በተለይ ሴቶች ብታደምጡት ይጠቅማችኋል | የባከነ ወጣትነት | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @MeskiFiker-jf3vb
    @MeskiFiker-jf3vb ปีที่แล้ว +19

    ወጣትነቴን መስዋት ያረኩት ለቤተሰቤ ስል ነው እሁን በሰው ሐገር በህመም እና በናፍቆት እሰቃያለው ብቸኝነት ከባድ ነው 😢😢😢😢የሐገሬ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @Beemenet
    @Beemenet ปีที่แล้ว +5

    ታሪኩ አስተማሪና ደስ የሚል ነው በተለይ ስደት ላይ እድሜያችንን ለምንጨርስ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው

  • @menbereyeshima2841
    @menbereyeshima2841 ปีที่แล้ว

    Great thank you❤❤❤❤

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nq 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🥰

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ነች ታሪኩን ስሰማ ውስጤ ዴስ እያለው ነው ለሰው ዴስታ መሰዋትን የከፈልሽ ምርጥ ጄግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባለ ታሪኳ

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ጊዜ የሚያግዘን ሰው ካለ በጊዚያችን ማጣትየሌለብንን ነገሮች እናገኛለን ሁሉም በጊዜው ሲሆን ደስ ይላል 🧡 48:

  • @merimesh143
    @merimesh143 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ መጨረሻ እናመሰግናለን ፊያሜታ እንዲሁም ፍቃዱ ስለተረክልን

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @erabiasaid
    @erabiasaid ปีที่แล้ว +28

    በዱአችሁ አስቡኝ ወላሂ አሞኛል በስደት ላይነኝ በሰላም ወደሀገሬ እድገባ በስደት ላይ ከባድነው አላህ ከክፏነገር ይጠብቃችሁ😭😭😭

    • @fre43
      @fre43 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እኔ እራሱ አሞኛል በሽተኛ አረገኝ አረብ አገር ሰልችቶኛል 😢

    • @wedihazhaz9295
      @wedihazhaz9295 ปีที่แล้ว

      እግዝኣብሄር ምህረቱን ያውርድልሽ፥ ወደ ኣገርሽ በሰላም እንድተገቢም ይርዳሽ። ኣንቺም በርቺ ተስፋም ኣትቁረጪ። ጤንነሽ ተመልሶ ያሰብችውም እንደሚሳካልሽ እመኚ።

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว

      አይዟችሁ አብሽር

    • @መሲመሲ-ሸ9ረ
      @መሲመሲ-ሸ9ረ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ እህታለም

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ 😢 አንድም ጤነኛ የለም እኮ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 ปีที่แล้ว

    ባጣም አሪፍ ምክር ነው እኔንም ጭምር ሴቶች ባዳብ እናዳምጥ ጨርሳችሁ ስሙ ትማራላችሁ እኔ ላራሴ ታምሬሐሌሁኝ 👏👏👏👏 በጣም እናማሳግናለን ፍቄ እንዲሁም ፍአሜታ ሌላሁን ባጉጉት እንጠብቃሌን ባርቱ 👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @liyaliza
    @liyaliza ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ❤❤❤❤❤

  • @ZaynabMo-q5e
    @ZaynabMo-q5e ปีที่แล้ว +1

    ኡፋ አቦ ይመቻቹ ፍቄ እና ፊያ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 9 หลายเดือนก่อน

    ያላገባችው ሴቾች በተለይ አርባገር እምትኖሩ እህቾቸ እባካችው ገንዘባችውን ያዝ አድርጉና በግዜያችው ተጠቀሙ ይህ ትርካ እውነተኛ የሤት ልጂ ህይወት ነው በድሜያችው አትቀልዱ 😢😢😢 ገንዘብ ምንም ነው በፈለጋችውት ሰአት ታገኑታላችው እድሜያችውን እና ውበታችውን ግን መቸም አታገኑት ካለፈ አለፈ ነው😢😢ተጠቀሙቀት

  • @2010nardos
    @2010nardos ปีที่แล้ว

    እድሜ ቁጥር ነው ፍቅር ያሽንፋል
    ትልቅ ትንሽ አይል በጣሙን ያከንፋል::

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሴት ለፍቅር መስዋዕትነት መክፈል እንዴት ድንቅ ነው😮😢😂❤😂😅 ተባረኪ እናመሰግናለን ግሩም አቀራረብ

  • @hanameskele5597
    @hanameskele5597 ปีที่แล้ว

    Wow des yelale melekam lebe yesten

  • @Hamdiyamustafaa
    @Hamdiyamustafaa 6 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว

    ዋነው ትረካው ❤❤

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣህ 🎉❤ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @gizawalex6213
    @gizawalex6213 ปีที่แล้ว

    Fiyameta is the best❤❤

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 ปีที่แล้ว

    እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MAduu-yw6bt
    @MAduu-yw6bt 4 หลายเดือนก่อน

    Tiliq mikir neew ❤❤❤❤❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 ปีที่แล้ว

    Welcome brother

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @Combeshtato
    @Combeshtato 3 หลายเดือนก่อน

    💯💯💯💯💯💯💯

  • @wubalem7854
    @wubalem7854 ปีที่แล้ว

    ግርም ታሪክ ነዉ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የልባችን መሽት ይሙላልን

  • @BjkBb-g3g
    @BjkBb-g3g ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን ปีที่แล้ว +8

    ፍቃዱ የኒ ብቸኝነቴን መረሻዬ ነው ያተ ትረካ ቶሎ ቶሎ ናልኝ ወድሜ ጀግና ነከ በረታልን ውዶቼ ላይከ እዳረሱ

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 ปีที่แล้ว +1

      ብቸኛ አይደለሽም አምላክም እኛም አለንልህ/ሽ

    • @መድብቸኛዋ
      @መድብቸኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልእህቴ አሁንላይ ምንም ነገር እየተሰማኝ አደለም ስሚቴ ሁሉ ደብዝዟል ወላሂ ሰለፍቅር ስስማ ፍቅርን እናፍቃለሁ እመኛለህ ግን መናፈቅብቻ አይይይ ስደት ልጅነቴን ሳላቀው ይሄው 6አመቴ ስደት

    • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
      @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 10 หลายเดือนก่อน

      @@መድብቸኛዋ ❤❤❤❤❤

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt หลายเดือนก่อน

    ወጣትነት አለቀ በስደት😢😢

  • @tacnotecno9792
    @tacnotecno9792 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕✅🥀

  • @ekrametopiya3243
    @ekrametopiya3243 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ቴሌግራም አመልስም

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤