ፍቅር ቀልድ አያውቅም/ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጓጊ የፍቅር ትረካ ከድንቅ አቀራረብ ጋር ----- ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • #ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
    ሰኒStories
    ፍቅር ቀልድ አያውቅም
    ፀሃፊ - የትናየት መንገሻ
    enjoy my narration and comment your thoughts pls
    አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
    እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
    ----- • Video
    በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
    ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

ความคิดเห็น •

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጎበዝ ተራኪ ነሽ። ድምፅሽም በጣም ቆንጆ ነው። በርቺ

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 ปีที่แล้ว +7

    ት ች ያ ለ ሽ❤ በርቺ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ከምር ምስጥ ብዬ ነው የማዳምጥሽ የምትገርሚ ድምፅ ምርጥ ተራኪ ነው እቦታ ሆኘ ሁሉ ልክ እንደ ድራማ የማያቸው የክል ነው የተሰማኝ በሀሳብ ጭልጥ ብዬነው ሂወት ፈተና ናት እኮበየታገሰ ብቻ ነው የሚኖርባት በቃ እፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohemmed-h3e
    @SeadaMohemmed-h3e 5 หลายเดือนก่อน

    ተራኪዋን አለማዲነቅ አይቻልም በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 ปีที่แล้ว +6

    ውዷ ስወድሽ አንቺ ብቻ ተርኪ ማሻ አላህ ግሩም እኮ ነው ድምፅሽ

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 ปีที่แล้ว +7

    ከፀገያ አብራር ቀጥሎ ምርጥ አተራረክ😍😍😍

  • @shinbirayimer5694
    @shinbirayimer5694 ปีที่แล้ว +3

    የዘነጠ አቀራረብ ፎንቃ እኮ ወሳኝ ነገር ነው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 ปีที่แล้ว +14

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ነው፣ ሁለቴ ነው ደግሜ ያዳመጥኩት፣
    ይህ ፅሁፍ ድርሰት ይምሰል እንጂ በትክክል ያለ እና አሁንም እየተካሄድ ያለ የቅናት በሽታ ነው።
    ፍቅር ነው የሚለው ግን እውነት አይመስለኝም ፣
    ምክንያቱም ፍቅር እምነት ፍቅር መሳሳት ነው።
    ወንድ ልጅ አንዴ አጉል ቦታ ሲመታሽ በጊዜ መለያየት ነው። ምክንያቱም ይገልሻል ወይም አካለ ጎዶሎ ያደርግሻል።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቅናት የአይምሮ በሽታ እንጂ ፍቅር አይደለም!!!

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww kehulume demetsshi btam ymarkale keteyebet ❤❤❤❤

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 10 หลายเดือนก่อน +1

    Uuffffdimstishiko simark😘😘😘😘

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂yenwedd desi yila

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 4 หลายเดือนก่อน

    ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት ግን መጨረሻው ይገላታል ብዬ ነበር አልጠበኩም በዚመልኩ ምርጥ አጨራረስ ተባረኪ ምርጥ ስራ ነው❤

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደሠማውት ደስ ነው የሚለው ሳቅ ሀዘን ብዙ ነገር ነው ያለው መስጥ ብዬ ሰማውት ደስይላል ብዙ ነገሩ ለእኔ ብዙ ነገር በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ግን በትግስት ኖራበት እውነት ነው ለእሷ ሠላም ነው ግን ለምን እደሆን አላቅም ሲለያዩ ለብቻ ለብቻ ልጆቹን ለማየት ብቻ ስትል የምር ቅር አለኝ አሳዘነኝ 2:06:31 ሷ

  • @hanaasef5841
    @hanaasef5841 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ሲሉ 😃😃😃

  • @ርብቃየሀጂልጅነኝ
    @ርብቃየሀጂልጅነኝ ปีที่แล้ว +2

    Anhiyawa demses siyamer uffff ❤️❤️❤️❤️ enamesgenalene berhilen❤️🥰😊

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ 🎉🎉❤

  • @ayneyletumiliadem2994
    @ayneyletumiliadem2994 4 หลายเดือนก่อน

    ስትተርኪ ደስ ትያለሽ በርቺ ❤

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 ปีที่แล้ว +8

    ብቃ ድግ እና የፍቅር ሴት ማርያምን መጭርሻው ተመሳስለበኝ ድስሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል❤❤❤❤❤❤

  • @ሰዉመሆንይበቃል
    @ሰዉመሆንይበቃል 5 หลายเดือนก่อน

    የፍቅርን ሌላኛዉን መልክ ነዉ ያየሁበት ❤በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ አጨራረሱ ራሱ ሲያምር😢ባሏን የምትገልፅበት መንገድ ፍቅር ያሲዛልልልልል❤

  • @nanacell823
    @nanacell823 ปีที่แล้ว +2

    Megerm ❤

  • @weynshetgirma8881
    @weynshetgirma8881 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደነዋል❤

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln6191 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው እናመሠግናለን እርግታሽ ታሪኩን ልዩ አርጎታል

  • @shembrashembra5431
    @shembrashembra5431 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ደሥ የሚል ትግሥት ነዉ

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 ปีที่แล้ว +1

    ሰኒ በርቺልኝ

  • @hundayealemu850
    @hundayealemu850 11 วันที่ผ่านมา

    I’m proud of you girl

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ።

  • @sisy5472
    @sisy5472 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing

  • @JojobBaba
    @JojobBaba ปีที่แล้ว +1

    Betam qonjo tarik. Des ye’mil anebabeb🥰👌🏽

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 ปีที่แล้ว +1

    Well done 👍 🎉❤

  • @TutuTeklu
    @TutuTeklu ปีที่แล้ว +1

    Your voice is ❤❤🔥🔥🥰

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    ምርጥ፡ትረካነው፡❤

  • @degolmekonen9698
    @degolmekonen9698 ปีที่แล้ว +1

    Abat yaterakewa diathermy
    Yebarkshe

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 หลายเดือนก่อน

    Enmsgnallene ❤

  • @melatmengesha5609
    @melatmengesha5609 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውሽች ክክክኽኽ

  • @seyifebegan9398
    @seyifebegan9398 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ግለ ህይወት ስነ ፅሁፍ ምርጥ ፍሰት ከምርጥ አተራረክ እና ውስጥ ገብቶ ቦታው ድረስ የሚወስድ ቆንጆ ድምፅ።በጣም ወድጄዎለሁ

  • @elshu-r8h
    @elshu-r8h 5 หลายเดือนก่อน

    የ ደራሲ ሜሪ ፈለቀ ጽሁፍ ነው I think የራስዋ እውበተኛ ታሪክ ነው she so talented

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me ปีที่แล้ว

    Betama desi yila ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ferdossulyman9847
    @ferdossulyman9847 ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤❤

  • @kkkkkkrrrrrr
    @kkkkkkrrrrrr ปีที่แล้ว +2

    dese teyaleshi

  • @ZenebechKasim
    @ZenebechKasim 11 หลายเดือนก่อน

    ራስ ወዳድ ሰው ነው

    • @mahammedhussen6542
      @mahammedhussen6542 8 หลายเดือนก่อน +1

      እድህ አይነት ወንድ እራስ ወዳድ ነው አ😢

  • @berhanunetsanet
    @berhanunetsanet ปีที่แล้ว +3

    CNN

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 11 หลายเดือนก่อน

    👍❤️❤️❤️

  • @hebshawit
    @hebshawit 7 หลายเดือนก่อน

    ትቻያለሺ ፍቅር አሻዝሺኝ😊ከድምፅሺ😂

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤

  • @CaltuGabii
    @CaltuGabii ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 1:39:52

  • @asterast5156
    @asterast5156 ปีที่แล้ว +9

    የምር በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂

  • @DxvDxa
    @DxvDxa ปีที่แล้ว

    Yamire ya dulawu ena zumute nagare bayinirebate yana tariki now yigaremali😅

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 8 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ ግን ቤተሰቧን ጥላ ባትሄድ መልካም ነው በፍቅር ልባችን ሲደፈን አናቀውጂ እኔም አዱን ይዘከኝ ሂድ እያልኩ ነበረ 19አመቴ ላይ ሆ እግዚአብሔር እንኳን አላሳሳተኝ

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏😆😆😆🤣🤣🤣🤣

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ ปีที่แล้ว +1

    እኔና የኔ ውሻዬ ባሌን አስታወስሽኝ ፈገግ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት

  • @chuysami6603
    @chuysami6603 ปีที่แล้ว +1

    Love is not exit😢😢😢

  • @tsahaaytube6907
    @tsahaaytube6907 ปีที่แล้ว +4

    Dimtsish yamral timechinyaalesh

  • @ermiermi4802
    @ermiermi4802 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ቀልብን ሰብስቦ የሆነ አለም ውስጥ እሚከት ታሪክ
    የአተራረክ ብቃትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @fjfjgfjhjj1906ሱሱ
    @fjfjgfjhjj1906ሱሱ ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂

  • @melatabebe638
    @melatabebe638 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @izadiinamiin5050
      @izadiinamiin5050 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂😂❤❤❤😊😊😊

  • @user-richo
    @user-richo 6 หลายเดือนก่อน

    Are ine ihen yakl tgst yeleghim adenekuat

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h ปีที่แล้ว +1

    😄😄😄😄😄

  • @wondimagegnehubelete1330
    @wondimagegnehubelete1330 ปีที่แล้ว

    I like the voice of the narrator. You have a gifted voice ❤❤❤

  • @shembrashembra5431
    @shembrashembra5431 ปีที่แล้ว +2

    ደባሉ ሥትይ አሣቅሺኝ😢😢😢

  • @tsehaytadelo7364
    @tsehaytadelo7364 ปีที่แล้ว +1

    😂

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘

  • @ailshaailsha
    @ailshaailsha ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @izadiinamiin5050
    @izadiinamiin5050 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @Ethiopiatiktok586
    @Ethiopiatiktok586 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @ayemneabdi
    @ayemneabdi ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kerima
    @user-kerima 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤