በማርያም የማንም ወንድ መጫወቻ ከመሆን😭😭😭😭😭

  • @naeema.husain6856
    @naeema.husain6856 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ምንአይነትዘመንነዉየደረሥነዉአላህሆይ አንተጠብቀን አሚንንን

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ዘንድሮ ጆሮ በወሬ ቢሞላ ኖሮ የኔ ይሞላ ነበር አረ ኡኡኡ😱🤦‍♀️🤦‍♀️💆🏽

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว +6

    አነዚሕ ናቸው እንግዲሕ ኢትዮጵያ ልጆች አሉኝ የምትላቸው።😠 እነዚሕ ናቸው እንግዲሕ በባሕርም በምንም ብለው ሰው ሐገር ገብተው እዛም ሴት😠😠 ገለው ሐገሪቸውን የሚያሰድቡት።

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 ปีที่แล้ว

      @@jerry-yz1md ጅል

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +2

    በዝህ ዘመን ግን እንደሰተኛ አዳሪነት የሚከብደው ሰራ የለም ጌታ ከዝህ አሰጸያፍ ሰራ ያውጣቸው ፈጣር የራሳቸውን ሰራ ሰቶ ያሳርፋቸው በጣም ከባድ ነው የተለያዮ ወንዶቹን ማሰተናገድ ጌታ ያውጣቸው ሰቀጥል ጫት ሸጭ ሰውየው ተሳሰተዋል በወንበደዎች ቤት ሴት ልጅን እንደት ይልካል እንደት አያሰብም ሱሰኛ ሰው የሚያደርገውን አያቅም

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለውገኔ ሰላም ለሁላቹም

    • @etoss2990
      @etoss2990 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አድነን ታደገን እግዚኦ !!!!!

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሄር ያዋርዳቸው ምን አይነት ዘመን ነው አሁን አሁን ሳሰበው መፈጠረን ጠላው

  • @tedyaniley
    @tedyaniley ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት የሰው ሰይጣን የሆኑ ሰዎችን ከዚች ምደር ላይ ጠራርገህ አሳልን

  • @አሉጉራጌዋ
    @አሉጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    ግን መች ነው ደስ የሚል ነገር ምንሰማው

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ የኢትዮጲያ ህግ በጣም የላላ ነዉ ህጋችን የጠበቀ ቢህን እንደዚህ በግፍ የሚሞት አይበዛሞ ነበር እግዛብሔር ፍርዱን ይፍረዲ የእኛ ነገር ያሳዝናል

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 3 ปีที่แล้ว +1

    አምለኬ ሀገራችን ሰለም አድርግልን ደግ ደጉን አሰማን ለህዝባችን ልብ ስጠቻው ለፀጉረቹ የሚትጠቃሙትን ወሐድ ንገሩን እስት ፀጉረቹ መሻአለህ ናው የምራል

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ያሁኑ ሢቃይ ሢያንሰን ነው ታዲያ በእውነት በሚሥጊኖቹ ምንም በማያውቁት ላይ ሆነጂ እህህህህ ያማል

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 3 ปีที่แล้ว +1

    የስለህይወት ታሪኮች ለማየት ቢያስፈራኝም ብዙ ነገር ተምሬበታለው በህፃናትና በሴት ልጅ የሚደርሰው ተፃኖ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 ปีที่แล้ว +6

    እነኝህን የወለደ ልጄ ታሰረ ብሎ ያዝን ይሆን?

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል እንባየ መቆም ኣቃተኝ የኛ እጣ ፋንታ ምን ይሆን ነብስ ይማር የኔ እህት

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 3 ปีที่แล้ว +2

    Efff aye ach alem 😭😭
    Amelak hoy fetertochehen leb seten👏🇪🇹🇪🇹

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @haankut3933
    @haankut3933 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ድምጽ ሁኑን በከተማችን የሚሰሩ ወንጀሎች የአንዳንድ ሆዳም ፖሊሳ እጅ አለበት በጠራራ ፀሀይ ልጆች እየታፈኑ ነዉ ኢትዮጽያ ወዴት እየሔደች ነው

  • @Tube-nd9ip
    @Tube-nd9ip 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ ይቅረበለን

    • @kaalaa6776
      @kaalaa6776 3 ปีที่แล้ว

      A😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያማል ወላሂ 💔😭😭😭😭

  • @tigistjemal8655
    @tigistjemal8655 3 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ በጣም ነው ሚዘገንነው

  • @ፈቲያአላህባረያ
    @ፈቲያአላህባረያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ሆይ ጡሩ ጡሩ አሰማን ያረብ

  • @ሰሊምሰኢድ-ዸ5ፀ
    @ሰሊምሰኢድ-ዸ5ፀ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደናተ አይነቶች ለዚች ሀገር ታስፈልጎታላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙌

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 3 ปีที่แล้ว +7

    እንትናቸውን ነበር መቁረጥ

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 3 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 ปีที่แล้ว +2

      ብላታቹውን ቄርጦ ቢያበሏቸው ኖሮ ሌላው መቀጣጫ ይሖኑ ነበር። ፍትሕ ማጣት መስሎኝ የልብ ልብ የሚሰማቸው

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭Ye Ethiopia selam nafkognal

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 3 ปีที่แล้ว +1

    ልብ የሚሰብር አስነዋሪ ድርጊት ነው።ፈጣሪ ያስበን።

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam wudoch iske duah argulign hulachum

  • @ibrahinmo7792
    @ibrahinmo7792 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምናገረው ችግሩ የመንግስት ነው ማንኝውም ወጣት በምንገድ ላይም ሆነ በየትኛውም ቦታ ዝረፋያ ሳካሂድ ዝም ወንጅል ሰፈጸም ዝም እያለ ነው የንጹሃን ነፍስ የሚጥፋው እረምጃ ባለመወስዱ እና ሱስ መንዲነው የማያም ጥው ጭካኔ ደንታቢስ ነው የሚያረገው በዝህ ላይ መንግስት ግደታውን አይወጣም በጣም ችግር አለ በመንግስ አካል ላይ

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @srourcell8398
    @srourcell8398 3 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuufffuu😪😪😭😭🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ Thank you

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 ปีที่แล้ว +1

    ያማል!፡፡ የስብእናችን ውድቀት ያለመጠን የሚያጸይፍ ነው፡፡
    ሰው ቤተሰብ ማህበረሰብ ትምህርትቤት መንፈሳዊ ተቋም የነዚህ ውጤት ነው፡፡ ግን ምን ያህል እነዚህ ተቋማት ጠንካራ እንዳልሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Sila Hiewet program betam astemari new gen bezu westan ye emrebushu negeroch alu

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 3 ปีที่แล้ว +1

    በየከተማ የሚውደለደሉ ስራዬ ብለው ባለጉልበተኛ በየ ከተማው ሞልተዋል
    መንግስት የሌለ ይመስል

  • @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
    @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @hdhxydh7381
    @hdhxydh7381 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው 😢

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አዬእማማ ኢትዬፕያ ስቱን ጉድይዛለች

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአሏህያረብ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭❤️🇪🇹❤️

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasazanal Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @solekebede1921
    @solekebede1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪየ ስወዲሽ እኮ

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @amooamoa2533
    @amooamoa2533 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ።ለሀገሬ።ሰውመሆኔአስጠላኝ።ጭካኔኡፍኡፍ

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 3 ปีที่แล้ว +2

    ዱሮም ሞታለች ኡኮ ዝምቱን ለምን ይሠራሉ ሰርቶ አይበሉም ወይ?? ሴት አደርናት ቆሸሻ ስራ ናው :: ስለተቻሩ አትበሉ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekuuu

  • @zema7865
    @zema7865 3 ปีที่แล้ว +3

    አዳሜ አሁን ኦንልን የሆንሽ ሁላ ደመራ አልሄድሽም

  • @addielomi8383
    @addielomi8383 2 ปีที่แล้ว

    ብስራት በፍቅርሽ ከ ማበዴ የሚበልጥ ወንጀል ያለ ኣይመስለኝም ቶሎ ድረሺሊኝ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ቨ9ኈ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ቨ9ኈ 2 ปีที่แล้ว

    በስመአም 😥😥ምን አይነት ጉድ
    ነወ 😥

  • @ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ
    @ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ 3 ปีที่แล้ว

    17 አመቷ😂በሳቅ ታሪኩ ያሳዝናል😔😔😔

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Wey yena enate betam tasazenalch men ala ye gedela begedel yeha Hulu mekera balnebera

  • @mizraimizra6249
    @mizraimizra6249 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 ปีที่แล้ว

    እባክቹህ ንገሩኝ. እነዚህ ሰዋች ከእንሳ ይሆን የተወለዱት? እናት የላቸውም? እህት የላቸውም? እኔ መቼም ብዙ አመት ሆኖኛል በውጭ አገር. ወደ አገሬ ለመግባት እቅድ ላይ ነኝ. በፈቃደኝንት በዚህ ዙሪያ ንለማገልገል እቅድ አለኝ. ግን ለእንደዚህ ላሉ ነፍሰ በላ ወንበዴዋች እርህራሄ አይኖረኝም. ብቻ ፀልዩልኝ , ፈጥኜ እንድገባ. እስከመጨረሻ እፋረዳቸዋለሁ

  • @nurakw1623
    @nurakw1623 3 ปีที่แล้ว

    Wow terakiw

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ኢትዮ ስንጉድ ይዘሽ ኖረሻል በጣም ያሳዝናል በጣም

  • @saratube5302
    @saratube5302 3 ปีที่แล้ว +1

    Wey gud

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว

    ማን እንደ ገደላት ማወቅ ቀላል ነው ማታ ደበደበኝ ብላ ጮሃ የአስታረቁ ሰዋች መመስከር ነበረባቸው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen lemonade yesten

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ዓመት ተፈረደባቸው ?

  • @muntebintislam7473
    @muntebintislam7473 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል

  • @milan8639
    @milan8639 3 ปีที่แล้ว +1

    Well said Merrryyyy ❤️❤️❤️

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว

    እንደሴቶቹ ብልግና ባህሪና ደደብነት መሞት ሲያንሣቸው ነው

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 3 ปีที่แล้ว

    ሃቅ ነው በተለይ ወጣቶች ከሚመለከቱት ድራማም ይሁን ፊልም የሚወስዱት ትልቅ ትምህርት አንዱ ነገር ነው ለመሆኑ ቃና የሚባል ጣቢያ ልብ ብላችሁ ተከታትላችሁ ታቃላችሁ በተለይ የኛ ሰፈር የሚባለው ድራማ ወጣትን ገዳይ ነው በድራማው ላይ ያለው መገዳደል ምን ያህል እንደሚሰቀጥጥ አይታችሁ ታውቃላችሁ ? እናተ ወንጀልን እንዲህ ተከታትላችሁ ስታቀርቡ አንድም ቀን የቃናን ትውልድ ገዳይነት ተንፍሳችሁ አታቁም እናተማ ምን ታደርጉ መንግስት እያየ ዝም ያለውን ህግ የሌለበት መንግስት የሌለበት ምስኪን ሃገር ላይ እየኖርን ። ጨካኝ ሆኖ እርስ በእርሱ ለሚባላ ህዝብ ጭካኔ የተሞላበት ፊሊም መጋበዝ ማለት ውጤቱ ምን እንደሆነ መገመት አያስቸግርም

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የመንግስት ያለ ህገ መንግስቱ ይቀየርልን የሚደፍሩና የሚገሉ የስቅላት ፍርድ ይፈረድባቸው መታሰሩ ምን ይበጃል ነገ ወቶ ከመድፈር ወደ ሀላ አይሉም የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው ።

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      ተበጂበት ይለቅሻል

  • @asnaasna4215
    @asnaasna4215 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አገሬ ስንት ጉድ ተሸክመሻል

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 3 ปีที่แล้ว

    enazebalagenacho...Allhayaxfachowo

  • @htube5673
    @htube5673 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት ሀገሬ አሁንስ ስንቱ ቻልሺው

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 3 ปีที่แล้ว

    AllhayegdaleishaAllha

  • @sosietesfaye9935
    @sosietesfaye9935 3 ปีที่แล้ว +1

    ብስሬ አንድ ገጽ ባህሪ አሰርኝ

  • @mizraimizra6249
    @mizraimizra6249 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Selami xeaptwhly😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @mastewalalehegn3067
    @mastewalalehegn3067 3 ปีที่แล้ว

    bartu

  • @rtr4447
    @rtr4447 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ,የፖሊሶች,ደንበኞች,ናቸዉተየዘዉ,ቢታሰሪ,በ3ኛዉቀን,እዛዉጎደናላይ,ይታያሉ,መንግስት,ደሞግቢዉን,ሳያጸዳ,ሕገመነግስት,ለማክበር,በትግራይ,ንጹሀን,በመግደል,ሕግ,እያከበረኩ,ነዉ,ይላል,ወይ,ወይአምላኬ

  • @srourcell8398
    @srourcell8398 3 ปีที่แล้ว

    Welcome wudoch👌👌👌👍👍❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 ปีที่แล้ว +1

    befetari siyasefera,ereee sewu chikanew

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 3 ปีที่แล้ว

    Enzeh meskal adabaaby meskal new medhantachaw dansa haqun fred adera

  • @محمدالحربي-ز9خ
    @محمدالحربي-ز9خ 3 ปีที่แล้ว

    Effffff egziyo mherene krsto
    joro aysemawh ylewu abatu maren ykr belen

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንም በተራ ሠው ወንጀል እንደገነቃለን መንግሥት ተብዬ የጎንደር ጠረፍ ለሱዳን ከማስረከቡ ሌላ የኢትዮጵያ ሠላም የማይመኘው ኢሳያስን አስገብተው ኢትዮጵያውያን አስደፍረው የለም እንዴ ሀገርንና ዳር ድምበር የማያስጠብቅ መንግሥት ያላትን ሀገር እንዴት የተከበሩ ዜጎች ይኖርበታል

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenale

  • @lubie31
    @lubie31 3 ปีที่แล้ว

    Bealefut 3 ametatoch be hagerachin wonjel yebezabet mikniyat, lifisfis meri tebiyew,korat ermija balemewusedu mikniyat new wogenoche, ahunim ethiopia yemot fird hig kelele wonjeloch yebase new yemihonew, yegedel yigedel beka 🤛yemot fird yisetachew