የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ! / Sofa Price in Addis Ababa Ethiopia 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  20 วันที่ผ่านมา +1

    00:35 ጋላክሲ ፈርኒቸር - ከጎሮ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ካምብሪጅ ት/ቤት አለፍ ብሎ
    ስልክ - 0911599541
    11:39 ቱርክ ፈርኒቸር - ኮተቤ 02 ግሩም ህንፃ 1ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0911072727

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 13 วันที่ผ่านมา

    አንድ ግዜም አስተያት ስጥቼበት ነብረ አንድበትሽ ለምዶታል ማለት ነው ይታረም። በጣም አሪፍ፤ በጣም አሪፍ በተደጋጋሚ ስላአንድ እቃ ጥራትና የዋጋው ተመጣጣኝነት አይቶ፤ሰምቶ ፈልጎ ሊገዛው የሚችልው ገብያተኛው፤ሸማቹ ነው። አንቺ ስራሽ መሆን ያልበት በጣም አሪፍ የሚለውን? የአድናቆት ንግግር ለኛ ለተመልካች ትተሽ ድርጅቱንና፤የእቃውን አይነት፤ ዋጋውን ብቻ በጥሩ ቃለ መጥይቅ ከሺያጭ ባለሞያውች ጋር የገብያ መረጃ ፈላጊ ህዝብ ማገናኛት ነው ። አድናቆቱንም ሌላውንም ለኛ ተይልን ።

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 18 วันที่ผ่านมา

    ኪንግ ሶፋውን በቤታችን ሳይዝ ልክ ማሰራት ይቻላል ወይ???

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤👌💪💚💛❤💪💪💪💪

  • @Arhibuአርሂቡtube
    @Arhibuአርሂቡtube 19 วันที่ผ่านมา

    ድሊቨሪ እሰከ የት ነው በነጻ የሚያደርሱት?

  • @AsalBasrah
    @AsalBasrah 14 วันที่ผ่านมา

    👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዋጋ ከዚህ እስከዚህ ከማለት ይሄ ይሄን ያህል ያ ደግሞ ይሄን ያህል ብሎ መናገር አይሻልሞ ።

    • @TigiestAhamed
      @TigiestAhamed 19 วันที่ผ่านมา

      Awo wagaw chemer asyen

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 18 วันที่ผ่านมา

    ውደ ጉመር ታደርሳላቹህ