Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ኦሎምፒክ| Sad Reaction| Athletics|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • WhatsApp / Telegram +251901133636
    PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

ความคิดเห็น • 222

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 25 วันที่ผ่านมา +186

    ሰመረ እዮሐ ሚድያ ላይ የቀረበች እናት አለች ድምፅ ሁናትልጇ ተ ደፍራ ተገላባት እየተሰቃየች ነው😢😢😢😢

    • @GetachewZewdie-zr9cx
      @GetachewZewdie-zr9cx 25 วันที่ผ่านมา

      Please watch the video semere

    • @hanlove412
      @hanlove412 25 วันที่ผ่านมา

      አዎ በጌታ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔

    • @comemusic6928
      @comemusic6928 25 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብለሻል እህቴ እኔም በጣም አዝኛለሁ ሶሻል ሚዲያው በሙሉ ንቅናቄ ማድረግ አለበት ህፃን ልጅ ባየሁ ቁጥር ይቺ ህጻን አእምሮዬ ላይትመጣለች

    • @user-si6lh8vc7j
      @user-si6lh8vc7j 25 วันที่ผ่านมา

      በትክክል 😢😢😢😢❤️🙏

    • @mimimamo5288
      @mimimamo5288 25 วันที่ผ่านมา

      Ewnet new ebakih Semere tebeberat

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 25 วันที่ผ่านมา +16

    ሰሜአችን ክበርልን ።👍👍🙏🙏🙏ለሯጮቹ እጅግ ክብር አለኝ ይህንን ውጥንቅጡ በወጣ ነገር ውስጥ አልፈው በአስገኙት ውጤት።
    የኦሎምፒኩም ሆነ የአትሌቲክሱ አመራሮች ለተፈጠረው ነገር ሁሉ ተጠያቂ ናቸው።
    እጅግ አሳፋሪ ናቸው።ምነው ነውር ጌጡ ሆኑ።ያሳዝናል።
    ስልጣን አልለቅም ማለት ይቻላል እንዴ?ህግ የለም?

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 25 วันที่ผ่านมา +60

    ማነዉ ግን መኃይማኖችን እየመረጠ ዶክተር የሚያደርጋቸዉ ሀገሬ በመኃይማን ዶክተሮች ፍዳዋ ግን እስከመቼ……….. . ???

    • @bonnyzed
      @bonnyzed 25 วันที่ผ่านมา

      የኔም ሀሳብ ነው 😢

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 25 วันที่ผ่านมา

      አገር እየጠፋች ያለችው ተማርን በሚሉት መሰሎኝ ተማርን የሚሉት በድሜ ብዛት ትምህርቱ ex payer እያረገ የመጣ ይመሰለኛል፣

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 25 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @user-dq3hx2ll5n
      @user-dq3hx2ll5n 24 วันที่ผ่านมา

      ሰዉን ከመናገር በፊት አማረኛህን አስተካክለክ ፃፍ እሺህ

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 25 วันที่ผ่านมา +21

    አፍ ሲከፍት ጭንቅላት ይታያል..........ስለ ሃገር ሳይሆን ስለ ግል ክብራቸው ነው ሚጨነቁት

  • @abiyutesfaye4278
    @abiyutesfaye4278 25 วันที่ผ่านมา +11

    ጤና ይስጥልኝ ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ። ጥሩ እይታ ነው።

  • @finot8668
    @finot8668 24 วันที่ผ่านมา +1

    Seme please be a voice for Heaven let all of us bring a change. Thank you

  • @walelignkindie7242
    @walelignkindie7242 25 วันที่ผ่านมา +13

    ግን አገሬ ሰው በቃ ስልጣን ለሡ እድገት እሰከጠቀመው ድረስ ሰው ተጎዳ ሀገር ተጓዳ ተቀባይነት የለኝም ለልቀቅ እና በእውቀቴ ልገዝ የሚል የለም።በቃ ወደድክም ጠላህም በግድ እንመራሀለን ተባልን እኮ።

  • @tesfayekefyalew125
    @tesfayekefyalew125 25 วันที่ผ่านมา +3

    ማንም ሀይል አይነካንም" እንዴት ዓይነት ሀገርንና ህዝብን የመናቅ ጥግ ነው።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 25 วันที่ผ่านมา +2

    Haile G/silasae is our hero❤❤❤እንወደዋለን!!!እናከብረዋለን!!!እሴታችን ነዉ❤❤

  • @lolak953
    @lolak953 25 วันที่ผ่านมา +13

    I absolutely agree with you Semere ... They're corrupted, No wonder they don't wanna step down .... What irritates me the most is, They're NOT professional & don't wanna take accountable.

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሰሜ በዮሐ ሚዲያ የ7 አመት ልጂ ተደፋራ የሞተችባት ፍትህ ያላገኘች እናት እባህን ድምፅ ሁናት

  • @raheltemesgen3465
    @raheltemesgen3465 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ እባክሀ ተደፍራ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ሔቨን እና ፍትህ አጥታ ለተንከራተተችው አናቷ ድምፅ እንሁናቸው 😭😭😭😭

  • @MesayTeklemaram
    @MesayTeklemaram 25 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ እይታ ነዉ አመሰግናለዉ

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 25 วันที่ผ่านมา +10

    ሰሜ ምርጥ bro❤

  • @yonasmekonen560
    @yonasmekonen560 19 วันที่ผ่านมา

    አንበሳ እኮ ነህ ሁሌም አስተያየት የልቤን ነው የምታደረሰለኝ good job I proud to you...

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf 25 วันที่ผ่านมา +30

    አትሌቲክስ እንደ አክሱምና ላሊበላ ቅርሶች ተመዝቦ እንደቀረ ይሰማኛል

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ 25 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ በእግርኳሱም ከቅርብ አመታት ወድህ በአትሌትክሱም እያደር ወርደናል የእርግማን ነዉ መሠለኝ

  • @user-qm7ty1mt6l
    @user-qm7ty1mt6l 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰመረ አንተና ሱዩሜ ለሀገር ያላቹ ፍቅር ይለያል በሀገር ጉዳይ ስታወሩ የልብ አድርስ ናቹ ሰሜ እንዳው አንተን ነበር መመደብ የነበረብን

  • @genetmk468
    @genetmk468 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዉድ ወንድማችን ጨዋነት ለተሞላዉ አስተያየትህ እናመሰግናለን።በርታልን

  • @abejeabera7465
    @abejeabera7465 24 วันที่ผ่านมา

    "I am a Protestant and a PhD student. First, I would like to express my appreciation for your efforts in contributing to the law dictionary, even though my field of study is different. If all citizens play their own role like you, Ethiopia can develop easily. Moreover, your responses(reactions) to some videos are impartial and educative-keep up the good work."

  • @GediJama-g4l
    @GediJama-g4l 24 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ሰመረ ሰላም ላንተ ይሁን። ወንድሜ ልቤን በቢላዋ የተወጋሁ ያህል ልቤን ያደማው እና በወንድነቴ ያሳፈረኝ ዜና ዛሬ ከወደ ባህርዳር የሰማሁት የህፃን መደፈር እና የግድያ ዜና ነውና አንተም አንደ ማህበረሰብ አንቂ እና እንደ ህግ ባለሞያነትህ እባክህን መሄድ ያለብህ ርቀት ድረስ በመሄድ ማድረግ የምትችለውን አስተዋጽኦ እንድታደርግ እጠይቅሃለሁ።

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 25 วันที่ผ่านมา +7

    ሰመረ ስለ ባህርዳሯ ህጻን ልጂ ጉዳይ ዝም እንዳትል: ፍትህ ለህጻን ፌቨንና በመላው የሃገራችን ክፍል ለሚገኙ ሴቶችና ህጻናት:: ከላይ ከላይ አንጋጠን ስናይ ከስር ህጻናትና ሴቶች እየተበሉ ነው::

    • @fiqadunado2515
      @fiqadunado2515 24 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው 😢😢😢😢

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf 25 วันที่ผ่านมา +12

    ሥልጣን በአፍሪካ አዋጭ ቢዝነስ ነው

  • @misterlule4783
    @misterlule4783 24 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ በስነምግባር እና በጨዋነት የአገላለፅ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ 👏🏽

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 25 วันที่ผ่านมา +15

    አሽብር የታሪክ አተላ ነው ህዝብ አልፈልግም ካለ መልቀቅ አለበት ❓❗❓❗❓

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 25 วันที่ผ่านมา +12

    አሽብር ግርግር የድመት እግር የጥርስ ሀኪም እንጂ አትሌት አይደለም መልቀቅ አለበት የምን መንተባተብ ነው ጥቅመኛ ❓❗❓❗

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 24 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ጤነኞ አይመሰለኝም ሰሜ።በጣም የሚገረም አሽባሪ የሆነ ሰው ነው ።ጉዳዪ ፕረሰናል አደረገው ።ይህ ነውረ ጌጡ።

  • @Ababubuchu
    @Ababubuchu 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ በትክክል ገልፀኸዋል ። አሪፍ ቃላቶች ፣ እና መልዕክቶች ።

  • @tsiontesfayebeyene5065
    @tsiontesfayebeyene5065 24 วันที่ผ่านมา

    ሰምዬ ተባረክ የውስጤን ነው ያነሳኸው 🙏🙏🙏

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 25 วันที่ผ่านมา +16

    አሸብር ስማቸውን የኖሩ ታላቅ አሸባሪ እጃቸው ረጅን ናቸው ይሏቸዋል የሚያውቋቸው። ሰሜ ግን አሸብር ላይ መለሳለስ አሳይተሃል ይሁን ግን አሳፍረውናል ነውረኛ ሰውየ ነዎት

  • @AdeyamamareAdeyam
    @AdeyamamareAdeyam 25 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ሰሜ

  • @sisayabraham-b6z
    @sisayabraham-b6z 24 วันที่ผ่านมา

    It perfectly makes sense. Thank you!

  • @admasusamuel6594
    @admasusamuel6594 25 วันที่ผ่านมา +5

    ነፃ ዉይይትን የዛሬዉን እይ በቃ እሱም ደራርቱም አብደዋል ተወን ሰሜ

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 25 วันที่ผ่านมา +1

    We have a lot of problems taking responsibility for what we do. We like to blame others for our failures. If we have that kind of attitude, we will never get better and succeed in life. Be a responsible person and own it. That is the only way we can move on. Thank you again for pointing out these issues. Blessings.

  • @samri1215
    @samri1215 25 วันที่ผ่านมา

    ወይይ ዛሬ በድብቅ ይጠቀዱትን ድምፅ ስምቼ 🇪🇹ሰው የላትም ደራርቱ እንኳን አንገትን የምሰጥላት ሰው በጣም አሳዘነቺኝ ነፃ ውይይይ ስማው ፖለቲካ እንደማትወድ ሰምቼሃለው ይሄን ስማ

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 25 วันที่ผ่านมา +2

    Semere, Good timing,. we needed your voice.. gud west newe yalenew... I expect very different program on your Sunday NBC program also,. some people betam eyaschegeru newe

  • @tikneshshita8941
    @tikneshshita8941 25 วันที่ผ่านมา +2

    ልክ ነህ !

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj 25 วันที่ผ่านมา +8

    ሰሜ ነገሩ የሌባ አይነደረቅ አይነት ነው በውጤቱ ከመናደዳችን በላይ የየንግግሮቹ ደግሞ ይባስ! ጋዜጠኞቹንማ ሜዳ ሜዳ ውን እን ጅ መች ቢሮክራሲውን ዐያችሑም ዕያለ አላገጠባቸው እኛማ መቼም የነኃይሌ የነቀነኒሳ የነጥሩዬ ------- ወይ ነዶ ተቃጥሎ መሞት! ያንን ያንን ለምደን እንዲሕያለ ቡዳ ሲበላብን ተንጫጫን እድሌነው የጠመመው ብሎ እብስ ቢል ምንዐለበት ቀባሪ ባያጣ!

  • @mulugetabariso4504
    @mulugetabariso4504 25 วันที่ผ่านมา +7

    እኔሚለዉ አቶ አሸብር የኢትዮጵያ ህዝብን አስገዳጅ ውል አስፈርሟል ወይም አትለትክሱ የእሱ የግል ኩባንያ ነው? እንዴ በጣም አሳፉር ደረጃ ላይ ደርሰናል ፣ እኔሚለው ይህን ሰውየ ለማባረር እኮ የ እሱ ቃለ መጠየቅ ማየት ብቻ በቅ ነው ። አሸብር ና ደራርቱም በፍጥነት ስልጣናቸዉ መልቀቅ አለባቹ።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 25 วันที่ผ่านมา

    ሰመረ
    Wonderful explanation.thank you

  • @naolg1864
    @naolg1864 25 วันที่ผ่านมา +1

    Seme,I think as a host of NBC and Tadiyas Addis you can go to Olyompic Commite Office or Sport and Culture Minister to know better/get a document about the duty and responiplity of the committe.

  • @eliasbruke8980
    @eliasbruke8980 24 วันที่ผ่านมา

    "ማሳነስ የማነስ ምልክት ነው"❤❤❤❤❤

  • @deesol2034
    @deesol2034 25 วันที่ผ่านมา

    It makes sense. Very mature and professional 👍

  • @Zedo-w4z
    @Zedo-w4z 24 วันที่ผ่านมา

    ፋትህ በልል ድምፅ ሁነን ለተደፈረችው ህፃን

  • @Samson-ip9ci
    @Samson-ip9ci 25 วันที่ผ่านมา

    Very astute observation Semere! Thanks.

  • @aipdchr2
    @aipdchr2 25 วันที่ผ่านมา

    የሐሳብ ቅንጭሮች መድሐኒት ነሕና በርታ። ሳይሽነፉ የተሽነፍ ናቸውና በጣም አክማቸው።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 25 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ትንታኔ ነው። 🙏🙏👌👍

  • @BamaBetty
    @BamaBetty 25 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ባሪያ አንተ እኮ አስረዳ ትችላለሕ 👏👏 አትመቸኝም እሺ😘😘

  • @tarikuzewdu2276
    @tarikuzewdu2276 24 วันที่ผ่านมา

    Greeting sami !! Your reaction is constracive and valuable !!waw continue

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 25 วันที่ผ่านมา

    Yesidoch medhanit Semew👍

  • @tadesseyirdaw3396
    @tadesseyirdaw3396 25 วันที่ผ่านมา

    Semere
    Great Great Great
    Well done

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሜ እነ ግርማቸዉ ና ወንድሙ ጠያቂ....paris አሸብር ነዉ የወሰዳቸዉ! ጥያቄ ወፍ ነበረ! ሌላውን ቤለኸዋል, thank u seme

  • @andualemalebachew9897
    @andualemalebachew9897 23 วันที่ผ่านมา

    Awesome

  • @TsegayeGirma-q7p
    @TsegayeGirma-q7p 24 วันที่ผ่านมา

    ችግር ስለመኖሩ ምንም ጥረጥር የለውሞ። ከዘህ በላይ ጊዜ ሳይጠፋ መሆን ወደሚገባው ነገር ብንሄድ ይሻላል። ትኩረት ለሎስአንጀለስ ።

  • @Hamere-ij8np
    @Hamere-ij8np 25 วันที่ผ่านมา +1

    The head of the country is a 21st century curse....as long as he is in the power, the worst yet to come. His negative energy brought everyone down.

  • @natnemnatnem7731
    @natnemnatnem7731 25 วันที่ผ่านมา

    ተባረከ ከገባቸው ትክክል ብለሀል

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 24 วันที่ผ่านมา

    You are always smart 🙏🙏🙏

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 25 วันที่ผ่านมา

    አባቴ አንተ ብቻ አውራ እኛ ሁሌም ዝግጁ ነን ለማዳመጥ

  • @sweetbk8204
    @sweetbk8204 25 วันที่ผ่านมา

    Ashwbir siltan aylkek kelekeke 120 million hizb didam new miyaregew

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 25 วันที่ผ่านมา

    Ashber ashbari neqresa

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 16 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ👉❤❤❤

  • @birhantezera2786
    @birhantezera2786 23 วันที่ผ่านมา

    Stay Blessed

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሴሜ በጣም ጥሩ ብለሀል

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 25 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሰሜ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን 🙏

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 25 วันที่ผ่านมา

    እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ...ዘንድሮማ ተጨዋቱብን

  • @rozirozi1335
    @rozirozi1335 25 วันที่ผ่านมา

    Gudechawuni semanewu eko koshashuchi 😢

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 25 วันที่ผ่านมา

    ስሜ በናትህ ልጇ ለተደፈረችባት እናት ድምፅ ሁናት በጣም ታሳዝናለች

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ በትክክል😂😂😂😂ተረተረት ተመቸኝ

  • @user-jk3tp3yk9k
    @user-jk3tp3yk9k 25 วันที่ผ่านมา

    ስለእወነት ያሳዝናል ይህን አቀድን ይህን አሳካን በእነዚህ መስኮች ላይ ወድቀናል አላፊነቱን በእየድርሻችን እንወስዳለን ማለት ለምን ያቅታል ?ያሳዝናል

  • @1888ki
    @1888ki 24 วันที่ผ่านมา

    ሰመረ ግን ምርጥ ነክ የቆየ ችግር ኣለ

  • @yihenewadugna1094
    @yihenewadugna1094 25 วันที่ผ่านมา

    You are well come, my Fun influencer !

  • @user-kn8ke1ic6c
    @user-kn8ke1ic6c 25 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ እኮ የምለው ባደባባይ የኦሎምፒኩ ኮሚቴዎቹ አሸብርን ጨምሮ የብቃት ማነስና ገንዘብ መባነክ እያሳዩ የምን ማድበስበስ ነው፡ መንግስትም አያገባኝም ባይ ነው ወይ? የህዝብን ቅሬታ የሚሰማው ማነው ታድያ? አሸብር የግሉ ተቋም ይመስል ስራዬ አለቅም የሚለው ማንን ተማምኖ ነው?

    • @nazarethketema4220
      @nazarethketema4220 25 วันที่ผ่านมา

      የብልግና ፓርቲ አባል ስለሆነ እንደ ስሙ አሸባሪ ሆነ::ኢትዮጵያን ለማቆርቆዝ የሚደረግ ጥረት የኦነግ መንግስት ወታደር አቢይ አህመድ ያበረታታል:: አሸብር እንዲህ ፍልጥ የሆነ ሸፋፋ ነው::አልባሌ የሆነ ሰው::

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2h 24 วันที่ผ่านมา

    Mini alnebt hulum Ethiopiayawi ida ate bihoni 😢😢

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 25 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ባለስልጣናት መውረድ የሚፈልጉት በጠመንጃ ነው

  • @amanuel-qp6cz
    @amanuel-qp6cz 25 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ይምራ🎉🎉

  • @Israelxox
    @Israelxox 25 วันที่ผ่านมา +5

    Shameful officials, nonsense 💩

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 25 วันที่ผ่านมา

    ህዝቡ ሰላምአማዊ ሰልፍ መውጣት አለበትን!

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k 25 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ ሰሜ 1ኛ

  • @AwokeAdane-r7h
    @AwokeAdane-r7h 25 วันที่ผ่านมา

    Good job😘🥰

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 25 วันที่ผ่านมา

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country on a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @fatiaba-w1v
    @fatiaba-w1v 25 วันที่ผ่านมา

    ተበልተናል

  • @tamirumazeng3688
    @tamirumazeng3688 25 วันที่ผ่านมา

    ይሄን የቀነጨረ አመለካከቱን ነቅለን እንጥለዋለን

  • @EphremMan-xp5vf
    @EphremMan-xp5vf 24 วันที่ผ่านมา

    Seme justice for heven plesssssssssss😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 25 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው በሳቸው ብሶ አርጩሜ ቆርጠው ሊገርፉን ነው 😂😂😂 ወንድሜ ባሏን የተማመነች በግ ላቷን እውጪ ታሳድራለች…. በጣም የሚያሳዝነው የኢትዮጵያም ያለምም አትሌት ጀግና ሀይሌአችንን እንደዛ በሚዲያ ማብጠልጠል ከአንድ ሀላፊነት ከጎደለው ጥጋበኛ .... በህግ አምላክ እንዴ ጉድ እኮ ነው 🙄… ወዮ ወዮ አገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ:: ምን ይባላል ....😢 ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏👌

  • @MimiMimi-sv5ps
    @MimiMimi-sv5ps 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother

  • @user-yf2mo9cx4v
    @user-yf2mo9cx4v 25 วันที่ผ่านมา

    ሰመረ አረ ኡኡኡ ነው የሚያስብለው አንድ ኩራታችንን ምን እንበል ግራ ገብቶናል ሁላችንንን ስሜታችን ተጎድቶል።

  • @rozirozi1335
    @rozirozi1335 25 วันที่ผ่านมา

    Ashebir yemibeli sewaye doma new

  • @muluyebirhanu7731
    @muluyebirhanu7731 25 วันที่ผ่านมา

    little mind is little.

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 25 วันที่ผ่านมา

    ምንም ይሁን ምን ማጠቃለያ ዋና ው ቁም ነገር አሁን ያሉት ባለስልጣናት ለሶስት አመታት ሀገራችንን ያዋረዱ ስለሆኑ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው

  • @deesol2034
    @deesol2034 25 วันที่ผ่านมา

    Interesting view

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይሌ አይከን ነው በጭራሽ አይነካም። ይልቅስ አርፈህ የሀይልዬን ዘፈን ብታደምጥ ይሻልሃል በልልኝ

  • @Selam-ft1bp
    @Selam-ft1bp 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተሩ አገራችን ታማ ማከም ሲገባው ሀገራችንን ደፍሯልና like , share coupling አድርጉና ቅሊንጦ እናውርደው ።

  • @Me-lz9yw
    @Me-lz9yw 25 วันที่ผ่านมา

    ውድ ሰመረ
    ግዚው የ ነሱ ነው። ከዚህ የበለጠ ማሳያ የለም።
    አንዱ 2 ሚሊየን ብር ስጦታ አነሰኝ ይላል። ሌላው ስልጣኑ ከአባቱ የወረሰው ይመስለዋል።
    ለማንኛውም እነዚህ ሰገጤ ዶክተሮች ግዜያቸው በቅርብ ያበቃል።

  • @solomonwendimu1074
    @solomonwendimu1074 25 วันที่ผ่านมา

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @shewatrading
    @shewatrading 25 วันที่ผ่านมา

    MUST GO DR ASHEBER YEKELEDALE ENDE.

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 25 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ሰመረ አቶ አሸበር የሩሲያ ዜጋነው

    • @QOA77
      @QOA77 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 25 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 25 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ የመጣውን ውጤት አምነክ ከጥፋተኝነትና ለማሻሻል መስራት ይለያል ስልጣኑን ንግስና አረገው አንተን ሳላመሰግን አላልፍም