አገር ስጠኝ | አስደናቂ ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian narration | Ethiopian true story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @seadagosho-nd9jl
    @seadagosho-nd9jl 10 หลายเดือนก่อน +2

    wawooo

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኡነት ስለ ህፃኑ ሢያወራ ከወጣቷ በላይ የሡ ሀገር ወዳድነት በለጋ እድሜዉ በዚህ ልክ መታመን እባ አዉጥቸ አለቀስኩ ኢቶጲያ እምየ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ ያረብ ያአላህ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +2

    አጓጓጊ ታሬክ እገሬ ስጠኝ ትልቅ ትምህርት በተለይ ለአሁኑ ከፋፍለህ ግዜ

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @-fw2lp
    @-fw2lp ปีที่แล้ว +1

    ፊያሜታ በጣም ጎበዝ ናት ።እናመሠግናለን

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
    @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ปีที่แล้ว +1

    የምር ዳውሎድ አድርጌ ባስቀምጠው ተመኘሁ በይበልጥ የሰውነት ተግባር የልእልት መስዋትነት ሳስብ ሳሰላስል አገሬ የት በደረሰች ከሚበዘብዟት የሚጠቅሟት ቢበልጡ ከማንም ከየትኛውም አገር በልፅጋ በታየች ባማረች ዝቅ ሳይሆን ከፍ ባለች ነበር አገሬ እኔ እንጂ እኛ የማይል ከንቱ ትውልድ ይዛ ወዴት ትበልፅግ የሚገርም እና የማይረሳ ታሪክ እናመሰግናለን ፀግሽ እንዲውም ፊያሜታን ❤❤❤❤

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ነው ማርያምን🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mita4rn
    @mita4rn ปีที่แล้ว +1

    Woww እንዴት ደስ ይላል በጌታ እናመሰግናለን ፍቄ ❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 ปีที่แล้ว +1

    Welcome brother and thanks fyameta

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 ปีที่แล้ว +1

    የዉነትበጣምየሚገርምታሪክነዉየሀገርንመዉድያስተምራል

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowo ባጣም ይምጋርም ታሪክ ነው እናማሳግናለን እህታችን ፍአሜታ እንዲሁም ዉድ ዎድማቺን ፍቄ 👏👏👏💐💐💐

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን እንዲህ ታማኝ አገልጋይ ይስጣት በጣም ምርጥ ትረካ ነበረ ፊያሜታ በርቺ ጎበዝ

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህት ፊያሜታ

  • @DghZxvhh
    @DghZxvhh 17 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ በጣም አሪፍ ትረካ ነበር ፊያሜታ እናመሰግናለን

  • @bizuneshserur8121
    @bizuneshserur8121 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 🙏 bro
    Thanks fiyamata too

  • @MariyanaFikir
    @MariyanaFikir ปีที่แล้ว +1

    wowwww🥰

  • @hayyata564
    @hayyata564 ปีที่แล้ว +1

    ድስየሚልነው❤

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 ปีที่แล้ว +21

    አረ እደኔቤተሠቡ የናፈቀው ማነው በአላህ

    • @ራሕመትይማም
      @ራሕመትይማም ปีที่แล้ว

      እኔም ናፍቀዉኛል 11ጨረሥኩ ከተለየኸቸዉ በዱአቺሁ አትርሡኝ አገራቺንንም ሠላም አላሕ ያርግልን ያሰብ

    • @godisone9228
      @godisone9228 11 หลายเดือนก่อน

      Allah be slam yagenagnesh.. Ayzosh

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
    @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ ปีที่แล้ว +2

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ቦታ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ

  • @ወለዬዋነኝየሀይቅዳርልጂ
    @ወለዬዋነኝየሀይቅዳርልጂ 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ❤❤

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤❤❤

  • @nadinadi7401
    @nadinadi7401 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ፍልም የመሰለ ታሪክ ነው ይገርማል😢

  • @myselfselamawiself742
    @myselfselamawiself742 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samsonkidanewoldabezgi7577
    @samsonkidanewoldabezgi7577 ปีที่แล้ว +2

    ፊያሜታ መቸም አጨራረስ ላይ የሚሰተካከልሽ የለም አድናቂሽ ነኝ

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @ZubaidaFeyo
    @ZubaidaFeyo ปีที่แล้ว +1

    ❤1❤

  • @KafiyalewGetachew
    @KafiyalewGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    Bizu tarik semichalehu gin indi ayinet tarik algexemengim

  • @MaheSeyfe
    @MaheSeyfe ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @dastaahawiiyoutube6233
    @dastaahawiiyoutube6233 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😍😍😭🙏

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩና አስተማሪ ድንቅ ታሪክ ነው ወይ አጋጣሚ ❤ ፍቄ በምርጥ አተራረክ ፊያሜታ ምርጥ ፀሀፊ 👍👍

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v ปีที่แล้ว +1

    ፍያሜታ ኣማሃ ሞርጥ ፃፊ ❤

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @HanayayeHana
    @HanayayeHana 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ የገጠር ሰው እኮ 😢😢😢😢😢 አይ አሥለቀሳቹኝ

  • @ابتي-ه6س
    @ابتي-ه6س ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏👍👍❤❤

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እደት መሳጭ የሆነ ታሪክ ነዉ የምሰራዉን ስራ አላወኩትም ሠምቸ ስጨርስ ነቃሁ ፍቄ እወዲሀለሁ።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤c

  • @tinaye964
    @tinaye964 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ እና የአማራ ህዝብ ነው ኢትዮጵያን ጠብቆ ያቆያት አሁንም መሰዋት የሚሆኑት እነሱ ናቸው እግዚአብሔር ቀን ያውጣ ብቻ😢😢

    • @sebrinayoutube8263
      @sebrinayoutube8263 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂 ሌላዉሳ ኢትዮጵያ ወደኋላ እድትቀር ያደረጋት አማራ እና ኦርቶዶክስ እኮ ነዉ 😂😂 አይ ነጭ ዉሸት ትዋሻለሽ

    • @ieijeid420
      @ieijeid420 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 4 หลายเดือนก่อน

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢

  • @uidgg
    @uidgg ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👎🥰🥰

  • @ሜሪየቄራልጅየቡንዬደጋፊ
    @ሜሪየቄራልጅየቡንዬደጋፊ ปีที่แล้ว +1

    ታውቃለክ ከለሊቱ ስንት ሰአት እንደማዳምጥ 3፡20 ይህ ማለት እንደ ሀገር አቆጣጠር ለሊት ዘጠኝ ከሀያ ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኔም ከትንሹ ሰውነት ሀገር ምን ማለት እንደሆነ አስተምሮኛል እጅግ በጣም አመሰግናለው ክበርኝ ከፀግሽ ቀጥሎ አንተን በጣም ነው የማዳምጥክ❤

  • @amentube4897
    @amentube4897 หลายเดือนก่อน

    አየ ሕይወቴ እንደትረካ ብትሆን

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን ปีที่แล้ว +1

    ቻይና የአብይን ጉድ አልሰማም ብድር ከከለከሉኝ Ransum በአንዳንድ በቢሊዮን ሊጠይቅባቸው ነው. እንደኔ ይሄ ሰው በላ እስኪወድቅ የውጭ ሰዎች ኢትዮጵያ ላይ መተው invest ማድረግ የለባቸውም ያሉትም ዘግተው መሄድ አለባቸው

  • @Maryamjemal-o2i
    @Maryamjemal-o2i ปีที่แล้ว +1

    Ajaiba😢

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @Samera-o5s
    @Samera-o5s ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @نوريةنورية-ث6ه
    @نوريةنورية-ث6ه ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mumeenamumeena3500
    @mumeenamumeena3500 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @fhidd3125
    @fhidd3125 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤