ከፕላስቲክ ኮርኒስ እና ከጂብሰም ኮርኒስ ዋጋ የትኛዉ ይቀንሳል ሙሉ ማብራራ እዳያልፋችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 2 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ መረጃ ነዉ በርታ

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ መረጃ ነው እናመሠግናለሀን

  • @SameraAsd
    @SameraAsd 3 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ በርታ ወንድማለም

  • @Mirfa-lt2ti
    @Mirfa-lt2ti 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የሱፌ
    በረታ ጀግናው

  • @SofiyaMohamed-g9c
    @SofiyaMohamed-g9c 3 วันที่ผ่านมา

    በርታ የሱፌ

  • @كوباركوبار-ن2ق
    @كوباركوبار-ن2ق 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሊህ

  • @FateemhFateemh
    @FateemhFateemh 3 วันที่ผ่านมา

    እስከግድግደው ነው

  • @كوباركوبار-ن2ق
    @كوباركوبار-ن2ق 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @HIKMA-pd7qu
    @HIKMA-pd7qu 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለንለመረጃህ. ጀዛከላሁኸይረን❤❤

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 3 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @HeeuaHeeua
    @HeeuaHeeua 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Lubaba-s6s
    @Lubaba-s6s 3 วันที่ผ่านมา

    ለ5 ክላስ ስት ይፈጃን ብላስቲክ ኮርኒስ ላስጀምርነበር ስት ብር ይበቃኛን

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 3 วันที่ผ่านมา

    የግርግዳም ስራልን ወንድሜ

  • @hawahawa77
    @hawahawa77 3 วันที่ผ่านมา

    ተታእድሰራልኝወድም

  • @alidamq
    @alidamq 3 วันที่ผ่านมา

    ወደ.ደቡቡ.ክልል.ትሄደለህ.ወደ.ስልጤ.ዞን..

  • @Hayatm839
    @Hayatm839 2 วันที่ผ่านมา

    ሀይቅ ሄዳችሁ ትሰራላችሁ ወይ

  • @كوباركوبار-ن2ق
    @كوباركوبار-ن2ق 3 วันที่ผ่านมา

    ምነወቤትሳጨረአገቸህኑረእምሠረልኝንአይ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጂብሠን ይሻላል ወለ ብላስቲክ ለገጠር ከተማ ዋልካ ለሆነ ቦታው

  • @Topg-y6i
    @Topg-y6i 3 วันที่ผ่านมา

    መልስልኝ ወድም ገነቴ ነኝ ማሰራት እፈልጋለሁ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  3 วันที่ผ่านมา

      @@Topg-y6i ደዉይ እሰራልሻለሁ

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 3 วันที่ผ่านมา

    የምፈልገው ሀሳብ ነበር ኣመሰግናለሁ እንዴው አንተ ብትሰራልኝ ተመኜሁ
    ቦረና ከላላ ትሄዳለህ ወይ

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 3 วันที่ผ่านมา

      በውስጥ ብታይ ውድነው አንደየ ተጀመረው ወዳ ለዝህ ለዝህ ነው እሚለው በዝህ እደሚናገረው አደለም እኔ አይቸዋለሁ በራሴ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  3 วันที่ผ่านมา

      @@امسلمان-ف3ث እሰራልሻለሁ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 3 วันที่ผ่านมา

      እሱ ነው ያሰራልሽ ​@@የየየ-ኘ9ጰ

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የጅብሰን ይጨምራል

  • @MerryMerry-n8l
    @MerryMerry-n8l 2 วันที่ผ่านมา

    በእናትህ አጣዬ ትሰራል 72 ቆርቆሮ 4 ክፍል ነው በጅምሰው ኮርኒስ ወይንም በልሙጡ ፕላስቲክ ኮርኒስ በሚፍጥነው ስራልኝ ከቻልክ

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እኔ ኮምቦልቻ ነው ትሰራልናለህ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  2 วันที่ผ่านมา

      @@egezabeheryemesegen821 እሰራልሻለሁ

  • @DhdjjxDhjdd
    @DhdjjxDhjdd 3 วันที่ผ่านมา

    ለምሣሌ ቤቱ ቢፈረሥ ሌላ ቤት ብንሠራ የፕላሥቲኩ ነዉ የጂብሠኑ ኮርኒሥ ሣይበላሽ አፍረሠን እንዳድሥ መጠቀም የምንችለዉ????

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 3 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም አያገለግል አይጠቅምም ይበላሻል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@FatumaYassen
      የፕላስቲኩ ያገለግል መስሎ

  • @Lubaba-s6s
    @Lubaba-s6s 3 วันที่ผ่านมา

    አትሩጥ ቀስብለህ አብራራልን