Seifu on EBS: ቶኪቾ እና ባለቤቱ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @habtu97
    @habtu97 6 ปีที่แล้ว +69

    Come Back.....God loves you!........He is waiting for you now!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶክቾ.... እግዚአብሔር መልካም
    አባት ነው... ልጆቹ እንደጠፉ እያስቀርም
    እና ... ትንሽ መረጋጋት... አይታይብህም
    ደስታም ሊሆን ይችላል... ጨርሶ እንደ
    ኮንፈስ ይንቀልልህ., ከውስጥህ
    ባለቤትህ ግን.., ደርባባ.. የስከነች
    ሴት ልጅ እንዲህ ስትረጋ... ውበትዋ
    ዘመናችሀ ይባረክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️
    ልጃችሁም ፈጣሪ... ያሳድግላችሁ 🙏

  • @selamwithabtamu5799
    @selamwithabtamu5799 6 ปีที่แล้ว +67

    ምህረቱ የማያልቅ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 6 ปีที่แล้ว +75

    የቻይና ሬስቶራንት መስለሀል ነገር ግን ከሱስ በመውጣትህ አድናቂህ ነኝ ሰይፉ ደሞ ለወጣቶች ትምህርት ሆናል ካልክ ለምን በቲቪ ቢራ ታስተዋውቃላችሁ

  • @shewayeadbeb9371
    @shewayeadbeb9371 6 ปีที่แล้ว +164

    ሰው አለምን፡ቢያተርፍ፡ነብሱን፡ቢያጣ፡ምን፡ይጠቅመዋል

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว +1

    *ኮሜንታተሮች ኮሜታችሁ ውስጤ ነው♥♥♥ "ቶኬ የህንድ ሙሽራ መስለህ መጣህ" ..."የቻይና ሬስቶራንት መስለሃል"... "የቆየ እብድ"...ኸረ በሳቅ ...ሚስቱ ታምራለች ። እግዚአብሔርን ማመስገንህ ባልከፋ ግን ባለህ ተሰጥሆ ለእርሱ ዘምርለት ፈጣሪህን አመስግንበት።የእኛ አገር ዘፋኞች ግርርርም የሚሉኝ ዘፋኝነት ኃጢአት መሆኑን አያወቁ ፈጣሪ ረድቶኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ...የሚሏት ነገር ።" ዘፋኝነት ኃጢአት ነው" ይላል ቅዱስ ቃሉ። ፈጣሪ የኃጢአት ተባባሪ ወይ አበረታች አይደለም!!! ገለንም ዘርፈንም አመንዝረንም የፈጣሪ ፍርድ ስለዘገዬ ወይ ዝምታው ስለበዛ እየተባበረን ወይ እየፈቀደልን ከመሰለን ተሳስተናል።ልቦና ይስጠን።*

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว +98

    *ዴማስን ሆነሀል እግዚአብሔር በዘፈን አይከብርም ሰው እንዴት ሰባት አመት ሙሉ አንድ የእምነት ተቋም ውስጥ ተቀምጦ እግዚአብሔር የሚከብርበት ሰይጣን ከሚከብርበት ለይቶ ማወቅ ያቅተዋል ይህ የጤና አይደለም አለም እንደሆነች አሁን ታስጨበጭብልሀለች ቡሀላ ታስለቅስሀለች እግዚአብሔር ይማርህ*

  • @bchfjfjjcjfjfj659
    @bchfjfjjcjfjfj659 6 ปีที่แล้ว +6

    ያለም ዝና ጌዜአዊ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያርግልህ እየሱስ ክርስቶስ እኮ የዘላለም ህይወት ነው

  • @Melona75
    @Melona75 6 ปีที่แล้ว +91

    የተደረገልህ መልካም ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው አንተ የምታደርገው ግን ለሰይጣን ነው ለእግዚአብሔር ነው ስትል ትንሽ አታፍርም

    • @etafarawhailu8400
      @etafarawhailu8400 6 ปีที่แล้ว

      Ename gerem nawe yalagne era sawe Egezeyabeheren enedate nawe yatadafarenawe

    • @HanaHana-ul3co
      @HanaHana-ul3co 6 ปีที่แล้ว

      እህቴ.ትክክልነሽ.ግን.ሰውማየትወጥመድነውተይው.አምላክይመልሰውልቦናይስጠው

    • @elshadiytedila3170
      @elshadiytedila3170 6 ปีที่แล้ว

      Tebarek

    • @bobalsa7373
      @bobalsa7373 6 ปีที่แล้ว

      .

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว

      ዘፈን ሀጢያት ከሆነ አንቺም እዚ ዮቲዮብ ላይ የተሰጣሽው ከሀጢያተኛ በላይ ነሽ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 ปีที่แล้ว +38

    ወዳጄ ወደ አለም አትመለስ
    በቀረው ዘመንህ ጌታን አገልግል
    የዘላለም አምላክ ይርዳህ

    • @ethiofanoss7982
      @ethiofanoss7982 4 ปีที่แล้ว

      anchi SHERMUTA pente koste, ayagebashim, shutup idiots

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 6 ปีที่แล้ว +12

    ወንድማችን መስቀሉን ይዣለሁ ! ተሸክሜ።
    ብሎ ዘምሮ ነበር አሁን ግን መስቀሉን ማለትም ( ኢየሱስን በመከተሉ ምክኒያት ያጋጠመውን ችግር) አስቀምጦ እና አልሸከምም ብሎ ወደ ቀድሞው ህይወት ተመልሷል።
    " መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።"
    (ማቴ 10: 38)
    " ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።"
    (ማቴ 10: 39)
    ወንድማችን ወዶ አይደለም አለም አሸንፋው ነው !
    የኢየሱስን ፍቅር አንዴ ከቀመሰ ግን አይጠፋም!
    የምህረቱን ጊዜ ከተጠቀመ።
    " ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና••••
    (2 ጢሞ 4: 10)
    " ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።"
    (2 ጢሞ 2: 13)
    ለወንድማችን እንፀልይለት!! እግዚአብሔር በምህረቱ እንደገና አንድ እድል ይስጥህ!!
    ተመለስ ወደ ቤት ወደ አባትህ ጉያ
    ስናይህ አነባን ሆነክ ከህይወት ወዲያ
    ታረቅ ከ አምላክህ ጋር ዛሬ ነው የአንተ ቀን
    እንጠብቅሃለን!!!!

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 6 ปีที่แล้ว +123

    ይገርማል ከአለም ወደክርስትና ይመለሳል አንተ ደግሞ ከክርስትና ወደአለም ልቦና ይስጥ በዘፈን አምላክ ሊከብር አይችልም

    • @romadiabrha253
      @romadiabrha253 6 ปีที่แล้ว +3

      LENA s.m
      Ye menafkan hiwot wusht mehonu awko new yekeyerew. Lk endene Pastor Samuel Zerihun.
      Emnet kehone orthodox bcha new...yekebden ahun tikiliklegna ye orthodox amagn mhon new.

    • @merryjon4888
      @merryjon4888 4 ปีที่แล้ว

      @@romadiabrha253 tebabua menged aschegari nat

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 ปีที่แล้ว +7

    ከሚመለሱ ያድርግህ ጌታ መልካም ነው በምህረቱ ያስብክ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 ปีที่แล้ว +1

    ውውው ወንድሜ በአፉህ ወጥመድ ተያዝ ነፃ ከወጣህበት የባርነት እስራት ተመለስህ ጌታን ሳታገኝ ከነበረበት እስራት ወደኃላ በመመለስ እጥፍህዉስጥ ገባህ ዘፈን ሀፂያት አደለም ቢለኝ አምላክ ያልከው እረሳኸው ላተ አዘንክልህ ደሞ ወደሌላሀገር ብለሀል እንቀበልሀለን ደግመን ወደእውነቱ እንድትመለስ እንፀልያለን የእንደገና አምላክ አለ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 ปีที่แล้ว +111

    የተረጋጋች ምርጥ ሚስት አለችክ ቶኬ😍

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 6 ปีที่แล้ว

      susu hassen he is everything is so horrible kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk hahahahaahahaahahahaahahahaahahahkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk 😝😝😝😝😝😝😝😝😝😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞❎👈

  • @TareAgapeChannel77
    @TareAgapeChannel77 6 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖች አትፍረድ ይፈረድብሃል ይህ የእግዝያብሄር ሰው 8 አመት ሁሉ ከአለም ወቶ በመዝሙር እግርብሄርን ሲያገለግል ነበር ከሁኔታው ሲናገር ችግር ውስጥ እንደነበረና እንዳለፈ ነው የዚህን ሰው የውስጥ ችግር እግዝያብሄር ነው የሚያውቀው ባን ፍርድ ጥሩ ነው ቶክቾ እግዝያብሄር ዘመንህን ይባርክ እንወድሃለን አይዞህ እግዝያብሄር ሰው አይደለም እየሱስ ይወድሃል ለሁሉም ግዜ አለው !

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል
    @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል 6 ปีที่แล้ว +103

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ማስተዋል ይስጥህ ወደራስ ተመለስ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ከሱስ ነፃ ያደረከኝ።
    የኔ ሱስ ቡና ብቻ ናት። ቡና ሱሴ ኑሪልኝ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዝፈኑ አላለም አቦ ስርዓት ያዙ ዋሬ አሳምርን ብላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አትብሉ ልቦና ይስጣችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +14

    መልካም ትዳር ለሁላችሁም ማለትም ላላገባችሁ በሙሉ
    መልካም ትዳር ይስጣችሁ አሜን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @ewsa2739
      @ewsa2739 6 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

  • @werdatesfaye9867
    @werdatesfaye9867 6 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ጌታ የገባው ሰው ወደኃላ አይመለስም !ጌታ ወደቤቱ እንደሚመልስክ ተስፋ አደርጋለሁ … እቺ አለም ከንቱ ናት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +54

    እግዚያቤሔር የዘላለም አምላክ ማስታዋል ይስጥ የጥበብ አምላክ እሱን መፍራት የጥበብ መቸመሪያ ነው 😞

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 6 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back man. Your and Johny ragga's musical knowledge is fascinating

  • @juneaddis4940
    @juneaddis4940 6 ปีที่แล้ว

    ቶኪቻው የፈለከውን እምነት መከተል፣ የፈለከው ስራ ላይ መሰማራት ትችላለህ። እውነተኛ ማንነትህን ስላሳየኸንም እናመሰግናለን። ስንቶች ነን በሰው ለመወደድ ብለን የምናስመስለው!

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር የልብ አይንህን ያብራልህ እግዚዮ ጦዞ ነው መሠለኝ መረጋጋት አይታይበትም 😂በአንድ ማልያ ለ 2ቡድን መጫወት አይቻልም የአልም ሁካታ ስቦክ ነው ወደ ጨለማው የሄድከው ጌታ ይርዳህ ጌታ በዝና አይለወጥም ዝናም ሀብትም ቀሪ ነው 😭😭😭😭

    • @abuzebene6754
      @abuzebene6754 6 ปีที่แล้ว

      Men agebash ....habesha sibal eko ...were were were bedatam hula

    • @ethiofanoss7982
      @ethiofanoss7982 4 ปีที่แล้ว

      SHEMRUTA PENTE KOSTE, shut up idiots, live your life first

    • @ethiofanoss7982
      @ethiofanoss7982 4 ปีที่แล้ว

      shermuta minn agebash beseww hiywet

  • @አሜንከአርያም
    @አሜንከአርያም 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰው አለምን ወዶ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል መጽሀፍ ።የሆነው ሁሉ በሱ ስትል እግዚእብሄር ዘፈን ለአለም ዝፈን ያለበት የመጽሀፍ ክፍል የለም።በዚህ ስራህ ብቸኛ ተጠቃሚ ሰይጣን ነው እያከበርክም ያለህው ሰይጣንን ነው። ካለህ ጥቂት ነገር ጋር ጌታ በቂ ነበር። ለአለም አቀንቅነህ ከምታግበሰብሰው ብዙ ወርቅና ብር ዝና ጌታ አሁንም ከዚህ እስራት ይፍታህ።

  • @weynshetyegeta1845
    @weynshetyegeta1845 6 ปีที่แล้ว +12

    ቶክቾ ወንድሜ እግዚአብሄር ልቦናህን ይመልስልክ ከአለም ከዝና ከሁሉም ኢየሱስ ይበልጣል አትታለል ዘፉኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ለእግዚአብሔር ዘምረህ በድህነት ብትሞት ይሻልሀል ለአለም ከመዝለል ይመልስህ ጌታ

    • @makyam8642
      @makyam8642 6 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪይቅርይበልክ

  • @missweyine5739
    @missweyine5739 6 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ውስጤ ነህ❤️
    ወንድም ልቦና ይስጥህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስ ሳይረፍድብህ >>ድሮም >>አሁን ያለህበት አንድ ነው የጲንጤ 👹መንፈስ ዘፈን ,ጭፈራ🕴🏿🕴🏿🕺🏽የዘፈን መንፈስ ጲንጢን 👹ወለደ :: እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🙏🏼🙏🏼አንተ እርዳኝ ወደ ክፉ መንፈስ እንዳላመልጥ ጠብቀኝ 🤲🏼🤲🏼 ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ትኑር

  • @mengistudesalegn2183
    @mengistudesalegn2183 6 ปีที่แล้ว +11

    አዘንኩልህ ወንድሜ ።።።።እግዚአብሔር ይርዳህ የጨለማ አገልጋይ ለመሆን ብርሀን ካየህ በኋላ ........አለም አጨብጭቦልህ እግዚአብሔር ከሚንቅህ በአለም ተንቀህ እግዚአብሔር ቢያከብርህ ይሻላል።።።

    • @mahletgmariam1502
      @mahletgmariam1502 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ እንዳንተ ቢሆን የመጀመሪያው የሲኦል መንገድ ይመራህ የነበረው አንተን ነው፡፡ ማስተዋል ከጎደለው ይልቅ ህይወት ያስተማረው ይበልጣል፡፡
      እሳት በመሆን ገነት አይወረስም፡፡ ፈጣሪ እንደሰው ሳይሆን እውነት ነው፡፡ ስለዚህ አንተ አስተያየት ሰጪ ሰው ሆይ ወደራስህ ተመለስ፡፡ ልንገርህ መጀመሪያ ለራስ እዘን!

  • @wudoyedemufirenegnlovejuse7600
    @wudoyedemufirenegnlovejuse7600 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አዚናለሁ ቶክቾ ከጌታ ቤት ወጥቶ ወደት ትሄዳለ ጌታ ይውዳል ህውትክ ብራን ይሆናል ተመለስ

  • @nebiyutesfaye3620
    @nebiyutesfaye3620 6 ปีที่แล้ว +10

    እስከ መጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል ።
    ቶክቸው ሥራህ በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ ።

  • @samrawitbirhanu2401
    @samrawitbirhanu2401 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነወ ከለህበተ አለም ወጥተህ የወደደህ የፍልግህ ስለ አንተ እራሱን አሳልፍ የስጠልህን የተውርደልህን እሱን ብቺ እያመልክ እንደትኖር እና እሱ በስጠህ እች ትንሽ እስትንፍስ ጌታን በታመልክበት እና እሱን ብታወደስበት የበለጠ ህይወት ይኖርዋል እና እባክህ ወንድሜ ትንሽ ቁም ብልህ እስክ ምክኒያቱም እ/ር በጣም ወደ የሆን ነግር ስቱሀል እሱም ልጅህ እና ባለቤትህ ስለ ነሱ ጌታን እያክብርክ ብትኖር ጡሩ ነወ

  • @vhhggbvvv5268
    @vhhggbvvv5268 6 ปีที่แล้ว +5

    በኢየሱስ ስም አለም አትመችች ያለ ክርስቶስ ህይወት ባዶ ናት ይመልስ ወደ ጌታ እንድምትመጣ 100% እርግጠኛ ነኝ የያዘክ ጌታ አልለቅህም አለምምምም አትመችችችችችችችችች

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 6 ปีที่แล้ว

    ጠንቋዎቹ መሰልክ ገና ከመግባትሕ ሞገስሕ ረገፈ ኑሮ ከጌታጋ ነው ማምረው ነገሩ የእግዚአብሔር ስም ባንተ አይነት አዝማሪ አይጠራም አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሣምርልኝ ሴፉዬ ለኛ የማስተምር ነገር አልሰራም

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 6 ปีที่แล้ว +45

    አውራሩ ያዝናናል ፈታ ያደርጋል ሌላው በስድብ ያደጋቹ ከስድብ ውጭ ምንም የማናውቅ ዝቃጭ Generation ስብስብ

    • @tedit566
      @tedit566 6 ปีที่แล้ว

      Amahric bayawora noro eko Ethiopiawinetu yateratiral Rasin mehon kurat new ye wechu Alem Nafaki gera yetegaba Ebdi new ymarew

    • @dinali1902
      @dinali1902 6 ปีที่แล้ว +3

      ስድብን ለመቃወም መሳደብህ አስቂኝ ነው!

    • @aniykebe3630
      @aniykebe3630 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሃል የስድብ ሱስ የተጠናወተው ትውልድ

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 6 ปีที่แล้ว

      Sewyew andayenet selehonahcunew yetemecheh

    • @tigistmojo
      @tigistmojo 6 ปีที่แล้ว

      Misgana tiru tazbhal hulun matatal,mesadeb, sem mestet nw serachn. Yemgrmew kelelaw yetshaln almehonachn nw

  • @ዊቲዊታና
    @ዊቲዊታና 6 ปีที่แล้ว +168

    አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @እግዚአብሔርአባቴነው
    @እግዚአብሔርአባቴነው 6 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ፍቅሩ❤❤❤❤❤❤ አያልቅም. ይጠብቃሃል ተመለስ እባክህ🙏 እንዳይመሽብህ 👤👤👤

  • @bekilegese6132
    @bekilegese6132 6 ปีที่แล้ว

    ሞት ቢሆን ህይወትም ቢሆን መላእክት ቢሆኑ ግዛትም ቢሆን ያለውም ቢሆን የሚመጣው ቢሆን ኃያላንም ቢሆኑ ከፍታም ቢሆን ዝቅታም ቢሆን ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን ካለ ከእግ\ር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። ሮሜ 8÷38-39

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 ปีที่แล้ว +120

    ሚስትህ ረጋ ያለች ነች😍 ድምፅህ ግን እዴት ነው በረሮ የገባበት ሬድዮ ታቃለህ😂 ልክ እደዛ ነው😁😂

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 6 ปีที่แล้ว

      Berero😂😂😂😂😂😂😂

    • @esubdinki7904
      @esubdinki7904 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @Abcd-bs2jj
      @Abcd-bs2jj 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክክክክ እረ ተው በሳቅ አትግደሉኝ ኮመንታተሮች

    • @azeaze99
      @azeaze99 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 ปีที่แล้ว +1

    ቢዘፉንም ባይዘፉንም ይሄ ጠፍቷል ክርስትና ሳይሆን ሌላ ቦታ ቆይቶ ነው የመጣው ያረጋጋህ እግዚያብሄር ልብ ይስጥህ ጉራ ብቻ አለ ቴዲዬ።

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሚስት አለችህ አንተ ግን ይርዳው ጤናው መሰልክ። ሰይፍየ የኒ ጊሽጣ እራስ በስደት ላለን yuo toob ስለምትለቅልን Thank yuo

  • @እዬሱስብቻውንያድናል
    @እዬሱስብቻውንያድናል 6 ปีที่แล้ว

    ትዝ ይለኛል እኛ ሃገር ለአገልግሎት ታጠርታ መድራክ ለይ ቃል ስትገባ ፣ዓለም እንኴ ምአድን ብሆንም ወዳ ዓለም አልመለስም ስትል ይሁዳ ነህ።

  • @Dine968
    @Dine968 6 ปีที่แล้ว +3

    I will keep you in my prayer my dear. Life has always up and down. Sometimes you may lose everything you have and give up but your savior only can understand you what you are going through. Love and much respect. Jesus loves you as always He does!

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 6 ปีที่แล้ว

    ሰይፍ እስኪ እንለምንህ አንተው ጠይቀህ እራስህ አትመልስ ተጠያቂው እንዲመልስ እድሉን ስጣቸው አንተም ጥያቄህን በስነስርአት ጠይቅ??
    መናፍቃኖችም ልቦና ይስጣችሁ እላለው💚💛♥️

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว +14

    ጌታን አውቆ የሚክድ አንተን አየሁ።አንተ ያለ ክርስቶስ ህይወት የለም መቼም መቼም ክርስቶስ ባታም ነውም እርሱ ያው እርሱ ነው ያንተ ንስሀ መግባትላንተው ነው ጥቅሙ አለመግባትም ለንስሀ ላንተው ነው ጥቅሙ እንኩአን ለባለቤትክ አይደለም ።ስለዚህ በህትነት የመክርህ ተመለስ ወደ ጌትእርሱ የሁሉ ምንጭ ነው ምክንያቱም በክርስቶስ እየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ስለሚል ጌታ መንገድህን ያብራልክ።

    • @selam12ful
      @selam12ful 6 ปีที่แล้ว

      ወግጅ። በቃ እናንተ ትንሽ ድክመት ስታዪ ሰውን ጴንጤ ለማድረግ መንጎዳጎድ ነው።

  • @sablafekira1032
    @sablafekira1032 6 ปีที่แล้ว +1

    ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-24

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +39

    ምስትክ ቆንጆ ናት ካልተከባከብክ ነጥቄ ለሚስተር መሀመድ ነዉ ምድርብክ ዋዋዋ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በዘፈን አይከብርም እግዚአብሔር መንፈሳው አይኖችህን ይክፈት ብዬ እጵልያለው ሰው መንፈሳው አይኑ ካልበራ ጨለማንና ብርሀንን ለይቶ ማየት አይቻልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ወንድሜ እውነት የገቸው እውኑቱን የቀመሱት ደቀመዛሙርት ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሄዳለን አንተ የሕይወት ቃል አለክ ኢየሱስ መንገድ ሕይወት እውነትም ነው ወደኢየሱስ ተመለስ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
    @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 ปีที่แล้ว +167

    እኛ ቤት የሆነ የተበላሸ ቴሌቭዥን አለ እንደሱ ነው ድምፁ

  • @eshetualemayehu2113
    @eshetualemayehu2113 6 ปีที่แล้ว

    እንጀራ ሊበሉ የተከተሉ እንጀራ ሲያጡ ተመልሰው ይሄዳሉ፡፡ ከክርስቶስ ህይወትን ፈልጎ የመጣ እስከ ፍፃሜ ይዘልቃል፡፡ ከእንጀራ ህይወት ይበልጣል፡፡ ና ቶክቻው ዛሬም በሩ ክፍት ነው፤ ኢየሱስ ይወድሃል፡፡

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 ปีที่แล้ว +3

    ሱስ በሁሉም ሀይማኖት እጅግ የተጠላ የተከለካለ ነው የሀማኖት አባቶች ይሄን ነገር በደንብ ቢሰሩበት ከሲጋራ ከጫት ከመጠጥ ከሀሺሽ ይሄ ሁሉ ክልክል ነው ወጣቶች በዚህ በጣም ተፈትነዋል መንግስትና የሀይማኖት አባቶች ስራቸውን ትውልድ ማዳን ቢሆን ጥሩ ነው አላህ ሆይ አንተ ጠብቀን ወጣቶችንም ጠብቅልን

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +35

    ምላስ ከስጋ ነዉ የተሰራዉ ነገር ግን
    አጥንት የመስበር ችሎታ አለዉ ስለዚህ
    ስለምትናገረዉ ነገር ሁሉ ተጠንቀቅ
    ሀይማኖት መዳኛ ማመኛ መታመኛ እንጅ መቀለጃ አይደለም እመን እንጅ አትፍራ
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @shewitkersse9951
    @shewitkersse9951 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጥህ ጌታን ባመሠገንክበት አንደበትህ ለሠይጣ ልታቀነቅን ነው ከተኛሀት ንቃ ጌታ በደጅ ንው የዘመነ ፍጻሜ ደርሦዋል

  • @beth9473
    @beth9473 6 ปีที่แล้ว

    ሰዉ ሁሉ የሚወደዉን ቢያደርግ ለራሱ ጥቅም እንጅ እግዚአብሔር እንደሆነ ሁል ጊዜም ሰዉ አለዉ፡፡ እግዚአብሔር ሰዉን የሚመርጠዉ የሰዉየዉን ችሎታ ተማምኖ ሳይሆን የራሱን ቃል ለመጠበቅ እንጅ፡፡

  • @muslim7297
    @muslim7297 6 ปีที่แล้ว +7

    አረ በለኮመንትተሮች በሰቅ ገደለቹኝ ክክክክክ ኡፍ ኮመንት መበብ ውስጤነው

  • @eyesusyadinal2098
    @eyesusyadinal2098 6 ปีที่แล้ว +2

    ከሱስ ወደ ኢየሱስ ያመጣው ራሱ ኢየሱስ ነውና ቶኪቻው አሁንም ለስሙ ዘምር እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @sarajesus827
    @sarajesus827 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ልብህን ይመልሰው እቺ አለም ብልጭለጭ ነገር ታይቱ የሚጠፋውን ሰጥታ ህይወትህን ታሳጣሀለች እትሸወደ ወንድሜ ጌታ ነው ሚሻልህ ሁሉ ከንቱ ነው ጌታን ማወቅ ግን ጥበብ ነው .

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 ปีที่แล้ว +1

    ተመልካቾች ትገርማላችሁ ወደ መንፈስ ገብተህ አላዋጣ ሲልክ ምናምን ትላላችሁ እንደ እሱ እኮ እውነቱን አወራ አይደል
    በሱስ የተጠመደ ሰው ያለ እውቀትህ አዋቂ ያደርግሀል ብሎ እንቀጩን አወራ እኮ እንደ

  • @sundaysally1592
    @sundaysally1592 6 ปีที่แล้ว +10

    i feel sad for you girl , pray God will free him

  • @aklilutelila1883
    @aklilutelila1883 6 ปีที่แล้ว

    በሃሽሽ እና በተለያየ ሱስ ናላዉ ዞሮ ለሞትና ለዕብደት ሲቃረብ ማምለጫዉ መንገድ መፈወሻዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ መጣ ከሞት አፋፍ እና ከዕብደትም ተፈዉሶ የክርስቶስ አቀንቃኝ ሆነ…ለነገሩ ጌታችን በምድር ስመላለስ ያኔ ለስጋቸዉ ፈዉስ፣ ለምግብና ለተለያየ ምድራዊ ስኬት የተከተሉት ብዙዎች ነበሩ… የህይወትን ራስ ጥያቄያቸዉ ስመለስ ካዱት የሚያሣዝነዉ ግን አሁን እነሱ አልፈዋል ከዘላለም ህይወት ጎድለዋልም…፡፡ ቶክቻዉ ለምያልፈ እንጀራና ስኬት አትስራ ለዘላለም ህይወት ምግብ ስራ…!!

  • @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
    @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 6 ปีที่แล้ว +4

    በልጅነት የምናቃቸው ስናድግ አብደው መጡ 😂😂

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 6 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስቶች ኑሩልን ግን ሙዚቃ ስታቆሙ ጴንጤ ትወናላችው ስትሞቱ ስላሴ ቤተክራስቴን ጴጤ ካልተወነ ሙዚቃ ማቆም አይቻልም ባላ ችውበት ፅኑ

  • @እምነትፍቅርተስፍእምነትፍ
    @እምነትፍቅርተስፍእምነትፍ 6 ปีที่แล้ว +92

    የተዘጋ ቴሌቪዥን ነው የሚመስለው መነፀሩ ማየት የተሳነው ነው እንዴ ??? ፔንጤዎች ከሚስቁኝ ነገር መካከል ሲስቁም አሚን ሲለቅሱም አሚን ሲመረቁም አሚን ሲደንሱም አሚን ጉድ እኮነው Hahaha
    ሰላም ብያለሁ ሰይፍሻ

  • @ashenafielias9617
    @ashenafielias9617 3 ปีที่แล้ว +1

    May God Help You!

  • @etafarawhailu8400
    @etafarawhailu8400 6 ปีที่แล้ว +18

    በኢየሱስ ስም ልብ ይስጥ የዚህ አለም ሁሉም ቀሪ ነው

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 6 ปีที่แล้ว

    የሚሆነው ሁሉ ለእርሱ ስለሚሆን ይላል ቀልደኛ ነው የአንተ ስራ ለአጋንንት እንጂ ለእግዚአብሔር አይደለም ምን አይነቱ ማስተዋል የጎደለው ሰው ነው እባካችሁ ደግሞ ኩራቱ በጣም ተኮፈሰ ያለመሰላል የምትወርድበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ቅርብ ነው

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 6 ปีที่แล้ว +7

    ከንቱ ጌታ የእንደገና አምላክ ይድረስልህ

  • @sablafekira1032
    @sablafekira1032 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ዘፈንም ለእግዚያብሄር ነው ስትል አታፍርም እግዚያብሔር የልብን መብራት የብረልህ

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu9252 6 ปีที่แล้ว +15

    ምን ይመስላል በጌታ ጨበሬ ደሞ ልብሱ የስጋቤት መብራት ይመስል ቦግ ብሎ ነው የመጣው ደሞ ሚስቴ ሞዴሊስት ናት ይላል የሰፈር ውስጥ ውድድር ሁሉ ወይ ጉድ ምናይነት አይ ኑን በጨው ያጠበ ሰው ነው አንተ ለአንድ ወር ክኢትዬጵያ ብትወጣ በአፌ አማርኛ አይግባ ነው የም ትለው

  • @ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ
    @ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ 6 ปีที่แล้ว

    አይይይ ወንድም ለምን ተሻነፍክ ?በክርስቶስ ስኮን እኮ ፈተነው ብዙ ነው ግን እሱ እራሱ ተፈትኖ የለም?አሁንም የምህረት አባት ይወድሃል

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 6 ปีที่แล้ว +4

    Ayi tokkochi betam tazezinal ewnet zefan kantu new eko😢😢😢😢

  • @binorayehubinorayehu7419
    @binorayehubinorayehu7419 6 ปีที่แล้ว

    ምን ያድርግ ብላችሁ ነው?
    የፕሮቴስታንት ነገር ታውቁት አላችሁ አዳራሽ ውስጥ መዝፈን መጨፍር ነው መንፈሳዊ ነገር ምን እልው?
    ከዘፈን ወቶ ወድ ዘፍን ሁኖ በት ነው
    እግዚአብሔር ልቦና ሰቶችሁ ወደ እውነተኝዋ እና ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያምጣችሁ አሜን

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +5

    ይች፡ምድር፡ቀር፡ነች፡
    በእግዚአብሔር፡ስም፡መቀለድ፡ገና፡ዋጋ፡ያስከፍልሀል፡ግን፡አትሞኝ፡ገንዘብ፡ህይወት፡አይሆንም፡ሰላምም፡አይሰጥም

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 ปีที่แล้ว

    የእመብርሀን ያለህ ሰውየው ምንድን ነው ገና ሳየው አለባበሱ በጣም ሸከከኝ አማኑኤልየ በመልካም መንገድ ምራኝ

  • @nejuahmed5540
    @nejuahmed5540 6 ปีที่แล้ว +80

    የውቃቢ ልብስ ነው እንዴ የለበሰው?

    • @Abcd-bs2jj
      @Abcd-bs2jj 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @tmaniacell9649
      @tmaniacell9649 6 ปีที่แล้ว

      Kakakakkakaakka hahahhaahah weyyeee moteku ba sake

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tekekelllllllllll

    • @tedit566
      @tedit566 6 ปีที่แล้ว

      Wukabi endezih ayenet libs new ende melebsut?

    • @yemariyamlija737
      @yemariyamlija737 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkk awnatem yamasala

  • @etafarawhailu8400
    @etafarawhailu8400 6 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትላለ ደግሞ ክብሩ ለጌታ ነው ትላለክ ይቅር ይበልህ

  • @godblessyou3900
    @godblessyou3900 6 ปีที่แล้ว +5

    በጌታ በእየሱስም። ስራዉ ይፈራስ አንቴ ቶክቾ ጌታ ይቅረ በይ መጨረሻ መላካም አደለም እሽ

  • @andargachewseyoum1021
    @andargachewseyoum1021 6 ปีที่แล้ว

    43 ርኩስ መንፈስ ግን ከሰው በወጣ ጊዜ፥ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፥ አያገኝምም።
    44 በዚያን ጊዜም። ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ ይላል፤ ቢመጣም ባዶ ሆኖ ተጠርጎና አጊጦ ያገኘዋል።
    45 ከዚያ ወዲያ ይሄድና ከእርሱ የከፉትን ሰባት ሌሎችን አጋንንት ከእርሱ ጋር ይወስዳል፥ ገብተውም በዚያ ይኖራሉ፤ ለዚያም ሰው ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው ይብስበታል። ለዚህ ክፉ ትውልድ ደግሞ እንዲሁ ይሆንበታል። ማቴ 12:43-45

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว +8

    እሸ ቶኪቾ ማስትክ ቆንጆ ናት ይባርካችው

  • @Merhawi745
    @Merhawi745 6 ปีที่แล้ว

    Tibebu werkyie yereda amlak erusinm le geta endichekin endyaberetaw xelyu kalhone gn arfen kuch enbel. Frdun le gieta eshi wduchie. GBU

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 ปีที่แล้ว +31

    አንተ ውሽታም ዘፍን ለእግዚአብሔር ክብር አይሆንም በዘፍን የእግዚአብሔር ስም ይመስግን ስትል አታፍሪም እንዴ

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 ปีที่แล้ว +1

    ዝና ከበሬታ ይጠፋሉ ፈጥነው
    አይደለም ነዋሪ ሀብትም እንደ ጭስ ነው
    ዘላለም ዘላቂ ኢየሱስ ብቻ ነው። ጌታ ይርዳህ ከዚ አለም ክብር ዝና ይልቅ ላንተ ብታውቀው ኖሮ ከእግዚአብሄር ህዝብ ጋር መከራን መቀበል ብትመርጥ ይሻልህ ነበር።

  • @hayemiyemaryamelegmekurya1638
    @hayemiyemaryamelegmekurya1638 6 ปีที่แล้ว +71

    ምንይመስላል ጸበል ተጠመቅ ክርስትና መቀለጃ አደለችም እሺ

    • @bekihabesha5409
      @bekihabesha5409 6 ปีที่แล้ว

      Sefsha tokicho ke amanel hospital amlto new yemetaw hi disterbd

    • @serkalemtegenu528
      @serkalemtegenu528 6 ปีที่แล้ว +1

      ያስብላል

    • @classiccell15
      @classiccell15 6 ปีที่แล้ว

      መች ክርስትያን ሆነ መናፍቅ ነው

    • @ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ
      @ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ 6 ปีที่แล้ว

      hayemi ye maryame leg Mekurya ፕሮቴስታንት ነው እዛው ይዝለል ልምዱም አለው

    • @genetbekele7958
      @genetbekele7958 6 ปีที่แล้ว

      hayemi ye maryame leg Mekurya ክክክክክክክ እውነትም ምን ይመስላል ክክክክክ ሆይ

  • @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ
    @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፈጣሪ ይርዳክ ጀማምሮ ካል ለሁለት ጌታ መገዛት ስለማይቻል መርጠካል ፈጣሪ ይርዳክ በዚ አለም እልል ብላ ነዉ የተቀበለች

    • @sjshsjshsis9402
      @sjshsjshsis9402 5 ปีที่แล้ว

      Metaye.yen konjo bwtyenme kufushn almenme yemheah embet tetabikesh

  • @babilonkiya8353
    @babilonkiya8353 6 ปีที่แล้ว +26

    ቀይ ና ቢጫ የህንድ ምርጫ

    • @firtumichael1925
      @firtumichael1925 6 ปีที่แล้ว

      The best comment ever 😂😂😂

    • @tedit566
      @tedit566 6 ปีที่แล้ว

      Comment wuste new😂

    • @jtube3698
      @jtube3698 6 ปีที่แล้ว

      😁

    • @tadges7198
      @tadges7198 6 ปีที่แล้ว

      Ye gala mircha new

  • @ewonetebc1813
    @ewonetebc1813 6 ปีที่แล้ว

    1 የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደዱ ናቸው!
    2 ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባዮች ትወድዳለች ትናፍቅማለች፤ ልቤም ሥጋዬም በሕያው አምላክ ደስ ተሰኘ።

  • @steymusika9912
    @steymusika9912 6 ปีที่แล้ว +5

    THE FEAR OF JESUS IS THE BEGINNING OF KNOWLEDGE.

  • @kidstzewdu2702
    @kidstzewdu2702 6 ปีที่แล้ว

    እስከመጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ያጽናን

  • @engochatube568
    @engochatube568 6 ปีที่แล้ว +13

    ሚስ ሊባኖስ አርግዋት እርፍ ጉራ አለበት ኢትዮጵያዊ ሰው ምሰል እንደ ፈረንጆቹ ለመምሰል አትሞክር

  • @yonbo4618
    @yonbo4618 6 ปีที่แล้ว

    Tekicho wendme geta yesus ydresleh wede geta bet endetmeles . You are born to sing for jesus christ and i hope one day u will back to God.

  • @teda-11
    @teda-11 6 ปีที่แล้ว +4

    እየሱስ ሁለም እጁን ዘርጊቶ ይጠብቃሀል.....

  • @kasulove9557
    @kasulove9557 6 ปีที่แล้ว

    አይ አርቲስቶች በተለይ ሙዚቃ ሞዛቂዎች እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ አታፍሩም ምነው እስኪ ለስጋ ብቻና ለምድራዊ ህይወት ብቻ አትኑሩ
    እንደው የምትዘኑበትን አንደበት ምን አለ ለሰማያዊው መንፈስ ብታገለግሉበት አጭ

  • @jesusmysaviyer4022
    @jesusmysaviyer4022 6 ปีที่แล้ว +3

    kemot wede hiwet degmo ke hiwet wedmot geta yemelisih yemiret amlak geta eyesus

  • @genetabera4504
    @genetabera4504 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ይህን አለም መውደድ ወይም ገንዘብ መውደድ ወይም ዝናና ክብር መውደድ እግርዚአብሔር መውደድ ተወዳዳሪ የለውም በጣም አዝናለው ወደዘፈን መመለሱ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 ปีที่แล้ว +5

    ምንኛ ነው ምያወራው

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 6 ปีที่แล้ว

    ክርስትና የጅምላ ህይወት ሳይሆን የግል ህይወት ነው ስለዚህ ራሱ ጎዳ እንጂ ማንንም እይጎዳም

  • @tsebaotassefa1875
    @tsebaotassefa1875 6 ปีที่แล้ว +48

    የቆየ እብድ 😂😂 ምንድነው የሚቀባጥረው እምነቱ ምንድነው ዥልጥ

  • @avi_king301
    @avi_king301 6 ปีที่แล้ว

    ጌታን ይዘህ እርሱን ብታገለግል. በምድርም በሰማይም አትከስርም ሰራ ከሌለህ ና ወደኛ!!

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
    @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 ปีที่แล้ว +25

    ልጁ ምንሼ ነው ክክክ ክክ እሱን አይቼ እንቅልፍ ስተኛ በህልም መቶ አስደነገጠኝ ክክልክ ቶክቻ ቶክቻ እያልኩ

  • @husseinbakri5537
    @husseinbakri5537 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምንም አልልክም ጌታ ማስተዋል ይስጥክ በዚህ አጋታሚ ጠላት ሂወትክን እንዳይበላው ወንድሜ አለም እያሳሳቀች ነው ወደ ሞት የምትመራው አይበጅክም ተመለስ ብትራብም ብትቸገርም በጌታ ቤት ይሻላል ወንድም አለም .....