Anchor አዲስ አበባ- ሞያሌ- ሀረርና ድሬዳዋ ወደ ኦሮሚያ ክልል፥ አብይን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰጣት ምርጥ መሪ፥ በአገዛዙ የተደበቀው የቡግናው ረሃብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እግዜአብሔር እብይ እህምድ ለፍርድ የሚቅርብብት ቀን ያምጣልን እማራ ሕዝብ ልምጭርስ የትዝጋጅየብልጭግና ውንጌል ግዳይ ውንጌል ምሪን ይንቅልልን እሜን ።

    • @edumt2039
      @edumt2039 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🇪🇷 😂😂selam lemrnor awridut

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    መሳይ እባካችሁ ጅዋርን አትመኑት የፈሉገውን ይናገር በፈሉገው መንገድ ይሂድ እኛጋር አጀንዳ መሆን ዩለበትም። ጅዋር እኮ ለአማራ መጨፍጨፍ አንዱ ለፍርድ የሚቀርብ ነው አሁን እኮ ፋኖ እየገሰገሰ ስለሆነ ኦሮሞ ከዙር እንዳይወጣ አለን ይመስላል ሌላው ኡሁንም የምንፈልገውን በራሱ ቋንቋ እንደነአብይ እየነገረን የሚፉልገውን ለማድረግ ነው ስስ ጎናችንን ያውቃል ፓለቲከኛ ነው መሳይ ጀዋር የአብይን ጥፋት አይደግምም ነገር ግን ያብሰዋል ድሮ የነበረውንአቋምና ንግግር ዞር ብለህ እየው ላንተ ስላለፈ ታሪኩ ኡልነግርህም። መሳይ ጅዋርን ከአጀንዳህ አውጣው እባክህ!!!!?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ትክክል ኦሮሞ ፖለቲከኞቹ በዉስጥ እየተነጋገሩ በሌላው ህዝብ ነፍስና ጭንቅላት ላይ እንደልባቸው እየተጫወቱ ነው።

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሳይ ምርጥ ጋዜጤኛ ብርታ ድል ለፋኖ

  • @TensayAbebe-m7m
    @TensayAbebe-m7m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ፋኖ በክንዱ ያሸንፋል። የጀዋር ን እርዳታ አይሻም

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ይህ በማውራት ሳይሆን በማሸነፍ ብቻ የሚሆን ነው። የኦሮሚያ ቢሮዎ ሁሉ አዲስ አበባ ውስጥ አይደለም እንዴ ያሉት። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    እነዚህ የተረገሙ ሰወች መቼ ነው ተጠራርገው እንደበሽር አላአሳድ ከሀገራችን የሚለቁልን

    • @eyobmedia5293
      @eyobmedia5293 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዘሜ ...❤❤❤❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ደምሳያፈሱ አይለቁም ፋኖ
      በብልሃት እየሰራ የሰው እልቂት እንዳያረጉ የግዜ ጉዳይ ነው አብይ መዓት ይወርድበታል !

    • @eyobmedia5293
      @eyobmedia5293 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@የዘሜእህት ❤️❤️❤️👍👍👍

    • @edumt2039
      @edumt2039 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tigray kifuwoch mehonachewin atakum malet new. Yihi hulu meters beweyanie yemeta new hizbun kefafelut.

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ዛሬ ኦሮሞ ሰልጣን ላይ ሰለሆን ለጊዜ እንደፈለጉ ይሆናሉ ከሰልጣን ሲወረዱ ሁሉም ነገር ወደ ነበረበት ቦታ የግድ ይመለሳል ‼️‼️‼️

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መሳይ በርታልን ትኩረት ለወሎ ሕዝብ ድርቅ ተከስቷል የምትችሉ አግዟቸው ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጥንቃቄ አድርጉ ወይም ፋኖን ተቀላቀሉ በተረፈ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙሉ የአማራ ተማሪዎችን ለይተው በሙሉ ቢጨርሷቸው እንዴት እንደምደሰት።ምክንያት?ይሄንን እንደህዝብ የሚጨርሰንን ስርዐት እንኳን ማወቅ እና ታግሎ ማታገል የማይችል ደነዝ ተመርቆም ቢሮክራሲው የማይገባው ይሄ ነው።ምንም የማያውቀውን ሚኒሻና ገበሬ ነጋዴም ሲገሉብን እንጂ የነቃውን ሲያጭደው ምርጥ ነው።ለዚህ ግዜ ያልጠቀመ ነቃሁ ባይ የክልሉም ጠላት ነው

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Roman-v9f9w ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እሕቴ ለሰው ያሰቡት ለእራስ ይሆናል እኮ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ በስማም ምን አይነት ክፉ ሰው ነሽ! ጨካኝ ለራስሽ ያድርግልሽ !

  • @endalkachewalemu525
    @endalkachewalemu525 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነትም ግንቦቴዋች እውነትም ስኳዶች። ሚሊዮንኖች የሚዋደቁለትን እና የብዙዋች ተስፋ የሆነውን የአማራ ፋኖ ትግልን ከአንድ የዲያቢሎስ ቁራጭ ከሆነው እና ለፍርድ መቅረብ ካለበት ጀዋር ጋር እኩል አጀንዳ ማድረጋችሁ ምን ያህል ለአማራ ትግል እንቅፋት መሆናችሁን ነው የተረዳሁት። ዘመድኩን በቀለን ይዘዝባችሁ። ወጥር ዘመዴ አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ 💪💪💪

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ፈጣጦች ናቸው ሠዎቹ እዲሥእበባ የሁሉም ብሄር ብሄረሠቦች ቅርሥ ናት !!!ኢትዮጵይ ማለት ንደእንድ ትልቅቅቅ ቤት ብዙ መኝታቤቶች ያለው እንድ ትልቅ ሣሎን።ያለው ቤት ማለት ነው!!!!ሠዎቹ መኝታቤቶቹም ዋናው ሣሎንም የኛ ነው እኮ ነው ሚሉን!!አረጉዶች ናቸው !😂ከኢትዮጵያውያን በላይ ኢትዮጵያን ነን ማለት የጀመሩት ንኳን በቅርብ እኮነው!!!!ግን ሠንድቋን ማንነቷን።እሁንም ይጠላሉ ጭበርባሪዎች ናቸው ብልፅግናዎች የኢትዮጵያ ልጆች እንላቀቃቸውም ግድ ይለናል ሥለ ሀገራችን ኢትይይ ❤

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችን ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።እጅግ በጣም የምወዳቹ መሳይ እና ገለታው ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ለምንድነው በየቀኑ በጥፋት ላይ ጥፋት እየጨመሩ የሚቀጥሉት ብሎ መጀመራያ ጥያቄ በመጠየቅ ነው ANALYSIS ( ትንተና ) ለማድረግ ጥረት ማድረግ ያለባቹ ብሎ ፋኖ በፅኑ ያምናል። ምክኒያቱም የፈኖ ትግል የፍትህ ( JUSTICE ) ትግል ነው።ARMY ( ሠራዊቱም )IS THE FORCE OF JUSTICE ( ለፍትህ የሚታገል አካል ወይም ሐይል ) ነው።ይህ ሐይል ደግሞ ጠላትን ላደረሰው ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለፍርድ ለማቅረብ ነው የሚታገለው። ስለዚህ ከዚህ ተነስቶ ጠላት ተሸንፎ ለፍርድ እንዳይቀርብ ማንኛውንም ነገር ያደርጋል ይልቁንም ማንኛውንም አካል እየጎተት ያስገባል ጠላቴ የሚለውን አካል ከቻለ ለመደምሰስ ካልቻለ ትግሉን ABORT ( ለማጨንገፍ ) ይህንንም ካልቻለ ወደ ድርድር ለማምጣት ወዘተ....ነው።የተቻለውን ሁሉ አድርጎ ማሸነፍ ይፈልጋል።ስለዚህ ጠላት ለሱ የሚሞትለት ነብስ ( ግለሰብ ) ፍለጋ SENSITIVE ( እጅግ በጣም ሳቢ ) የሆነ የተወሰነ ወይም ብዙ ሕዝብ ይገዛዋል ብሎ የሚያስበውን ISSUES ( ይዞ ብቅ ) ይላል።ይህንን ደግሞ ለማሳካት ደግሞ የተለያዩ ስልቶችን ( STRATEGIES ) ይነድፋል ( DRAFT ) ያስነድፋል በተለያዩ አካላት።ከጠላት አንፃር ከአየነው ጠላት ትክክል ነው ቆሞ አይሞትም ይልቁንም እጁን ለሰንሰለት አይሰጥም።እንደ ሐይለማራያም ደሳለኝ ፈቅዶ እና ወዶ ካለቀቀ፣እንደ አልአሳድ ለቅቆ ካልሔደ ወዘተ....እስከ መጨረሻ እፋለማለው ካለ እንደ ኮነሬል መሐመድ ጋዳፊ የጥይት ራት እስኪሆን ከዋናው ከተማ ትሪፖሊ ወጥቶ ወደ ትውልድ ቀዬው ሸሽቶ በቀየው እንደተወገድ ይወገዳል እስከዚያው ድረስ ቀን እና ሌሊት የተለያዩ አጀንዳዎችን እየቀረፀ ( FORM ) እያደረገ እና የተለያዩ አካላትን ( ግለሰቦችን ) ነፍሳቸውን እንዲገብሩለት እያደረገ ቀን እና ሌሊት የተቻለውን ያህል ይጋጋጣል። የሚያደርገውን ነገር ወደደውም ጠላው ለአገር እና ለሕዝብ ጠቀም አልጠቀመም መጀመራያ ማምለጥ ነው ዋናው ጉዳይ ለጫማው ( ለኢትዮጵያ አገር እና ሕዝብ ) በሓላ ይታሰብበታል ነው ነገሩ።ወይም በአጭሩ ከጠፋው አልቀር አጥፍቼ ልጥፋ ሁሉ አለ ምን ነካቹ ወንድሞቼ።ለማንኛውም ይህንን ያህል ለአስተያዬቴ መግቢያ ስለችግሮች ROOT CAUSE ይህንን ያህል ካልኩ ዘንድ ቀጥታ እጅግ ዋና ዋና ወደሆኑት SUBSTANCE ( ፍሬ ነገሮች ) አልፋለሁ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እራሱ ኦሮሚያ የሚባል ክልል አይሰራም ሊሰራምም አይችልም

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    4.ብዙ ሰው ይሸወዳል ችግሩ ሕገ መንግስታዊ ነው ይላል።ዳሩ ግን የኢትዮጵያ ሆነ የመላው አለም ችግር ግለሰቦች ናቸው።እነዚህ ግለሰቦች ኢትዮጵያን ይጠሯታል ይልቁንም እንደመዥገር አገሪቷንም ሆነ ሕዝቡን ይመጣሉ እንጂ ለምንም ነገር እና ለማንም አካል ደንታ የላቸውም።የፈጣሪ ቃል እንደሚለው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ነው።5.ግለሰቦችን በተመለከተ ለገሰ ቱሉ ቱልትላ 15 በሕግ ለማቅረብ ከሚፈለግ ሰዎች መካከል ስለሆነ ጃዋርን ቢነቅፈው አያስገርምም።ክቡር ስብሐት ነጋ እና ክርስቲያን ብሔራቸው ነው የሚለያየው እንጂ ትግላቸው አንድ አይነት ነው።ሁለቱም ጥቁሩን ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮቹን ነው የሚታገሉት። እርግጥ ክርሲቲያን በቃላት ነው አቧይ ስብሐት ደግሞ በጥይት ነው።ጃዋርን በተመለከተ WAS እና IS መለየት አለብን።እርግጥ የሚናገረውን ብቻ ሳይሆን ተግባሩን ማየት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው።በቃላት ከአብይ ዉጪ ወደ ውጪ ነው።አሪፍ አንዴ ብቻ ነው የሚሸወደው።6.መዋቅሩ የታወቀረው ( STRUCTURE ) እና NET WORK ( መረቡ የተዘረጋው ) በጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ስለሆነ አትልፉ በሂለቱ ምክርቤት በተወካዬች እና በፌዴሬሽን ምክርቤት ፣በተወካዬች ምክር ቤት ይልቁንም በሠላማዊ ትግል መፍቴ ይመጣል ብላቹ።7.አዲስ አበባ፣ድሬደዋ፣ሞያሌ ወዘተ...በኦሮሚያ ሊካተተ ነው የሚለው ብርቅ አይስራባቹ። ምክኒያቱም እነሱን ያልደገፈ በገጠር ሆነ በከተማ እየተገደለ፣አካውንቱ እየታገደ፣እየታሰረ ወዘተ...ነው።ነገ ደግሞ ፈጣሪ ጣልቃ ካልገባ የአዲስ አበባ ነዋሪ በ REFORM እና በመልሶ ማልማት አፈናቅለን እና ንቅለ ተከላ አድርገን መጨረስ ስላቃተን ግደሉት አፈናቅሉት ወዘተ...ማለታቸው አይቀርም።እርግጥ ነገ በሕግ ስለሚያስጠይቃቸው አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ስለሚጠይቃቸው በግልፅ አያደርጉት ይሆናል።ዳሩ ግን ነጩ ፋሽስት 10 ሺ ኢትዮጵያዊያን እንደጨፈጨፈ የሆነ ANTAGONISTIC ነገር ፈጥሮ ሊያጨፍጭፈን በጋቸና ሲር፣ኮሬ ነጌኛ ወዘተ...ከፍቸኛ ጥረት እየተደረገ ነው።ዳሩ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈራህ እግዚሐብሔር ስላለበት ወደ ስራ አልገባላቸውም።ስለዚህ በአዲስ አበባ ሆነ በሌሎች ከተሞች ጉዳይ መላው ኢትዮጵያ፣የአዲስ አበባ ሕዝብ ራሱ ወዘተ....ወሳኝ መሆን አለበት የሚለው ውሐ አይቋጥርም።ኢትዮጵያዊ የምትመራው INDIRECT DEMOCRACY ( በተወከሉ ) ግለሰቦች ነው።ስለዚህ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ነገር ይፀድቃል።ለማንኛዉም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደፊት በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን።ዳሩ ግን ፓሐቲካ ስንሰራ የጠላት መሠረታዊ አካሔድ ፈፅሞ ሊጠፋን አይገባም።በተረፈ ፈጣሪ የጠላትን ቅጥ ያጣ ክፋት፣ትዕቢት፣እብሪት ወዘተ.....በዚህ ልክ ተረድተን በዚህ መሠረት እንድንመላለስ ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።

  • @MehamedKarsima
    @MehamedKarsima 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ሰዎቹ እንደ እርጉዝ ሴት ሁሉም ያምራቸዋል እመኑኝ አንዱም እይሳካላቸውም።

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አማራዬ አንድ እንሁን 💪💚💛❤️ አንደነት ሀይል ነው 💪 እናሸንፋለን💯💪💚💛❤️

    • @nesrubeshr
      @nesrubeshr 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮😅😅😮፥፥፦፦፦፦

    • @nesrubeshr
      @nesrubeshr 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅፤

    • @RibkaAlamaw
      @RibkaAlamaw 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@nesrubeshrምናባህ ያስቅሐል ጅል

    • @yenenehw
      @yenenehw 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማራዬ አንድ እንሁን፤ አንድነት ሀይል ነው ትለንና፤ ዶላርችንን ካስረከብንህ በኃላ ትገለበጥና፤ ከትግሬም ጋር፣ ከኦሮሞም ጋር ተዋልደናል፤ ኢትዮጵያ አትፈርስም እያልክ ለሁለቱ ታለቀልቃለህ። የጎንደር ፋኖን ተወው፤ ተስፋ የጣልንበት የጎጃም ፋኖ በአስረስ ማረ በኩል "መነሻችንም መዳረሻችንም አማራ ነው ብለን አናውቅም፤ አንልምም" ካለ በኃላ፤ እኔም፣ ፍሬንዶቼም፣ ፋሚሊዎቼም ሞተን አንድ ዶላር ለማንም የአማራ ፋኖ አንሰጥም፣የአማራ ነገር ወጥቶልናል። የምትዋጋው ለትግሬም ለኦሮሞም ስትል ነው አይደል፤ ሒድና እነሱን አንድ እንሁን ብለህ ለምን፤ ከነሱ ዶላር ሰብስብ። ነገር ግን በቃኝ ብለህ፤ እንደ ትግሬም እንደ ኦሮሞም ወኔ አብቅለህ፤ ማንንም አንለማመጥም፣ እንገነጠላለን፣ አባት አገር ኣማራን እመሰርታለን ብለህ ስትነሳ፤ ቤታችንንም ሞርጌጅ አስገብተን ዶላሩን እንሰጥሀለን። አሁን ግን እንደድሮው መሸወድ የለም--- እንቅልፍ አጥቼ ወጥሬ ሰርቼ በሰጠሁህ ዶላር፤ ትግሬና ኦሮሞን አቅፈህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ እንድታበግነኝ አልፈቅድልህም፤ ዳይም አልሰጥህም No way!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 นาทีที่ผ่านมา

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፋኖ በፍጥነት የአማራ ክልልን ነፃ ማውጣት አለበት ብአዴን እሚባል ምሥለኔ በቱሉ መጣል ነው

  • @zinashkassa4683
    @zinashkassa4683 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ በፍጥነት የአማራ ክልልን ነፃ ማውጣት

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርቱ መሳይ እና ገለታው እናንተ ኢትዬጵያን በችግር ግዜ አብራችሁ ከጎን የቁማችሁ እናመሰግናለን!!!

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ ኦሮሞ አለ አብይ ራሱኮ የነሱ ተፈጥሮኮ እንቆቅልሽ ነው ጌታ ሲፈጥራቸው ጭንቅላታቸውውስጥ የሆነች ነገር አጉድሎባቸዋል መሰለኝ

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል:ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን:መሳያችን❤❤❤

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስጀመር እሄየምክክር ኮምሽን ፌክነው እንጅ ለኢትዮጵያ የምጠቅም አይደለም።

  • @MegosAlene
    @MegosAlene 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤❤ ድል. ለአማራ. ህዝብ. ድል. ለፋኖ

  • @laylalll327y
    @laylalll327y 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መሳይ ትልቅ ሰው❤❤❤❤❤

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የነቃው ኢትዮጵያዊ ስለ ወደብ ስሜት አልሰጠውም ነገሩ ግን የሱማሌ ወደብ ለወሮሚያ ነው የአብይ ዝግጅት ከጊዜ በኃላ ኬኛ ብለው ወደ ኦሮሚያ ልቀሙ ነው ሃሳባቸው እንኳንስ ወደብ አ አ አይሳካም ሃበሻ ንቃ።

  • @tateknegash6399
    @tateknegash6399 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጃዋር በእጁ የብዙ ንፁሃን ደም አለበት በአንተ ዲስኩር ሊነፃ አይችልም

    • @dayner989
      @dayner989 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዴት?

    • @ghdt7801
      @ghdt7801 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብይ ይሞታል መጨረሻው ሰአት ነው ዛሬ አዲስ አበባን በኦሮምያ ቢከልል ነገ ወደ ነበረችበት ትመለሳለች

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    1000 ዕድሜ ለመሣይ ለገለታው....እና ከልብ ለሐገርና ለወገን ለሚጨነቁ ሑሉ!! ❤

    • @BirtukanAlamrew
      @BirtukanAlamrew 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጉድ እኮ ነው!
      መሣይና ገለታው ብቻ ይጩሁልህ!
      አንተና እያንዳንድህ ተሸፋፍነህ ተኛኛኛኛኛ😊😊😊

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@BirtukanAlamrew በትክክል በኮሜንት ብቻ ጀግ ጀግና ማለት አማራን ነፃ አያወጣዉም ሁላችንም ባለንበት በተስማራንበትየስራ መስክ እንድሁም በምንጠቀማቸዉ ሚዲያዎች የአማራነት ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል❤❤❤

    • @BirtukanAlamrew
      @BirtukanAlamrew 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Tigist-o1y 🥰🥰🥰

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድሬደዋ ከደርግ ግዜ ጀምሮ ራስገዝ ነች በቁጥርም ከሆነሁሉም መሳ ለመሳ ነው ስለዚህ የማንም አትሆንም

    • @cros34
      @cros34 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lier its Somali

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንቀፅ 39 ኖረም አልኖረም ስራ እየሰሩ እየተጣደፉ ያሉት
    ሌላው የምክክር ኮሚሽኑ በትክክል ለአብይ ጉዳይ አስፈፃሚ መሆናቸው አሁን ተረጋግጧል

  • @laylalll327y
    @laylalll327y 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መሳይ ፋኖ ድል አድርጎ የምትደሰትበት ግዜ እሩቅ አይደለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ገለታው፣ ኦሮሞ ወንድሞቼ አትበል።ማንም አይሰማህም።የመጣብንን አደጋ መክቶ የሚመልስ ሀይል ቢኖሮ ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው።በዚህ ላይ ጠንክሮ መሥራት ነው።ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ላንተ ኦሮሞ ወንድም አይደለም እንዴ ??? አሁንም ለኢትዮጵያ አንድነት እየሞቱ ያሉ ኦሮሞ ወንድሞች ላንተ ምንም አይደሉም ማለት ንው ????
      እንግዲያውስ ባንተ ድንቁርና አማራን ምሳደብ ክፍታፍ አይደለሁም ።
      አንተ ማለት ተልዕኮ ያለህ የመንግስት ተከፋይ ክፍት አፍ ነህ ወይም ደሞ በጠነባ ዘረኝነት የጦዝክ ደናቁርት ነህ ። ንቃ ንቃ ንቃ

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፋኖ ጀግና ነው እንዳንተ ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ አንድነት አይደለም ። እናትህ ትበዳ ውጣ ከዚህ!

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Zare Ethiopia bezer gosa kotera tama nege endet ayinet Ethiopia new yemititebikew??

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Wow, endih woz yalachew hisanat endih wodikew sisekayu yasazinal. Fetari diresilachew tolo

    • @zolazola5725
      @zolazola5725 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @emuye-shinbira8268 እረኛውን ምታው በጎቹ እንዲበተኑ።የጎሠኞቹንና የዘረኞቹን አናት ቢመታ፣ሁሉም ነገር ወደ ነበረበት ይመለሳል።መፍቴውም የፋኖ ትግል ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Welcome Jegnachin Messay

  • @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    መሳይየ ተዉ በጁሀር ንግግር እንዳትሸወዱ

    • @bezatubebeza4778
      @bezatubebeza4778 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዜድ አንቺም እኮ በአኪላ ንግግር ተሸውደሻል😂

  • @woine123
    @woine123 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ሁሉም የኛ" ሲመጡም መፈክራቸው ነው:: ሀገሪቱን በሙሉ የኦሮሞ ክልል ብለው ሃገሪቱን በእነሱ ስርአት እና ፍላጎት መስርተው ሌላውን ብሄር በባርነት ሊጨፈጭፍት ነው:: ስለዚህ ሁሉም ሀገር ወዳድ ለራሱ ህልውና ብሎ "ለነፃነት ከሚታገሉት ታጋዮች ጋር ተቀላቅሎ እራሱን ያድን"::
    የድሉ ቀኑ ቅርብ ነው:: ሁሉም እንደነበረ ይመለሳል::

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮዽያ:ህዝብ:ፍኖ:ለምን:ይህን:ሁሉ:መሰዋት:ለምን:እንደሚከፍል::አሁን:ሊረዱ:ይገባል::ፍኖን:ካልደገፍ:ተራበተራ:በኦረሙማው:መንግስትተሰልቅጠው:እንደሚያልቁ:ማወቅ:አለባቸ::ድል:ለፍኖ❤❤❤

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ እናመሰግናለን

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሣይ ግን ድጋሚ በጃዋር መንገድ ህዝብ እያሳሳትክ ነው ድጋሚ አትሳሳት ፋኖን ማስበላት ነው የያዝከው ሁለቴ ሰው አይሳሳትም

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      That is Mesay's weakness.

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኦሮሙማ ሰልቃጭ ስግብግብ ሀይል የኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ ከሆነችው አድስ አበባ በጉልበት 17ሽህ ሄክታር መሬት በመዝረፍ ወደ ኦሮሚያ ሸገር ብሎ ማካለሉ ሳያንስ በሙሉ ልሰልቅጥ ማለቱ ምን ያህል አልጠግብ ባይ ሀይል መሆኑን በግልፅ ያሳያል

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is clear to understand

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይ አገሬ እንደዚህ አደሙሽ,እገሙሽ ,አወደሙሽ, ገደሉሽ,very sad

  • @beletehailu1198
    @beletehailu1198 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይህ ጉዳይ ማንን ይጎዳል ከተባለ የኦሮሞን ህዝብ ነው፡፡ ሌላ ማንንም አይጎዳም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በሌሎች ተቆርቁረው በሁሉም የተገነቡ ከተሞችን ለነሱ ብቻ ወርሰው በሰላምና በደስታ ሲኖሩ እናያለን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Messay God bless you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The answer is no not possible. Addis Abeba is the Capital City of Ethiopia.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank God for empowering Fanos. God bless them all

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Mesay blessed ❤❤❤❤❤

  • @WondimagegnAshagre
    @WondimagegnAshagre 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድሬዳዋን ረሳችኋት ከየትኛውም በላይ ትኩረት የሚትሻ ነች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድሬዳዋ ኢሳና ጉርጉራ አዉራጃ ትባል የነበር የሶማሌ ና ኢሳ ጎሳ ናት። ኦሮሞ ለእድሜ ልክ ጦርነት ወገቡን መታጠቅ አለበት።

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ ሌላው ብሔር የለም እንዴ?በመጀመሪያ መሳይ እና
    ገለታው እንዴት ናችሁ እናንተ
    የህዝብ ልጆች ተባረኩልኝ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በፋሽሽቱ ፣ዘረኛውና ፣ዘራፊው ፣ያለምንም ርህራሄ ከህጻናት እስከ አዛውንት በየደቂቃው በሚጨፈጭፈው አብይ አህመድ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ እሚገርመኘ ይህ ሁሉ አብይ ሽመልስ የኦሮሙ ፑለቴከኙች አማራን ከአማራ እናት የተወለድት ምሥለኔ ጀረናሉች ካድሪውች በሁዳቸው ገዝተው ህዝባቸውን እያሥጨፍጨፋ ክሉን እያውደሙ እነሱ ክላቸውን እያስፍ እያዩ ምን አይነት ጭንቅላት ቢኑራቸው ነው ህዝባቸውን እሚጨፍጭፋት

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጠቅላዪ መቀመጫቸው ወደ ሰሩት ሸገር ሲቲ ቤተመንግሥት ሲያዞሩ አዲስ አበባ የፌዴራል መቀመጫ የሚለውን የሚሽር አይመስልህም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 นาทีที่ผ่านมา

    ፋኖ መሳይ ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዲሳባ የኛ ፣ ጎንደር የኛ ፣ ሀረሪ ፣ ጎጃም ፣ትግራይ ወዘተ የኛ የኛ የኛ የኛ ሲጀመር ማነው የሸጠላችሁ የመተረላችሁ ያወረሳችሁ ?? ወያኔ አይደለም ወያኔ ከነወንጀሉ ሄዷል ሁሉም ደግሞ በተራው ይሄዳል
    ኢትዮጵያ ግን የመላው ኢትዮጵያውያን እኩል ሀብት ናት ። ትርፉ ምንድነው ? ዘጥ ዘር ብቻ ነው ህዝቦች አብረው በክብር በደስታ አብረው ይኖራሉ ።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቫምፓየር አብይና ጭፍራው ደምህን ሳይመጠው ተነቃነቅ። የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭ ብሎ ሆዱን ሲሞላ እነእንቶኔ በገጀራ አንገቱን እየቆረጠ ለአውሬ ይሰጠዋል። ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ካልሆነ ድንጋይ ነው ተብለህ ትወረወራለህ። ነግ በኔ አለማለት በወረፋ ከመጥፋት አያድንም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    መሳይና ገለታው በርቱልን ወገን ይሄን ደንዝዞ የተቀመጠ ህዝብ ማንቃት ገና ብዙ ማገዶ ይጨርሳል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄ ገለታው የሚባል ሰውዬ ፈራ ተባ እያለ ነው ትንታኔ የሚሰጠው ጠለቅ ብሎ ደፈር ብሎ እረግጦ የዚህ ጨፍጫፊ አገዛዝ ከመተቸት አኳያ ብዙ የሚቀረው ነገር አለ ካለበት አሜሪካ መጥተው እንዳያስሩት ነው ወይስ አጓጉል ሚዛናዊ ለመሆን ፈልጎ ነው

    • @yonas9945
      @yonas9945 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል እኔም አስተውያለሁ

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሳያችን የድሆች ተቆርቋር እግዚአብሔር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ በምትሰራው ስራ
    ታሪክ የማይረሳው አሻራ እያኖርክ ነው በዚህም እናከብርሀለን ግን ጅዋርን አትመነው አጫዋች ነው

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ተመልከቱ ህወሓት የጎንደርን መተሪት ከትግራይ ካርታ ጋር በመያያዝ እና ካርታ እስከ የአባይ ግድብ ድረስ የትግራይ ነው ከማለቱም በላይ የተማሪዎችን መማሪያ መጻሕፍት እስከማሳተም ደርሶ ነበረ ውድቀቱን አፋጠኗል አሁንም የአዲስ አበባ እና የሌሎችም ቦታዎች ለኦሮሚያ ይሁን የሚለው ጥያቄ የነአቶ አቢይ አገዛዝ ውድቀቱን ያፋጥናል ብዬ አምናለሁ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦሮሞ: ሺ:አመት: ይገዛሀል!!!!

    • @yonas9945
      @yonas9945 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Ethiopiandream00 የጠነባህ ጋላ እበት እንስሳ !!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቂቂቂ ወያኔዎችም እንደዚሁ ሲፎልሉ ነበር 🤣😂🤣

    • @kassgetan2264
      @kassgetan2264 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are shene

  • @neza6422
    @neza6422 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ጀግናዉዉዉዉዉ

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የጁንታ ርዝራዦችን ተመልከቷቸው።
    ነገር አሽትተው ከተፍ ነው፡ፊንፊኔ የእከሌ ናት እያሉ የሚጽፉት እነሱ ናቸው።
    እነሱ ያለ ተንኮል፡ያለሴራ፡ያለሌብነት አንድ ቀን ማደር አይችሉም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል። እነሱ ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ ይፈልጋሉ። ይህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ የትግሬ ወያኔ ተንኮልና ዘላለም እንገዛለን ብለው ደደቢት ውስጥ የጠነሰሱት እቅድ ነው።

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Afehen zegaaaa, endee hitaan hulu kegaaa yemetelut wnantew nachu

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@abuhaile6517 ; atesasat , tigre Ethiopian aygezam ahun,ahun Ethiopian eyezerefe eyebezebezee yalem hodamu enaa hulu kega yemilew oromuma new, oromuman tagel, tplf yejemerewen zeregenet bedenbee asadegoo asfafeto amharan eyechefechefee yalew gala new.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Washington Abatoch. This is the right call. God bless you all.

  • @feedelband205
    @feedelband205 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ሳይገባ ቶሎ ኦሮምያን መገንጠል አለብን ብከው ውሰጥ ለውሰጥ ተስማምተዎል አዲስ አበባ- ሞያሌ- ሀረርና ድሬዳዋ ወደ ኦሮሚያ ክልል ባስቸኳይ መካተ ት አለበት ብከው ወስነዎል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህንን ካደረጉ በኋላ ኦሮሞ ለረጅም ጦርነት ታጥቆና ተደራጅቶ መቆም አለበት።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አንቀጥቅጥ የሆነ ሕዝባዊ ተቃውም መነሳት አለበት ። ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተባሉ የስርአቱን አሕዮች ትተን በሶሻል ሚዲያ የሚመራ ሕዝቡን በየአቅጣጫው የሚያንቀሳቅስ ሐይል መፈጠር አለበት።

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትጃጃሉ! ጃዋር is the most tactical figure in Ethiopian political landscape! He's playing another advanced political puzzle!!!

  • @GebryLemlem
    @GebryLemlem 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዘሬ ኢትዮጵያ የመሬት ምንቀጥቀጥ አጋጥምዋል አዲስ አበባም ያካተተ መንቀጥቀጥ😮 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ እሚገርመኘ ጀዋርን ጠቅላይ ሚንስትር ለማረግ ፍልጋቹሀል የአማራ ታዉቂ ሙሁርየለም የደብብ የለም የሱማሌ የለም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኦሮሞ ከላይ እስከታች ስልጣን ስለተቆጣጠሩ ነው ጀዋር መልኩን እየቀያየረ እየወጣ የሚጨማለቀው። ቀኑ ሲደርስ እንደወያኔዎቹ ከቁብ የሚቆጠረው አይኖርም።

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሞያሌን እንድህ ያደረገው የህወሀት ነው።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እነሽመልስ አብድሳ የደላቸው ናቸውኮ ኬኛ እስከሐረር ድሬና ሞያሌ ዘለቀ? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሰው ፀሎት ሲያደርስ የኦሮሙማ ጥርቅም በዋሉበት ቦታ አታውለኝ ብሎ መፀለይ ይመከራል። ምክንያቱም እነዚህ ነቀዞች እንደቫንፓየር ደማችንን መምጠጥ እና ደማቸው የኛ ነው ማለታቸው አይቀርም 🙏🙏🙏🙏🙏🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቫ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addis Ababa is the capital city of Ethiopia and Africa!!! Abiy doesn't have leadership skill at all to our country's prime minister. Let's all support Fano and those who believe in our unity. The Almighty God bless our country and people!!!

  • @b.6015
    @b.6015 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    dil lejegnawu amara lji fanooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    They want the starvation to express in the entire Amharay❗️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 9 นาทีที่ผ่านมา

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምክክር ኮሚሽን ተብዬው የአትዮጵያ ህዝብ ጠላት በመሆኑ የብልፅግና አፈቀላጤ በመሆኑ በመጀመሪያ መሪያ ህጋዊ ርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናንተ ምታወሩት እውነት አብይ የሚሰራ ውሸት ታዲያ ምን አለፋችሁ መታገል ነው እንጂ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኦሮምያ ክልል እጅ የአገሪቱ ስልጣን እስካለ ድረስ አንቀፅ 39ን ማፅደቅ አይደለም የሰው ልጅ የመኖር ህልውና የለውም።

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀገሬ አያደገች ነው የ ውቺ ዜጎች ነው ምያምሰግኑኝ አምያደንኩኝ በብልትጽግና ላይ ነች ያልከው abicho ይሄን ምን ትል ይሆን 100:000 አልሞላም ትላለህ አታፍርም

  • @Memher
    @Memher 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ገለታው አትዋሽ ህዋሀት ሀገርን በሰላም የመራ ድርጅት ነው

    • @nebyatgebretiensae9421
      @nebyatgebretiensae9421 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህውሃት የቀበረው ቦምብ እኮነው እየፍነዳ ያለው አብይን ያሳደገው ማን ነውእና ብቻ ሕዝቡን ፍጣሪ ይሸፍነው ከዚ አውሬ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የጠመዳቸው ፈንጂዎች ናቸው የፈነዱት ድሮስ ስልጣን ላይ እያለ በእጅ አዙር እንጂ ፊተ ለፊት ትጠብቅ ነበር የዋህ 😔

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tplf Ethiopian bezer kefafloo kilel denber abejeto , talakitewa Tigray yemetebal hager gentloo , lelaw Ethiopian bee torenet enaa erehab ersee bee ersee endetelalek naber. Egzyabeher enesun kedemoo betatenachew. Chegerun ginee Abey Ahmed ababesoo ketelew. Ginee enezehem yetefalu

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በግሌ ጥያቄው አያሳስበኝም። በብልፅግና መንግስት የህዝብ ጥያቄ መቼ ተመልሶ ያሳውቃል?ትንተና የምትሰጡበት ጉዳይ ልክ የህግ ልእልና የሚከበርበት ሀገር ያለ ታስመስሉታላችሁ። ትንተና፣ ምርመራ፣ ዝርዘራ ሳይሆን ወሳኙ የያዝከው ጠመንጃና ጉልበት ነው። ጉልበት ከሌለህ እንደተነተንክ ትን ብሎህ ትሞታለህ እንጂ ቡድኑ የፈለገውን ከማድረግ አይመለስም።

  • @laylalll327y
    @laylalll327y 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ የምር አንተ ነፃነት የምትወድ ሰው ነህ ህይወት አጭር ናት ለእውነት መቆም የመሰለ ነገር የለም ለሆድህ ሳይሆን ለህሊናህ ያደርክ ትልቅ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢😢 ምነው ስለ ክርስትና ሟች ብቻ ትዘግባላችሁ ማስታወቂያው ሙሥሊሙስ አልሞተምደ?????????

    • @marmar803
      @marmar803 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እረ አብረን ነው ያለቅነው , ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ , ምናልባት የጸሎት ጥሪው የቀረበው በቤተክርስቲያን ስለሆነ ይመስለኛል እንጂ ሟቹሟ ሁሉም ነው 😢

    • @veracity8968
      @veracity8968 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የጸሎቱን ጥሪ ያረገችው ቤ/ክ ናት እንሱ ጥሪውን ሰው ሄዶ እንዲዘክር እንዲጸልይ ማስታወቅያውን አስተላለፉ ቶሎ ወደ ክስ አንግባ እባካቹ አብይ ሃይማኖት ስይመርጥ አማራን እየጨፈጨፈ እንደሆነ ማን አጣው ብለህ ነው ??? እንበርታ ፈኖን እንርዳ !!

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዐረ ዐይባልም

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረመኔው ኦሮሙማ አሁነ አገር ሳይሆን የውጭ ጠለት የበለጠ ሀገርንን በጉግል
    በለህልም የታየው ካርታ የራስ ይመሴላቸዋል
    ይህ እርስበረስየመጨረሻ ጦርነትይነሣ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ እውነት ከሆነ ኢትዮጲያ በእራሷ ላይ ገመድ እያጠለቀች ነው

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኸረ እባካችሁ??? አዲሥ አበባን ብቻ ሣይሆን:
    በቀጣይ ሐገሪቱን ሑሉ ኦሮማይዝድ ለማድረግ ዋና የመሠረት አርማታ መገድገዱ ነው።።
    ሥለዚህ በቀጣይ ሐገሪቱ ሥሟ ኦሮሚያ እንደሆነ አምኖ መጠመቅ ግዴታችን ነው ማለት ነው። በዚያ ላይ ባንዲራችንም አይቀየርም ብሎ ሕልም የማያይ ካለ እንደ እኔ ሕልመኛ አይደለም ማለት ነው። ....ባንዲራችን ላይ የጵንጥጥናውን መገለጫ (የብልፅግና? የብልግና) ሠማያዊ ቀለም በርዞ ከች ማለቱ ፍፁም አይቀርም። ሕዝቤ ሆይይይ! ዝምምምምም ብለህ ተከናንበህ ተኛ!! አትነሣ! እሺ ጎበዝ! ጀግና ነህ እኮ ሐበሻ! ባልሠማ ባላየ ተልሞሥሙሠህ ለጥጥጥጥጥ! ከዚያ አዳነች አቤቤ የአሩሢዋ ዕመቤት ብቻዋን በቂህ ናት። እዛው በተኛህበት በጣቷ እንደ ትኋን እየደፈጠጠች ታከትማሐለች! ድብን ብለህ አንቀላፋላቸው ኸረ ተኛ ተኛ ተኛ !! አበቃ!!
    ታዲያ ምን ልበል...? እነ መሣይ እነ ገለታው ብቻ እኮ ሠሚ በሌለው ጩኸት ጉሮሮአቸው ነቃብን!!!!😭

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ልብ ሰባሪ ነው ወይ አምላኬ !!

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብይ እኮ መሳይ ሴጣን ነው::
    በዚህ ደረጃ ለምን ትላለህ
    እሱደረጃ የለውም
    ((ሊያርድ ሊገድል ሊያጠፋ ይመጣል))
    ነው የሚለው ሴጣንን የእግዚአብሔር ቃል
    ስለዚህ መሪውም ተከታዮቹም
    አንድ ናቸው

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abiy Ahmed ኦሮሞያን አገር አድርገውታል ኢትዮጵያን አፍርሷታል

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአማራ ትግል ከጄዋር አትራፊነው ጄዎር የፈፀማቸውን ወጄሎች እንዳለ ሆኖ ነገርግን የዘረኝነት የዴረሰበት ኪሳራ አሁን እራሱን ያየና አካሃዱን ቀይሮ መጥቶል ከልቡም ይሁን ለማስመሰል ነገርግን ለፋኖትግል ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል ስርአቱን ለማስወገድ እና የኦሮሞን ህዝብ ለማንቃት ወሳኝ ሚናለው እልቅስ ለአማራትግል አስጊና መወገድ ያለባቸው የነገዱ እና የነሃብታሙ የነአበበ በለው መገድነው መወገድና መወገዝ ያለበት ከዛውጭ ከማንኛውም ብሔር ለትግል የተነሱ ፓለቲከኞችን ይሁን ታጋዮች በገደፍና ማበራታቱ አትራፊነት እነጂ ኪሳራየለውም ብየ አምናለሁ ፓለቲካ የገባው ማለት ገለታውነው አርቆ አሳቢና ጠንቃቃ ፓለቲከኛ እይታነው እሚያየው ጠንክር መሳይ ያነተሚዳ ትልቅ ስራ እየሰራህነው

  • @Yitulala
    @Yitulala 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤ ውዶች❤❤❤

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምክክር ኮሚሽኑ አብይን ፕሬዝዳንታዊ ብያደርገው ምን ዋጋ አለው። ከከሳድ በባሰ ሁኔታ መገርሰሱ አይቀርምና።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጁሀር ምንም ቢል ምን ለኛ አጀንዳችን ሊሆን አይገባም።

  • @AbrhamDessie-l5l
    @AbrhamDessie-l5l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፄ ቴድሮስ ጎንደሬ ይነሳ!

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመሀይም መሪ ውጤት ይህ ነው።

  • @mollatamene-x7m
    @mollatamene-x7m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃዋር ለምን አልፀፀትም አለ?ተከበብኩ ብሎ ሥላሥጨፈጨፈው አማራ ነው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome Ato Geletaw

  • @meharene3573
    @meharene3573 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትጋት ስለምታደርጉት ሰፊ አገልግሎት እናንተ ሁለታችሁ እግዚያብሔር ይስጣችሁ!
    ኢትዮጵያዊ ሆኖ! የሃገሩ ጉዳይ ህመም የሆነበት ! በዉጭ አገር የሚኖር ሁሉ ግን ተጠራርቶ መሰባሰብ መንቀሳቀስ ቢጀመር? ጀዋርም ይህንን እዉነት ካሳሰበዉ ብትጋብዙት በጣም ጥሩ የሚሆን ይመስለኛል ። በግሌ አሁንም ቁጭ ብሎ እያሙና እየፈሩ እየሸሹ እየጠቆሙ ከሃለፊነት ከተጠያቂነት በተለይ ከህሌና ወቀሣ ማምለጥ እሚቻል አይመስለኝም።

  • @MorketaEdema
    @MorketaEdema 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oromia my country ❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይ አማራ?..ዥል ጥ እኮ ነዉ።
    "የኔም እናት የጀዋርም እናት አንድ ናት!..ኢትዮጵያ ትባላለች"..ይባልልኛል። የጦስ ዶሮ!..እረ ዉዉዉዉ አማራ ንቃቃ!..የጀዋር እናት ኦሮሚያ"...ትባላላች ብሎ ስንቴ ነግሮሃል?...እረ እሳት መፍጀት??...እዉነት እነሱ(ኦሮሞ ኢሊቶች)..እኮ ይበልጡናል። ለትግራይነሠ ኦሮሞ ፖለተመከኞች የዋሆች አደሉም።በቃ ፖለቲከኛ ከሆንክ አቋምና መቆሚያ ቦታ የሠስፈልሃል!..ይኸ አጉል ኢትዮጵያዊዉ መቆሚያ ቦታ አቷል። በሌለች ኢትዮጵያ ...አጉል ይመፃደቃል። መሬት ላይ ጨዋታዉ ሌላ ነዉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነው እንደሱ ያለው ? አንድ ሰው ስላለ 30 ሚሊየን ህዝብ በጅምላ መሳደብ ድንቁርና ነወ። ነፍሱን ለመስጠት ጫካ የገባዉ ፋኖ ጀዋር መልኩን እየቀያየረ ሲመጣ ትጥቁን ይፈታል ወይ ?

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@abuhaile6517; Amhara 60 million belayee new bee Ethiopia, astekakleh tsafee.

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን