ባየር ሙኒክ 2 - 2 ሪያል ማድሪድ - የክሩስ ፓስ፣ የቱኸል - አንቼሎቲ "ቼዝ"፣ የኪም ስህተቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሞያ እንደዚ ከ ኡቀት ጋር ሲሆን አንዴት ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥክ Respect A. A

  • @FentawMekonnen-d2v
    @FentawMekonnen-d2v 6 หลายเดือนก่อน +4

    Supper Alexo አተ ትክክለኛው የስፖርት ትንታኔ ጋዜጠኛ ...big respect❤❤❤❤❤

  • @sultansofiya
    @sultansofiya 6 หลายเดือนก่อน +28

    አሌክስ የአንተን የሂወት ታራክ ብሰማ ይሄ ሁሉ እዉቀት ማሻአላህ

    • @CheraYedage
      @CheraYedage 6 หลายเดือนก่อน

      ena ga ale

    • @CheraYedage
      @CheraYedage 6 หลายเดือนก่อน

      FEGEGTA SPORT LAY

    • @michaeltsegaye4630
      @michaeltsegaye4630 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/jInIdLqZr9s/w-d-xo.htmlsi=t-i_Iqyo7QYMiFQY

  • @CheraYedage
    @CheraYedage 6 หลายเดือนก่อน +13

    welcome ብለናል የኛ fabrizio Romano ❤❤❤❤❤❤

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም የአላዛር እና የምሳ ቤተሰቦች እንዲሁም አድናቂዎች: የሚሰሩት ፕሮግራሞች (ስራዎች) ቪው እና ላይኩ ተመጣጣኝነት እየሆነ አይደለም እባካችሁ እባካችሁ አይታችሁ ላይክ እና ሼር አድርጉላቸው። በተለይ በተለይ ለብቃታቸው ስንል ቤተሰቦች በጣም ነው ምወዳችሁ እሺ ባየ አይናችሁ በነካ እጃችሁ ይህን ካነበባችሁ ላይክ ይመቻችሁ ። ወገኔ ነኝ ከምዕራብ ሐረርጌ አሰበ ተፈሪ ጭሮ ❤❤❤

  • @Adot340
    @Adot340 6 หลายเดือนก่อน +20

    አሌ ከ ጨዋታው ከማየት በላይ አንተን ትንታኔ መስማት ያስደስተኛል

  • @nigatuashango8701
    @nigatuashango8701 6 หลายเดือนก่อน +8

    Alex your amaizing analisis

  • @Yeshiyembf
    @Yeshiyembf 6 หลายเดือนก่อน +2

    I am back to watching football after listening to your 2 commentaries... Azi my heartfelt appreciation to you, my old friend.

  • @Eyuab_afro_sanjaw
    @Eyuab_afro_sanjaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌዝ ፕሮግራም አታስረዝም ከመንሱሬ የማንወደው ጉዳይ አንዱ ፕሮግራሞች 1 ሰሀት እና ወዘተ ስለሆነ ነው ብዙ ሰው የሚሰለቸው እና ብዙ አድማጮች ይሰለቻሉ ለዛ በቻልከው መጠን ፕሮግራሞችሁ ከ30 ደቂቃ ላለማስበለጥ ሞክር🙌 በተረፈ በእዚህ ሰሀት ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ አንተ ነህ በርታ ባባ አሌዝ❤

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ጨወታ ከምርጥ ትንተና ጋር 🙏🙏🙏

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ምርጡ አሌ ሰምኦን ከለንደን

  • @seidmohammedhalid6365
    @seidmohammedhalid6365 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክሶ .ምሳ እንዴትናቹ?ጁድቤልንገሀም የሚሰጠው ሚና አልበዛም ትላላቹ ?ምክኒያቱም ኣንዳንድ ጫወታኦችን ጎልቶህ እንዳዮጣ የደርገዋል.የሚል ምልከታ አለኝ .እንዴት ታየዋለህ?

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አሊዝ ጨዋታው ሁለት በጣም የላቁ ትልልቅ ቡድኖች መሐል የተደረገ መሆኑ በደምብ ያስታውቅ ነበር እንደግሌ ሙኒክን ከጠበኩት በላይ ሆኖ ነው ያገኘሁት በተለይ አጀማማራቸው መዘንጋት የለለብን ገነር ግን ሪያል ማድሪድ በመመራት የማይደነግጥ እና ወደ ጨዋታ ለመመለስ የሚያረገው ጥረት ሁሌም ያስደንቀኛል ሁለት ጊዜ ተመርቶ ሁለት ጊዜ አቻ ሆኗል ብቻ ምርጥ ጨዋታ ነበር

  • @DagmawiTesfaye-ev2tx
    @DagmawiTesfaye-ev2tx 6 หลายเดือนก่อน +1

    You're cookin'
    Something close to genius

  • @prokal9470
    @prokal9470 6 หลายเดือนก่อน

    As a person rooting for Bayern, I was shocked by that incredible Toni kroos through ball and movement of vini to score it.
    Electrifying speed and clinicality of sane was also amazing.
    Bayermunich defenders are the weak links on the second leg @ Santiago bernabeu.
    Good luck, #TheBavarians and #HarryKane

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኳስን በእውቀን እንድንመለከት እየረዳሀን

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 6 หลายเดือนก่อน +7

    አንተን መስማት ጨዋታውን ከማየትም በላይ ያስደስታል።
    የምር ታንበለብለዋለህ!!!
    ትንትግ የሆንህ ልጅ ያውም የዘመን ክስተት!
    እኔማ ሰምቸህ አለማድነቅ የማልችል የድንቅ ብቃትህ ምርኮኛ...
    አንተ ደግሞ እንከን አልባ የጊዚያችን ምርጡ ጋዜጠኛ..
    የታክቲክ እውቀትህ እና አረዳድህ እጅግ ያስደንቀኛል።
    ጨዋታውን ዓይተህ የምትተነትንበት መንገድ ደግሞ ለአድማጭ ላቅ ያለ እርካታን ያጎናጽፋል - አቀራረብህ ያረካል። ያስደስታል።
    ይመችህ ጌታዬ!!

  • @yohannestesfay9805
    @yohannestesfay9805 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ እኔ እሚገርመኝ ቤሊንግህም ወቅታዊ ብቃቱ እሚደንቅ ቢሆንም ከቬኒስየስ አንፃር ሳየው ግን ቬኒ አስማት የሆነ ልጅ ነው ዘንድሮእኔ ትልቅ እድል እንዳለው ይሰማኛል ምክንያቱም በጣም ይችላል

  • @TekaNigus
    @TekaNigus 6 หลายเดือนก่อน +1

    Realmadrid kezi chewata draw adrgo memelesu betam edlegna team new bayern Munich mashenef yigebaw neber medaw wist yeteshalef team neber Big respect for tomas tuchel bayern will pass to the championsleague final harry kane will win ballondor . Mark my word

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 6 หลายเดือนก่อน +1

    የመግብያው ሙዚቃ በጣም ነው ሚረብሸኝ ልክ እንደኔ ሚሰማችሁ ካላችሁ እንደው ቢታሰብበት ለማለት ነው ❤

    • @FasilLegese-nn1vc
      @FasilLegese-nn1vc 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ መግብያውን ካልሠማው አሌን የሠማው አይመስለኝም

    • @BiniBini-jz2wt
      @BiniBini-jz2wt 6 หลายเดือนก่อน

      Enym kalesemawegn yamegnal betam meret magebeya naw

    • @fitsummesele3216
      @fitsummesele3216 6 หลายเดือนก่อน

      Ene demo esu new menafkegn...vamos Argentina 🇦🇷 vamos Messi❤❤❤

    • @Adot340
      @Adot340 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሳልፈው 😝😝

  • @mekonnabebe6418
    @mekonnabebe6418 6 หลายเดือนก่อน

    Endate mizanawi football tentagni emifeter erasu aymeslegnim wow alazar ❤🫡🫡

  • @tekilubasango8689
    @tekilubasango8689 6 หลายเดือนก่อน

    አለክስ አንተን መስማት
    ኳስን ከማዬት እጅጉን ይሻላል
    ብቻ እወዳቸዋለሁ,,,,🙏🙏

  • @ShewaHeman
    @ShewaHeman 6 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hala Madrid

  • @yoni4k
    @yoni4k 6 หลายเดือนก่อน

    በህይወቴ ምደሰተው 10አመት ሙሉ Antoion 8 Kroosን ማዬቴ ነው

  • @DagimTeshome-c9t
    @DagimTeshome-c9t 6 หลายเดือนก่อน +2

    Alex degaf(dawit) ga yikerblin

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 6 หลายเดือนก่อน +1

    #418

  • @johnnystyle9676
    @johnnystyle9676 6 หลายเดือนก่อน

    what apass from toni legend

  • @Surur9829
    @Surur9829 6 หลายเดือนก่อน

    I’m happy today

  • @SisayAdane-r8g
    @SisayAdane-r8g 6 หลายเดือนก่อน

    Alexo ena misa selam biyewalew.alexo be tilantu chewata yegileseb performance min yahil asifelagi endehone new yayehut vini'n malete new

  • @rimabd9053
    @rimabd9053 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ🎉🎉🎉🎉

  • @jojo_90251
    @jojo_90251 6 หลายเดือนก่อน

    👌🙏

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ማድሪድ እዲያልፍ እጠብቃለን ለንደን ሄንደን ለንደን

  • @TekaNigus
    @TekaNigus 6 หลายเดือนก่อน +1

    J

  • @AbuAbdellah-g2y
    @AbuAbdellah-g2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማድሪድ ወደ በርናቦ ሄደ ማለት እኮ ፊሽካ ሳይነፋ ነገሩ አለቀ ማለት ነው።